cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

❖❖❖ ዝማሬ ተዋህዶ ⓩⓔⓜⓡⓔⓣⓔⓦⓗⓔⓓⓞ❖❖❖

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ያሬዳዊ ዝማሬዎችን በድምፅም በፅሁፍም መዝሙሮችን የምናጠናበት ቻናል ነው ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ @eyu0935440703 መላክ ትችላላችሁ

Більше
Рекламні дописи
202
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

#ቅዱስ ሚካኤል ፈጥኖ ደረሰልኝ ቅዱስ ሚካኤል ፈጥኖ ደረሰልኝ ኦ ከሳሼን ረግጦ አዋረደልኝ ክንፉን ቀጥ አድርጐ ዙሪያየን ሰፈረ የጠላቴን መንገድ ወጥመድ ሰባበረ (2 ) #አዝ........ ሌጌዎን መከረኝ በሐሰት እንድቆም ሊያሳየኝ ፈልጐ የሙሴን መቃብር አይጠቅመኝምና ሰወረዉ ሚካኤል ፈርቶ ተመልሷል ተዋርዶ ሳጥናኤል (2 ) #አዝ....... ጽድቅን አስተማረኝ ሀጢአትን ሳበዛ ነፍሴ እንዳትኮነን በበረት ተይዛ ወደ ህይወት መንገድ ይዞ እየመራኝ የመዳኔን እራስ ጌታን አሳየኝ ( 2 ) #አዝ....... ከታናሽነቴ ተግቶ የጠበቀኝ ከአጋንንት እስራት ምልጃ የታደገኝ ዛሬም አለ ጐኔ በጐልማሳነቴ የልቤ ብርሀን ነው ሚካኤል አባቴ ( 2 ) #አዝ....... ፀጋዬ እንዳይጐድል ጠላት እንዳይረግመኝ ተራዳኢው መልአክ ከፊቴ ቆመልኝ በአህያ አንደበት ነቢዩን ገሰፀው እብደቱን አግቶ ከመንገድ መለሰው ( 2 ) ለመቀላቀል_ሰማያዊውን_ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇        https://t.me/Eotcw
Показати все...
✞ ሚካኤል ይለ'ይብኛል ✞ ጠብቆ አሳድጎ ከልጅነቴ አባት እየሆነኝ ሚካኤል አባቴ ይለይብኛል ሚካኤል ይለይብኛል /2/ በክንፉ ሸፍኖ በቤቱ አሳድጎኛል /2/ አያምርብኝ ብዘነጋው ታሪኬን ሚካኤል ነው ያስጌጠልኝ ህይወቴን አረሳብኝ እርሱ አትርሳብኝ ያልኩትን ለካስ ሰምቶኝ ኖሯል የልጅነት ጸሎቴን ሚካኤል ያን ሁሉ ዘመን የታገሰኝ " " " ፍሬ ጠብቆ ያልቆረጠኝ " " " የከፍታዬ መሰላል " " " መነሻዬ ሆነሀል አዝ= = = = = እንዳይከፋኝ እንዳልደፋ አንገቴን እንዳላለቅስ እንዳለፈስ እንባዬን እንዳይርቀኝ ደስታ በመንፈሴ እንዳልዝል ካጠገቤ አይርቅም ያሳደገኝ ሚካኤል ሚካኤል ቀኔም ቀን አይሆን ሳልጠራህ " " " ና ድረስልኝ ሳልልህ " " " እንዳስጀመርከኝ ጅማሬዬን " " " አሳምረው ፍፃሜዬን አዝ= = = = = ውድቅ አረገው የጠላቴ ክፉ እቅድ አራመደኝ በከፍታዬ መንገድ ሊያስቀረኝ አልቻለም ሊጎትተኝ ባላጋራ ተጥሎ ስላለ በእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ሚካኤል እሳታዊ ነው ነበልባል " " " ጠላቴ ፊትህ ይቀልጣል " " " ለኔ አይኔ ነው መከታዬ " " " የዘለዓለም ጠባቂዬ መዝሙር ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ "ከዋነኞቹ አለቆች አንዱ ሚካኤል ሊረዳኝ መጣ" ዳን ፲፥፲፫ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
Показати все...
እረድተሃልና ባህራንን እ______ን_______ዘ______ም___ር @enzmrbellta ~ @enzmrbellta @enzmrbellta ~ @enzmrbellta @enzmrbellta ~ @enzmrbellta እ______ን_______ዘ_____ም______ር
Показати все...
