cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

#ፍቅርና ሳቅ

‹‹አንዱ በር ሲዘጋ ሌላኛው ይከፈታል፤ይሁን ነገር ግን እኛ ብዙውን ጊዜ እየተጸጸትን የተዘጋውን በር እናያለን እንጂ ለእኛ የተከፈተልንን በር አናይም፡፡›› አሌክሳንደር ግርሃም ቤል💯☄ 👇 For any comment inbox👇 📧 @Last_life 📨 @Love_and_fenlaughter

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
313
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Stop
Показати все...
የዳጊን ሙሉ አልበም ለማግኘት 👇👇👇👇Join👇👇👇👇
Показати все...
💢💢JOIN💢💢
animation.gif.mp42.91 KB
እድሜዉ ትልቅ የሆነ ወንደላጤን ማግባት ያረጀ ፈርኒቸር እንደመግዛት ይቆጠራል ~ጃክሰን ብራዉን~ 👇 For any comment👇 👇inbox👇 📩 @No_name_ops 💌 @Love_and_fenlaughter @Love_and_fenlaughter @Love_and_fenlaughter
Показати все...
❤ 8
😡 3
👍 12
🤜 7
የወንድ የፊቱ ገፅታ የህይወት ታሪኩን ሲናገር የሴት ፊት ደግሞ የልብ ወለድ ስራዋን ይናገራል ~ኦስካር ዊልዴ~
Показати все...
❤ 10
👍 6
👎 1
👌 2
👉👉‹‹ልታልመው ከቻልክ፤ ልትደርስበት ትችላለህ፡፡››👈👈 ዚግ ዚግለር
Показати все...
❤ 4
👍 7
👎
👌 2
‹‹ውድቀትን አትፍራው፡፡ ውድቀትን ለመደበቅ ጉልበትህን አታባክን፡፡ ከውድቀትህ ተማርና ወደቀጣዩ ፈተና ቀጥል፡፡ ውድቀት መጥፎ ነገር አይደለም፡፡ ካልወደክ ወደፊት አትራመድም፡፡›› ኤች. ስታንሌ ጀድ
Показати все...
❤ 9
👍 13
👎 1
👌 3
ሰውየው ክትፎ ቤት ገብተው ክትፎ ይበሉና 👨‍🍳 ለአስተናጋጁ ሂሳብ ውሰድ ብለው 💴100ብር ያቀብሉታል.... . . 👨‍🍳አስተናጋጅ: ችሎአል! . . 👲ተስተናጋጅ: 100 እኮ ነው መልስ አምጣ እንጂ? . . 👨‍🍳አስተናጋጅ: ከነ ቫቱ ነው! . . 👲ተስተናጋጅ: እኔ ክትፎ እንጂ ቫት መች በላሁ... ጉዳዩ የገባው ሌላ 👱ተስተናጋጅ ፈገግ ብሎ.. . . . . 👱አባት ቫት ማለት እርሶ ክትፎ ሲበሉ ለመንግስት ዱለት ይጋብዙታል ማለት ነው"😜😝😜😜😜😜😜😛😝😌➰➰➰➰➰➰➰➰➰➰➰ 👇 For any comment inbox👇 📩 @last_life 💌 Join us<< https://t.me/Love_and_laughter >>
Показати все...
ባለፈው የሆነች ወፍራም ነርስ ታክሲ ሰልፍ ላይ መጥታ "ሜክሲኮ ነው?" ስትለኝ "አዎ ግን ይሄ የሰዎች ነው የዝሆኖች የቱጋ እንደሆነ አላውቅም" 😜 ሲያቀብጠኝ ብያት ትናንት ደም ልሰጥ የደም ባንክ ሄጄ ቅጥነቴን አይታ ምን ብትለኝ ጥሩ ነው "ምራቅ እና ሽንት ስንጀምር እንጠራሃለን" 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Показати все...
👍 14
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.