cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ሴት ልጂ በኢሥላም 💎🌹🌹النساء السلفيات

ይህ ቻናል ሠለፍያ ሤቶቺ በተመለከተ ከሠለፍያ ሤቶቺ ጋር የሚዛመዱና ሠለፍያ ሤት የሚመለከቱ ከሡና ከሠለፍያ ቻናሎቺ እየተወሰደ ይቀርብበታል ኢንሻ አላህ t me/Seada bint Seid https://t.me/joinchat/AAAAAEX5SJLytnct5PD6O

Більше
Рекламні дописи
388
Підписники
Немає даних24 години
-17 днів
-830 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ሳምንታዊው የእሁድ ሙሀደራ ዱአ ማድረግ አላህን መለመን መማፀን በሚል ርእስ በኡስታዛችን አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ አብደላህ حفظه الله تعالى ዳንድቦሩ ሪልስቴት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Al_Miaraj_11 https://t.me/almiarag_12
Показати все...
አላህን መለመን መማፀን'.mp38.22 MB
📕በከላላ መስጅደል አንሷር ይመሪ 📕 አላህን መፍራት በሚል   ርዕስ  የተደረገ ወሳኝና ገሳጭ ሙሃደራ 📕 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ 🌹 https://t.me/deawaselefyah_behabesha https://t.me/deawaselefyah_behabesha https://t.me/deawaselefyah_behabesha
Показати все...
አቡ ኒብራስ ስለ ተቅዋ.mp311.50 MB
Фото недоступне
💎ስደተኛዋ እህት 👑     🌹🌹🌹🌹🌹 ️ሀብታም እንጂ አለች እህት ምን ነክቷታል ከገባች በኋላ በርግጥ ይቆጫታል ኢማን ከሌለበት ጎጆ ይከብዳታል አሏህን ካልፈራ ነገ ይበድላታል 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 የልቡን አድርሶ ሜዳ ይጥላታል በገዛ ገንዘቧ ህይዎቱን  ያድሳል      በገንዘብ አይደለም ፍቅር የሚገዛው ውበትም አይደለ ትዳር ሚያደምቀው ቤታቸዉ የሚያምረዉ ሱና ሲኖረዉነዉ 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 ሱና የሌለዉ ቤት በእርግጥ ይከብዳታል ፍቅር   የሞላበት   ማራኪ  ሚሆ ነው መሠረቱ   ኢማን ከሆነ ብቻ ነው !! 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 ZE // TH    http://t.me/Taefetulmensura   http://t.me/Taefetulmensura http://t.me/Taefetulmensura http://t.me/Taefetulmensura
Показати все...
((( ምቀኝነት ) )) አደገኛ በሽታ ነው... ------ ----------- 🔴👉 ምቀኝነት ስር የሠደደ አደገኛ በሽታ ነው ‼ 🔴👉 ነብዩላህ ዩሡፍን በወንድሞቹ ጥቃት እንዲደርስበት ያደረገው መነሻው ምቀኝነት ነበር ‼ 🔴👉 ምቀኝነት ወንድምን ከወንድሙ ያለያያል ‼ 🔴👉 ሀቅን ትተህ ባጢልን እንድትቀበል ያደርግሃል‼ 🔴👉 ምቀኝነት ሀቅን በውሸት እንድቀየሰረው ያደርግሃል‼ 👉በሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ..ብኒ አብዲላህ حفظه الله تعالى 🍅====-----====🍅 🍅👉https://t.me/AbuNamuse 🍅👉https://t.me/Al_Miaraj_11 🍅👉https://t.me/Mesjid_Al_furqan_Kelala
Показати все...
ምቀኝነት_ስር_የሰደደ_የጥንት_በሽታ.mp335.55 MB
Фото недоступне
ሽጋ መልከ መልካም ፍልቅልቅ ሚስት ያለዉ ከሰው    ሰርግ አይሄድም ከቤቱ ሰርግ ነው       🍃🌹🍃 የፀባይባለቤት ዉቢቷ እህት ትለያለች እስዋ በእሩቁ ሲያዋት 🌹🌹🌹🌹🌹 🌸💎🌸💎🌸💎🌸💎 ዉቢቷ ሚስት 👑 ጨቅጫቃ ነዝናዛ ፈዛዛ ሚስት ያለው ፣ ከሰው ለቅሶ አይሄድም ከቤቱ ለቅሶ ነው                     ልሳነ ረጅሟ ሚስት 👅👅 እህቶች የትኛዋ ሚስት ናችሁ ትዳር ላይ ያላችሁ እራሳችሁን ፈተሺ አድርጉ እስኪ ‼️ http://t.me/Taefetulmensura http://t.me/Taefetulmensura http://t.me/Taefetulmensura
Показати все...
