cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

🧡MUSLIMAH🧡

LA ILAHA. ILELLAH MUHAMMAD RESULLULLAH For any comment and cross. @Hubiye12 @kudit11

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
208
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

"LOVE vs LIVE": አሁን ይሄንን ወደምታነቢው እህት ወይም ወንድም ልመለስ ፤ የአላህን ንፁ አየር ያለ አንዳች ክልከላና ክፍያ ይሄን ያህል ስትተነፍሺ ኖረሻል ወይም ስትተነፍስ ኖረሃል ። አሁን ከግዜሽ ወይም ከግዜህ ላይ 2 ሰከንድ በመውሰድ " አላህ ሆይ ስለነፃ ስጦታህ አላሀምዱሊላ" በማለት ለ20 ጓዳኞችህ / ሽ forward አርጉላቸዉ share 🙏🙏🙏 ሰይጣን :🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 አላህም : ምንድነው የሚያስቅህ? ሰይጣን : ይሄ ባሪያህ የኔ ነው አላልክም አላህም ፡ የትኛው? ሰይጣን : ይሄ የሚያነበው! አላህም : አዎ ባሪያዬ ነው ሰይጣን : ያንተ ባሪያህ ለ 10 ሰው እንኳን አይልክም አላህም ፡እይ የኔ ባሪያ አሁን ለ 20 ሰው ይልካል ሰይጣን : እሺ የኔ ግን ሳይልክ ይተወዋል እስኪ ለስይጣን #እምቢ! በማለት በመላክ አሳዩት #እስቲ_አላህን_እናስደስተው #ሽር_share_በማደረግ አንድ ቀን #ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ለዐሊይ (ረዐ) እንዲህ አሉት:: አንተ ዐሊይ ሆይ ከመተኛትህ በፊት አምስት ነገሮችን ተግብር፡፡ 1,ስትተኛ አራት ሺ ዲናር ሶደቃ ስጥ 2,ቁርዐን አኽትም 3,ለጀነት ዋጋዋን ክፈል 4,ሁለት ሰዎችን አስታርቅ 5,ከዚያም አንድ ጊዜ ሐጅ አድርገህ ተኛ፤ ዐሊይም(ረዐ)እንዲህ በማለት ጠየቁ፦ያ ረሱለላህ ይሄን በአንድ ለሊት እንዴት ማረግ ይቻላል?ብሎ ጠየቃቸው ❄️ረሱልም❄️(ሰ.ዐ.ወ) የሚከተለውን ተናገሩ፡ 1,አራት ጊዜ ሱረቱል #ፋቲሀን የቀራ 4000 ዲናር ሰደቃ ከሰጠው ጋር እኩል ነው። 2,ሶስት ጊዜ ሱረቱል #ኢኽላስን(ቁል ሁ ወላሁ አሀድ) የቀራ አንድ ጊዜ እንዳኸተመ ይቆጠርለታል። 3,ሶስት ጊዜ ላ ሀውላ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላሂል ዐሊዩል ዐዚም ያለ የጀነት ዋጋዋን ከፍላል። 4,አስር ጊዜ #እስቲግፋር ያረገ ሁለት ሰዎችን እንደ ማስታረቅ ነው። 5,አራት ጊዜ #ሸሀዳ ያደረገ አንድ ጊዜ ሀጅ እንዳደረገ ነው:;; አስብ ይሄ መልእክት አንተ ጋር ብቻ እንዲቆይ አትፍቀድ ለሌሎችም አጋራ ባንተ ምክንያት ሌላ ሰው አንብቦ ቢጠቀም አንተም የሱ ምንዳ ተካፋይ ነህና። አላህ ባነበብነው ባስተላለፍነው ተጠቃሚ ያድርገን 🗯🗯🗯🗯🗯🗯🗯
Показати все...

