cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ንስር ሕክምና

ለኹልጊዜም አለኝታዎ! ለጥያቄ፡ ሃሳብ እና አስተያየት 👉 @nisiru ላይ ማድረስ ትችላላችሁ።

Більше
Рекламні дописи
10 066
Підписники
-1424 години
+1277 днів
+35130 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
የኢትዮጵያ ሕክምና ማኅበር (EMA) ደግሞ እነሆ ይህን ሽልማት አበርክቶልንማል። እግዚአብሔር ይመስገን! 🙏 © ንስር ሕክምና - @NisirHikimna
Показати все...
👍 9 2🥰 2🙏 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ጠቅላላ ማውጫ (መድብል) ከዚህ በፊት ንስር ሕክምና ቻናል ላይ ተብራርተው የተቀመጡ ጽሑፎችን በቅደም ተከተል በቀጣዮቹ ማስፈንጠሪያዎች (links) በቀላሉ ማግኜት ትችላላችሁ። ቅጽ-፩ 👇 https://t.me/nisirhikimna/1149 ቅጽ-፪ 👇 https://t.me/nisirhikimna/1150 ቅጽ-፫ 👇 https://t.me/nisirhikimna/1151 ስለጤናችን እውነታዎችን ይወቁ፤ የሚሹትን ይጠይቁ፤ ለእውቀት ያንብቡ፤ሌሎችም ያስነብቡ! ©ንስር ሕክምና - @nisirhikimna
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
# ውድ ቤተሰቦቻችን የኢትዮጵያ ሕክምና ማኅበር (EMA) እነሆ ይህን አበርክቶልንማል። እግዚአብሔር ይመስገን!
Показати все...
sticker.webp0.16 KB
6👏 3
በስልካችን ሊኖሩ የማይገባቸው መተግበሪያዎች (Applications) 📲በስማርት ስልካችን ላይ የምንጭናቸው መተግበሪያዎች (አፕሊኬሽኖች) በርካታ ነገሮችን የሚያቀሉለን ቢኾኑም አንዳንዶች ግን መረጃዎቻችን ለሶስተኛ ወገን አሳልፎ ከመስጠት ጀምሮ ለሳይበር ጠላፊዎች እንድንጋለጥ ሊያደርጉን ይችላሉ።
Показати все...
በስልካችን ሊኖሩ የማይገባቸው መተግበሪያዎች (Applications)

ቀጥለው የተዘረዘሩትን መተግበሪያዎች በስልኮቻችን ላይ ካሉ ልናጠፋቸው ይገባል

👏 5
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
✍️እነሆ... @NisirHikimna
Показати все...
2🥰 2👍 1
#በየማለዳው 🗞 👱‍♀ እነሆ በአንድ የስጋ እና አትክልት ማከፋፈያ ፋብሪካ ውስጥ የምትሰራ ሴት ነበረች: የሴትዮዋ ስራ ከስጋ ማቀዝቀዣ መጋዘን ጋር የሚያገናኛት በመኾኑ በስራዋም የምታዘወትረውም እዚያው ነበር። 🗓 ከዕለታት በአንዱ ቀን እዚያው መጋዘን ውስጥ እያለች ባልጠበቀችው ኹኔታ የመጋዘኑ በር አልከፈት ይላታል፤ ጮኸች: ተጣራች ግን ቀኑ አመሻሽ ላይ ሰራተኞች ሁሉ ከስራ እየወጡ ነበርና ሰሚ አላገኘችም። ይህችም ሴት እዚያው መጋዘን ውስጥ በቅዝቃዜው ደንዝዛ እና በጩኸት ደክማ ተቀምጣለች። 🕑 ከተወሰኑ ሰአታት በኃላ የፋብሪካው ጥበቃ በየቦታው ይፈልጋት ጀመር: በስተመጨረሻም ወደ ማቀዝቀዣው መጋዘን ሲገባ ወለሉ ላይ ተዘርግታ አገኛትም። ወዲያውኑ ህክምና አግኝታ ውድ ነፍሷ ከተረፈች በኋላ ጥበቃው ተጠየቀ - "እንዴት አገኘኻት? እንዴትስ አወቅክ?" ተብሎ ይጠየቃል እርሱም በተራው ሲመልስ፦ 👨‍🦳"ይኸውልሺ የኔ እመቤት! እኔ በዚህ ፋብሪካ ውስጥ በጥበቃነት ወደ 15 ዓመታት አሳልፊያለሁ፤ በፋብሪካውም ውስጥ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰራተኞች ቢኖሩትም እነሆ አንቺ ብቻ ነሺ በጠዋት ስትገቢ እና ማታ ስትወጪ ሰላምታ የምታቀርቢልኝ፦ እናም ጠዋት ሰላም ብለሺኝ እንደገባሺ አስታውሳለሁኝ: ከስራ ስትወጪ ግን እንደኹልጊዜው "ደህና እደር: የነገ ሰው ይበለን!" ብለሺኝ እንዳልወጣሺ አስታወስኩኝ፤ ስለዚህም ግቢውን ከውጭ እስከ ውስጥ ተዘዋውሬ ፈለግኹሺ: መጋዘን ውስጥም አገኘውሺ፤ ቸሩ አምላክ ይመስገን ሕይወትሺም ተረፈ።" 🙏 💐"በሉ እንነሳ ሰው እንኹንና ወድደን እናክብርም፤ መልካምነትም መልሶ ይክፈለን!"❣🥰 ሠናይ መዓልት ! 🎉🎉🎉 🎉🎉🎉🎉 💚ቴሌግራም 👉 @nisirhikimna 💛ፌስቡክ 👉 ንስር ሕክምና ❤️ዩቲዩብ 👉 @nisirhikimna777 👨‍⚕️ ጥያቄና አስተያየት👉 @nisiru 👨‍👩‍👦  ግሩፕ👉@nisirhikimna777
Показати все...
👍 3 3🙊 1
የሃሞት ጠጠር (Gall Stones) ✍️ የሃሞት ጠጠር በሐሞት ከረጢት (gall bladder) ውስጥ የተፈጠሩ ጠጣር እና ጠንካራ የውህድ ስብስቦች ናቸው። @NisirHikimna ማንበብዎን ይቀጥሉ👇👇👇
Показати все...
የሃሞት ጠጠር (Gall Stones)

➻ ምንነት (Definition) ✍️ የሃሞት ጠጠር በሐሞት ከረጢት (gall bladder) ውስጥ የተፈጠሩ ጠጣር እና ጠንካራ የውህድ ስብስቦች ናቸው። ➻ መንስኤዎች (Causes) የሐሞት ጠጠርን ትክክለኛ መነሻ ምክንያቶች አይታወቁም ነገር ግን በርከት ያሉ ነገሮች ለመንስኤነት አስተዋፅዖ ያደርጋሉ። እሊህም፡- 🥜 የኮሌስትሮል /እና ካልሺየም መጠን ከልክ በላይ መዛባት እንዲሁም የሰውነት የቢጫነት ቅመም (Bilirubin) ከመጠን ባለፈ መመረት ጋር የሚያያዝ ሲኾን እነኚህን ኹነቶች በማስከተል ደግሞ ከብዙ በጥቂቱ የሚከተሉት በምሳሌነት ይጠቀሳሉ፦

👍 3👏 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን እነሆ በፌስቡክም ንስር ሕክምናን ተከታተሉን➻ ንስር ሕክምና
Показати все...
6👏 2👍 1
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.