🌹ሰለፎች ከሚስቶቻቸው ጋር🌺 ________________________ __________________ 🌱አንድ ቀን ኢማሙ አህመድ ስለሚስታቸው አወሱና አንዲህ አሉ "አላህ ይዘንላት 20 አመት ስንቆይ በአንዲት ንግግር እንኳ ተጋጭተን አናውቅም ነበር" 🖼️ምንጭ አስ ሲየር(333_11) 🌺ምንኛ ያማረ ጥምረት ነው ያ አላህ! በዚህ ባለንበት ወቅት ጥፋትን አውቆ ተራርሞ ተመካክሮ ታርቆ መኖርኳ ከባድ በሆነበት ዘመን እንዲህ ያለ ጥምረት ስንቶች ቤት ይኖር ይሆን!ይኖርስ ይሆን! አላህ ይወፍቀን። https://t.me/Mesjidelfurkansulula
Показати все...
🌹°መስጅደል ፉርቃን~° (ሱሉላ)

"°ኢልምን በመማር ላይ ተጓዝ ኢልም የልብ መረጋጋት ለህሊና እረፍት ነው 🌹 لقد جاء النبي صلى الله عليه وسلم والقلوب أرض جرداء فسقاها من نمير التوحيد،وأرواها من سلسبيل الإخلاص،وساقها إلى الله دليل المتابعة، فهتزت وربت وأنبتت من كل زوج بهيج،فعزت اما بعد ذلتها، واجتمعت بعد فرقتها،

🌻እሰልምልሻለሁ🌻 🍃🔻🍃🔻🍃🔻🍃🔻🍃🔻🍃 🌹ማሽላ በሚቆላ በቅቤ ምላሱ ንፁህ ልብ ሊለክፍ በጦረኛ ነፍሱ 💧ይላል ይመጣና እኔ እወድሻለሁ ካንቺ አልለይም በሂወት እስካለሁ 🌹ከምላሱ ብቻ ከአፍ ያላለፈ በሮማቲክ ቃላት ስንት ሴት ለከፈ በመርዝ ምላሱ ወደድኩሽ እያለ 🌻💧🌻💧🌻💧🌻💧🌻💧🌻💧 ሂወቴ እንዲሰምር በፍቅርሽ ቅምጫና በደስታም በሀዘን አብሬሽ ልፀና ፍቃድሽን ስጭኝ ልሁንሽ ከለላ ጎዶሎሽን ሁሉ እያየሁ ልሞላ ግራ ጎኔ ሁኚ አትበይ ወደሗላ 🌺🍃🌺🍃🌺🍃🌺🍃🌺🍃🌺🍃 🌻ማንንም አትስሚ እምነቴን አትይ እሰልምልሻለሁ ብቻ አንቺ እሺ በይ 🌻እሰልምልሻለሁ ሲልሽ አትመኝው እባክሽ ቃሉን እንዲሞላ ምንድነው ዋስትናሽ 🍃🔻🍃🔻🍃🔻🍃🔻🍃🔻🍃🔻 🍒በማይመስል ፍቅር በገሀዱ አለም ኮፒ እያደረገ በሙዚቃ በፊልም 🍒አጥንቶ እዬመጣ በሚተርክልሽ በሮማቲክ ቃላት እንዳይሸነግልሽ 🇸🇦እሱማ ተዋናይ አፍቃሪ ከአንጀት አንቺ መድረኩ ነሽ የሚተርክበት ያልሆነውን ሁሉ ሆኖ የሚታይበት 🔻🍃🔻🍃🔻🍃🔻🍃🔻🍃🔻🍃 🇸🇦ታዲያ ለዚህ አክተር ለአፈ ቅላጤ #ስላሴን የሚያምን #ለካፊር #ወጠጤ 🇸🇦ምን ሲባል ልታምኚው አብረሽው ልትሆኚ አንቺኮ ሀሪፍ. ነሽ #በአንድ አላህ ምታምኚ 