✟እረድተሀልና ባሕራንን✟ እረድተሃልና ባህራንን ሚካኤል ጠብቀሀል እና ቲዮብስትያን ሚካኤል አማልደን አስታርቀን ሚካኤል ከሰማያት ስትወርድ ሚካኤል ለሰው ልጆች ስትራራ ----- ከክብርህ የተነሳ ----- መላው ምድር በራ ----- በመከራዬ ጊዜ ------ ፈጥነህ የደረስክልኝ ------ ከአምላኬ ተልከህ ------ ከጭንቅ ገላገልከኝ ------ አዝ_______________ አልተረዳሁትም ሚካኤል በእጄ ያለውን ------ የሞቴን ደብዳቤ ------ የተሸከምኩትን ------ ልጨብጥ ስጣደፍ ------ የሰይፉን ስለት ------ የመላእክት አለቃ ------ አዳነኝ ከሞት ----- አዝ______________ ገና ህጻን ሳለሁ ሚካኤል አሳድገኸኛል ------ ከብዙ ፈተና ------ አንተ አድነኸኛል ------ አሁንም ጠብቀኝ ------ ቸል አትበለኝ ------ አባቴ ሚካኤል ------ ልጄ ሆይ በለኝ ------ አዝ_____________ አልተረዳሁትም ሚካኤል በእጄ ያለውን ------ የሞቴን ደብዳቤ ------ የተሸከምኩት ------ ልጨብጥ ስጣደፍ ------ የሰይፉን ስለት ------ የመላእክት አለቃ ------ አዳነኝ ከሞት ------ እ______ን_______ዘ______ም___ር @enzmrbellta ~ @enzmrbellta @enzmrbellta ~ @enzmrbellta @enzmrbellta ~ @enzmrbellta እ______ን_______ዘ_____ም______ር ✍👉 @Ayzohe_telegalche
Показати все...
#ገሊላ_እትዊ እመቤቴ እሰከ መቼ በባዕደ ሀገር ትኖርያለሽ /2/ ገሊላ ግቢ/4/ ሐገርሽ ገሊላ ግቢ/2/ ገሊላ እትዊ/4/ ሐገርኪ ገሊላ እትዊ/2/ እመቤቴ ማርያም ገሊላ እትዊ ሰደቱ ይበቃሽል ገሊላ እትዊ ሄሮድስ ሞቷልብሎ ገሊላ እትዊ ገብርኤል ነገሮሽል ገሊላ እትዊ በእሳት ሰርገላ ገሊላ እትዊ ዑራኤል ይመራሻል ገሊላ እትዊ ሐገርኪ ገሊላ እትዊ/2/ የዝናቡን ጌታ ገሊላ እትዊ እናቱ ሁነሽ ሳለ ገሊላ እትዊ ሰይጣን በሰው አድሮ ገሊላ እትዊ ውሃ ጥም ጸንቶብሽ ገሊላ እትዊ አፈሽ ደርቆ ዋለ ገሊላ እትዊ ይበቃል እናቴ ገሊላ እትዊ ረሀብ ጥማትሽ ገሊላ እትዊ ሂጅ ወደ ገሊላ ገሊላ እትዊ ወደ ዘመድችሽ ገሊላ እትዊ ሐገርኪ ገሊላ እትዊ/2/ የሰማዕታት አክሊል ገሊላ እትዊ የፃድቃን እናት ገሊላ እትዊ ባርከሽ ሰጠሻቸው ገሊላ እትዊ መከራን ስድት ገሊላ እትዊ እኛም ይታደለን ገሊላ እትዊ የአንቺው በረከት ገሊላ እትዊ ሐገርኪ ገሊላ እትዊ/2/ ገጽሽ ብሩህ መልካም ገሊላ እትዊ ልክ እንደ ፀሐይ ገሊላ እትዊ እግዝእትነ ማርያም ገሊላ እትዊ እሙ ለአዶናይ ገሊላ እትዊ አይገባም ለአንቺ ገሊላ እትዊ መከራ ስቃይ ገሊላ እትዊ ሐገርኪ ገሊላ እትዊ /2/ ገሊላ ግቢ /4/ አገርሽ ገሊላ ግቢ/2/ ዘማሪ ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️
Показати все...
"ድል አለ በስምህ" ዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረጻድቅ <<<ድል አለ በስምህ>>> ድል አለ በስምህ ድል አለ በቃልህ ተራራው ይናዳል አማኑኤል ስልህ ባህር ይከፈላል መድሀኔአለም ስልህ አዝ----- አሪስን ታላቁን በረሀ አለፍነው ሳንጠማ ውሀ ፈርኦንን ከባህር የጣለው ጌታዬ የፀና ስምህ ነው አምላኬ የፀና ስምህ ነው አዝ------ በእልልታ ቢፈርስ እያሪኮ ጠላትም ቢወድቅ ተማርኮ ቢሰጠን ለእኛ ከተማው የሆነው ሁሉ ካንተ ነው(2) አዝ------ ከክፋት ሁሉ ብናመልጥ የአራን ውሀ ቢጣፍጥ ብንበላ መናን ከሰማይ ስለሆንክ ነው አዶናይ ስለሆንክ ነው ሁሉን ቻይ አዝ------ የቆምነው ዛሬ በሂወት ስምህን አርገን ነው ጉልበት ከሜዳ ተጠርተን ብንነግስ ሆነህ ነው ክብር እና ሞገስ (2) ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE      🔸 @Z_TEWODROS 🔸🔹🔸 @Z_TEWODROS      🔸 @Z_TEWODROS ✍️Comment @Channel_admin09
Показати все...