أمي حبيبتي I ❤ you Mom: Hussen: እኔ ረመዳን ከመድረሱ በፊት ይቅርታ ለመጠየቅ 1ኛ መሆን እፈልጋለሁ """""""""""""""""""""""""""""""""""""""""'""'" •ምናልባት የሆነ ቀን ላይ ከራሴ ጋር ወይም ከሰዉ ጋር ሁኜ ሆን ብዬ ወይም ሳላስበዉ ብዙ ነገር አርጌ ይሆናል እናም፦ -ይቅርታ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያስቀየምኩአችሁ -ይቅርታ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያማሁአችሁ -ይቅርታ በኔ ምክኒያት ትንሽም ብቶን ያናደድኩአችሁ በእርግጥ አላህ በሀሜት የተዘፈቀን ሰዉ የሚምረዉ የታማዉ አካል በይቅርታ ሲያልፈዉ እንደሆነ አዉቂያለሁ እና ይቅርታ (Awfu) ሳትሉኝ እንዳታለፉኝ =እኔ ለአላህ ብዬ ይቅር (Awfu) ብይለዉ ። *እንዲሁም መላኢካዎች በረመዳን ወር የተኮራረፉ ሰዎች ያሉበት ቤት ሲቀር ሁሉም ቤት ይገባሉ እስቲ ለማስታወስ ያክል እናንተስ ከማን ጋር ተቀያይማቹሀል (ተኮራርፈዋል) ? ከአባት ከእናት ከወንደም ከእህት ከዘመድ ከጎሮቤት ከጓዋደኛ…… ከአሁኑ ለአላህ ብላቹህ ይቅር (Awfu) ተባባሉ ይቅርታ ጥሪ ነዉና ነፍሳችንን ንፁህ እናድርገዉ ። * አሁን ያለንበትም ሁኔታ አሳዛኝ ነዉ ድንገተኛ ሞት እጅግ በዝቷል አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን 🤲 @ በአካል የምታቁኝ በስምም ብቻ ይሁን የምታቁኝ ሁላችሁም ይሄን ፅሁፍ ያነበባችሁ በሙሉ ለፈጣሪ (ለአላህ) ብላችሁ ይቅር (Awfu) እንድትሉኝ እጠይቃችሁአለሁ 🙏 ይቅርታ ይቅርታ ይቅርታ 😔😔😔😔🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Показати все...
👉 አደራ አደራ 👈 *ይህ አብዛኞቻችን የምንፈፅመው ስህተት ነው* አብዛኞቻችን አዛን እያለ ወሬ እናወራለን። የተከበሩት የአለማት ነብይ ሙሀመድ (ሱለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ) እንዲህ ይሉናል “አዛን ሲል ምንም ነገር መስራት አቁሙ። ቁርዐን መቅራት እንኳ ቢሆን። አዛን እያለ የሚያወራ ሰው ሲሞት የሸሀዳ ቃል አይገጥመውም፣ *መልዕክቱን ለወንድም እህቶቻችን ባገኘነው መንገድ እናስተላልፍ። ለአላህ ስትሉ ቢያንስ ለ 10 ሰው ሸር አድርጉ

አንድ ቀን #ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ለዐሊይ (ረዐ) እንዲህ አሉት:: አንተ ዐሊይ ሆይ ከመተኛትህ በፊት አምስት ነገሮችን ተግብር፡፡ 1,ስትተኛ አራት ሺ ዲናር ሶደቃ ስጥ 2,ቁርዐን አኽትም 3,ለጀነት ዋጋዋን ክፈል 4,ሁለት ሰዎችን አስታርቅ 5,ከዚያም አንድ ጊዜ ሐጅ አድርገህ ተኛ፤ ዐሊይም(ረዐ)እንዲህ በማለት ጠየቁ፦ያ ረሱለላህ ይሄን በአንድ ለሊት እንዴት ማረግ ይቻላል?ብሎ ጠየቃቸው ❄️ረሱልም❄️(ሰ.ዐ.ወ) የሚከተለውን ተናገሩ፡ 1,አራት ጊዜ ሱረቱል #ፋቲሀን የቀራ 4000 ዲናር ሰደቃ ከሰጠው ጋር እኩል ነው። 2,ሶስት ጊዜ ሱረቱል #ኢኽላስን(ቁል ሁ ወላሁ አሀድ) የቀራ አንድ ጊዜ እንዳኸተመ ይቆጠርለታል። 3,ሶስት ጊዜ ላ ሀውላ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላሂል ዐሊዩል ዐዚም ያለ የጀነት ዋጋዋን ከፍላል። 4,አስር ጊዜ #እስቲግፋር ያረገ ሁለት ሰዎችን እንደ ማስታረቅ ነው። 5,አራት ጊዜ #ሸሀዳ ያደረገ አንድ ጊዜ ሀጅ እንዳደረገ ነው:;; አስብ ይሄ መልእክት አንተ ጋር ብቻ እንዲቆይ አትፍቀድ ለሌሎችም አጋራ ባንተ ምክንያት ሌላ ሰው አንብቦ ቢጠቀም አንተም የሱ ምንዳ ተካፋይ ነህና። አላህ ባነበብነው ባስተላለፍነው ተጠቃሚ ያድርገን
Показати все...
Показати все...
ነቢዩንﷺ_እና_ሱንናቸውን_ለመርዳት_ከኛ_ምን_ይጠበቃል_በኡስታዝ_አሕመድ_ሸይኽ_ኣደም_.mp39.76 MB
Показати все...
Показати все...
Iman builder

If you have comment you can tell us by

https://t.me/Jannahisourdream

apleasend share for others [ فَذَكِّرْ إِنَّمَآ أَنتَ مُذَكِّرٌ ] "አስታውስም፤ አንተ አስታዋሽ ብቻ ነህና"

https://t.me/joinchat/iman-'builder

Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.