🌹ቢጤሽን ፈልጊ #አላህን የሚወድ #ሱናን ሀይ ያረገ ሸበላ ወንዳወንድ 🎈💦🎈💦🎈💦🎈💦🎈💦🎈 🌹እሰልማለሁ ቢልሽ ከእጅ ሊያስገባሽ የሚለውን ሁሉ እንዴት ታምኒዋለሽ #መስቀል አንጠልጥሎ ጉባዔ ሲያመሽ ላ44ታቦት ሲዋደቅ እያዬሽ ራቁቱን ቁሞ #ሲጠመቅም አይተሽ ገና ለገና በሚል ምን ገደል አስገባሽ ሂወት አንዴ እኮ ነው አስተውይ እባክሽ 🌹ላንቺ ይቅርና ለራሱ ያልሆነ ይቅር አይሆንሽም ለኻሊቅ ያልታመነ 🎈💦🎈💦🎈💦🎈💦🎈💦🎈 🌻አጓጉል ቦታ ላይ አምሽቶ ሲቀጥርሽ ሊያረክስሽጅ ወዶሽ አይምሰልሽ 🌻በሀራም ውሎ ላይ እያመላለሰሽ የሚጎዳሽን ነገር ደፍሮ እያስሞከረሽ አፈቀርኩሽ ቢልሽ እውነት ቀለደብሽ 🍃🔻🍃🔻🍃🔻🍃🔻🍃🔻🍃 🌻እመኚን ግዴለም ጭራሽ አይወድሽም ቢወድሽ ኖሮማ በማታ አይቀጥርሽም ክብርሽን ልክሽን አላወቀልሽም ለነገ ሂወትሽ አላሰበልሽም ወደድሽም ጠላሽም በቃ አይሆንሽም 🔻🍃🔻🍃🔻🍃🔻🍃🔻🍃🔻 ልስለም ገለመሌ ከቶ እንዳታምኒው ከልቡ ሳያምን እንዴት ነው ሚሰልመው 🍃🔻🍃🔻🍃🔻🍃🔻🍃🔻🍃🔻 🌺ወደባጢል እምነት እንዳያዘነብልሽ አንድም ሶስትም ብሎ እንዳያምታታሽ 🌺እንዲያውም ካልሽማ ደርሶ እንዳያከፍርሽ እኔ እፈራለሁ ወደሱ እንዳይወስድሽ 🌺ከመወሰን በፊት ማሰቡ ጥሩ ነው ከጋብቻ ቡሀላ ፍቺ ፈተና ነው በሴት ጫንቃ ላይ ነው ጣጣው የሚወድቀው 🍃🔻🍃🔻🍃🔻🍃🔻🍃🔻🍃 🌻መሸሻም አይገኝ መከለያ ጥላ አሻፈረኝ ብለሽ ከኮበለልሽ ሗላ 🌻ቤተሰብ ከከዳሽ ለቃል አባይ ብለሽ ችግር ቢያጋጥምሽ ወደዬት ልትመለሽ ያኔ የጎዳሽው ወዳጅ ቤተሰብሽ እጆቹን ዘርግቶ እንዴት ይቀበልሽ 🎈💦🎈💦🎈💦🎈💦🎈💦🎈 💧ግድ እስኪደርስብሽ ሆነሽ እስክታይው አላምንም አትበይ ይደርሳል እወቂው 💧ሚፈሩት ይደርሳል አይደርስም አይምሰልሽ መከራ ሳይመክርሽ አስቢ አርቀሽ በሁሉም አቅጣጫ ተመልከቺ ዙረሽ ‼🔻 ሊክእንዲቆረጥ አንፈቅድም 🍃🔻🍃🔻🍃🔻🍃🔻🍃🔻🍃🔻🍃 ♡ㅤ     ❍ㅤ         ⎙ㅤ       ⌲  ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ      ˢᵃᵛᵉ      ˢʰᵃʳᵉ 👍.      ✍.          👏.        ➡️ https://t.me/Ambaselmarye https://t.me/+rfMQcGS798IwZjE0 https://t.me/Ye_setoch_Jemea https://t.me/+NNt69FTTQPEwYmJk
Показати все...