የቅዱስ ዬሐ 3:16 እኛን ከወደደበት ከጥልቅ ፍቅሩ የተነሳ በደላችንን ተሻረ ሐዘናችን ተረሳ (2) ## አዝ ፅድቃችን ሆኖ እንደ መርገም ነፍሳችን ዝላ በሞት ሸክም ስለወደደን ጌታ ፈቅዶ እይህው አዳነን ሞትን እንዲህ ወዶ ## አዝ ከጥልቁ ጉድጓድ ተጥለን ፅኑ መከራ ውስጥ ሳለን ክርስቶስ በስጋ ተገልጦ ህይወት ስጠን ሞትን ውጦ አዝ ታስሮ ወረደ በፍቅር መዳፍ ሰጠ ለችንካር የባዘነውን ሰበሰበ ርቀን ነበረ አቀረበ አዝ ቁጥር የለውም ለዘመኑ ድንበር የለውም ለማዳኑ ይህው ሞትን አሰናበተ ሰማይ በደሙ ተከፈተ 👇👇👇👇👇👇👇 zemaretewahedo ይቀላቀሉ
Показати все...
✟ጌታዬ የሆነ✟ ጌታዬ የሆነ ደም ግባት አልባ ጀርባው በጅራፍ ስለኔ ደማ የእኔን መገረፍ እርሱ ተገርፎ 'ክብር አለበሰኝ እርሱ ተገፎ/2/ በሀሰት ሸንጎ ወጥመድ ተጠምዶ ጌታ ተያዘ ህይወቴን ፈቅዶ ክፉዎች ቢያዩት እንደወንበዴ 'ለእኔ ግን ሆኗል መውጫ መንገዴ/2/ 'ታስረሀል ስለኔ ኢየሱስ መድኅኔ/2/ ሀገቱኒ ከለባት በዙኃን ወኃዙኒ ማህበሮሙ ለእኩያን ሀገቱኒ ከለባት ብዙኃን አዝ________________ ሲዘብቱበት ምራቅ ሲተፉ የማይደፈር ደፍረው ሲዘልፉ በከበቡት ፊት ቃል ከለከለ 'እኔ እንድናገር ርሱ ዝም አለ/2/ 'ታርደሀል ስለኔ ኢየሱስ መድኅኔ/2/ ቀነውኒ እደውየ ወዕገርየ ወውለቁ ኩሉ አይፅንትየ ቀነውኒ እደውየ ወዕገርየ አዝ_______________ ህይወት መንጭቷል ተወግቶ ጎኑ ለከሳሾቹ ተርፏል ማዳኑ እጅ እግሩን ሚስማር ሲቸነክሩት 'የሞትን እሾኽ ከኔ ነቀለው/2/ 'ተወጋህ ስለኔ ኢየሱስ መድኅኔ/2/ ወወደዮ ኃሞተ ውስተ መብልየ ዋስተዮኒ ብኂዐ ለፅንየ ወወደዮ ኃሞተ ውስተ መብልየ አዝ________________ እርቃኑን ሆኖ ፈተነው ልብሴን እንዲሁ ወዶኝ ጠጣ ቆምጣጤ በምህረቱ ደም ነፍሴን አርክቶ 'አለመለመኝ ርሱ ተጠምቶ/2/ 'ተጠማህ ስለኔ ኢየሱስ መድኅኔ/2/ እ______ን_______ዘ______ም___ር @enzmrbellta ~ @enzmrbellta @enzmrbellta ~ @enzmrbellta @enzmrbellta ~ @enzmrbellta እ______ን_______ዘ_____ም______ር ✍👉 @Ayzohe_telegalche
Показати все...
ብፅዕት ናት ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ እን_ዘም_ር @enzmrbellta ~ @enzmrbellta @enzmrbellta ~ @enzmrbellta @enzmrbellta ~ @enzmrbellta እን_ዘ_ም__ር
Показати все...
ብፅዕት ናት የእግዚአብሔርን ቃል ይሁን ብላ የተቀበለች በገሊላ 'ያመነች ብፅዕት ናት ያመነች ድንግል ማርያም ድንቅ ነች/2/ በገነት በዲያብሎስ ምክር ትዕዛዙን ሔዋን ባታከብር ማርያም የአለሙን ቤዛ አየናት ለቃሉ ታዛ አዝ___ ይደረግ ይሁን ብሉ ያለች እንደርሷ ታዛዥ የታለ መልዓኩ ሲያበስራት በክብር ባርያ ነኝ አለች ለእግዚአብሔር አዝ___ ፍሬዋን ብትሰጠን ቆርጣ በእኛ ላይ ርግማን መጣ ማርያም ፍሬ ወልዳልን ቀንበሩ ተሰበረልን አዝ___ የቀደመች እናታችን ሔዋንስ ባትሰማ ቃሉን የእግዚአብሔር ቃል ያመነች ዳግማዊት ሔዋኝ ማርያም ነች ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ እን_ዘም_ር @enzmrbellta ~ @enzmrbellta @enzmrbellta ~ @enzmrbellta @enzmrbellta ~ @enzmrbellta እን_ዘ_ም__ር
Показати все...