🇸🇦ዳእዋ ሰለፊያ በአምባሰል ማርዬ ወሎ 👉ጉባ 🇸🇦

የቻናሉ ዋና አላማ የሰለፊያ ኡስታዞቻችን ሙሀደራዎች ቂርአቶች ፈተዋወች ደርሶች ግጥሞችንም ፈዋኢዶችን አስተማሪ ፁሁፎችና ታሪኮች የቻናሉ ሊክ Ambasel marye

🍁ናፍቀሽኛል ሚልሽ ሁሉ እውነተኛ           ናፍቆትን ናፍቆ አይደለም እወድሻለሁ ሚልሽ  ሁሉ እውነተኛ   ውዴታን  ወዶሽ አይደለም!! ➴ውዴ ያለሽ ሁሉ የምር የርሱ ውድ ሆነሽ አይደለም ➴ማሬ ሚለሽ ሁሉ የምር የርሱ ማር ሆነሽ አይደለም ወ..ዘ...ተ...... #አዎ! ነዓም‼️ለእውነተኛ ወዳጅና ናፋቂዎችሽ ከዚህም በላይ በተግባርም ሚገለፅልሽ ውዳቸው ናፍቆታቸው ነሽ። #ግንሳ...     እነዚህ  ንግግሮች  በአሁኑ  ስአት  የምላስ አመል ና ልምድ ሆነው ልክ እንደ  ሰላምታ  ለሁሉም  ሰው  የሚላኩ የመስኮት ላይ መግቢያቢያ ሆነዋል ከዚህም አልፎ በነዚህ ንግግሮች ጓዳ ውስጥ ብዙ አስመሳዮች የሚደበቁበት ካዝናቸውም ሆኗል አልያማ በዚህ ጊዜ ልብሽንና ሞራልሽን ከአሏህ በታች ራስሽ ካልጠበቅሽ በነዚህ ውስጥ   ልብሽን ሚፈተፍቷት ሚያቆስሏት ሞራልሽን ሚገድሉ ጥቂቶች አይደሉም Never! ለምን ይባላል አላልንም! ግንሳ.....ዛሬም ሚሸወድ አለ ብሎ አለማሰብና ሚሸወድ  አይጠፋም ብሎ አለማሰብ አይቻልምና 🍁ውድ   እህቴ  ሆይ ልብ  ግዥ… በቃላት ግርግሮች  አትሸወጅ አትገዢ ለማለት ነው። ይህን ስልን ኾምጣጣ ባህሪ ይኑርሽ ማለት አይደለም። ለሰዎች ቀለል ያልሽ ሁኝ ማለት በቀላሉ የምትገኝ ሁኚ ማለት አይደለም በቀላል ንግግሮች አትሽወጂ እና ቀለል በይ ለሰዎች ሸክም አትሁኚ ሚለው ትርጉም እጅጉ ይለያያልና ሁሉም የየራሳቸው አደብና ቦታ አላቸው በስተመጨረሻም፦በነዚህ ውስጥ እውነተኞችን እንዳንገፋ እንዳንጎዳ ማስተዋል ግዴታችን ነው ልክ ስንዴን ከእንክርዳድ እንደምንለየው ሁሉ.... ከጠቀመሽ ያዢያትእንደምክር ሳይሆን እንደ ማስታወሻ አስቢው!            ↷⇣🌹⇣↷  https://t.me/daewabeficheselale
Показати все...
ዳእዋ ሠለፍያ በፍቼ ሠላሌ

📮 ውድ የተከበራችሁ እንቁ እና ክቡራን ሰለፍይ ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን ሆይ 👉 ዋናው አላማችን ተውሂድን አንግሶ ሽርክን ማንኮታከት ነው። ለጥፋት የሚዳርጉና የሚመሩ አካላቶችንም ማጋለጥና ከምድር ላይ ብልሹ ነገራቶችን ማስወገድ ነው።

#🌹ወንዶች_ነቃ_ብላቹ_አንብቡት 👉🌺ኢማም አህመድ ኢብን ሀንበል(አላህ ይዘንላቸው )ልጃቸው ሲያገባ የመከሩት ምክር "👉🌺ልጄ ሆይ እነዚህን አስር ነገሮች ለባለቤትክ መፈፀም ካልቻልክ በትዳር ህይወትህ ደስተኛ መሆን ስለማትችል ምክሬን ጠበቅ አድርገህ ለመያዝ ሞክር 👉🌺  ሴት ልጅ ምቾትን ስለምትፈልግ ያለህን ነገር ሳትሰስት አጋራት። 👉🌺ሴት ፍቅርህን እንድትገልፅላት ትሻለች (ባገኘኸው አጋጣሚ) ፍቅርህን ከመግለፅ ወደ ኃላ አትበል። 👉🌺ሴቶች ግትር ወንዶችን ይጠላሉ። ደካማ ወንዶችን ደግሞ ይንቃሉ።አንተ ጥንካሬ በሚያስፈልግበት ቦታ ጠንካራ ሌላ ጊዜ ደግሞ ገር ለመሆን ሞክር። 👉🌺ሴቶችን መልካም ንግግር፣ውብ ገፅታ፣ንፁህ ልብሶችና ጥሩ መአዛ ስለሚማርካቸው ሁሌም እነዚህ ነገሮች እንዲኖርህ ጥረት አድርግ። 👉🌺ለሴት ቤቷ የቤተ መንግስት ያህል ክብር የምትሰጠው ስፍራ ነው።ቤቷ ስትሆን ዙፏኗ ላይ በክብር የተቀመጠች ንግስት ያህል ክብር ይሰማታል።በምንም ተአምር ይህን ቤተ መንግስቷን የሚያፈርስባት ነገር እንዳትፈጵም ። ከንግስና ዙፏኗ ላይ ልታወርዳት እንዳትሞክር። ይህን ካደረክ ንግስናዋን እንደመቃወም ይቆጠራል። ለንጉስ ንግስናውን ከመቀናቀን የበለጠ ትልቅ ወንጀል የለምና ጥንቃቄ አድርግ። 👉🌺ሴት የቱን ያህል ብትወድህም ቤተሰቧን ማጣት አትፈልግም።አንተን ከቤተሰቧ በላይ እንድትወድህ ለማድረግ አትጣር ።ይህን ማድረግ ፋፃሜው የማያምር ጠላትነትን ሊያመጣብህ ይችላል። _👉🌺ሴት ከጎንህ(ጠማማ አጥንት) መፈጠሯን አትዘንጋ።ይህ አፈጣጠሯ የውበቷ ሚስጥር መሆኑን አወቅ ።ትንሽ ስህተት ባየህ ቁጥር አቃናታለው እያልክ እንዳትሰብራት ተጠንቀቅ።ስብራቷ ፍቺ ነው።ላቃናት ከሞከርኩ ትሰበራለች በማለትም የባሰ እንድትጠም መንገድ አትክፈትላት ።መካከለኛ ሰው ሁንላት ። _👉🌺ሴት አንዳንዴ የዋልክላትን ውለታ ልትዘነጋ ትችላለች (ስትናደድ) ያደረክላትን ነገርም ልትክድ ትችል ይሆናል።ነገር ግን እንዲህ አደረገች ብቻ በማለት እንዳትጠላት ። ይህን ባህሪዋን ባቶድላት ሌሎች ሚስቡህ ባህሪዎች እንዳሏት አትዘንጋ። 👉🌺ሴት አካላዊ ድካምና ስነ ልቦናዊ ጫና ሊያርፍባት ይችላል።በዚህ ወቅት አላህ (ሱብሀነሁ ወተአላ)የግዴታ አምልኮዎችን (ሰላትና ፆም)ሳይቀር ውድቅ አድርጎላታል። በዚህ ጊዜ እዘንላት: ትእዛዝ አታብዛባት። _👉🌺ሴት አንተ ዘንድ ያለች(የፍቅር) ምርኮኛህ መሆኗን አትዘንጋ።ምርኮኛህን በጥሩ ሁኔታZ ያዛት።እዘንላት፣ በድክመቷ የምትፈፅመውን ስህተት እለፋት ።ምርጥ የህይወትህ አጋር ትሆንሀለች። ምርጥ ትዳር ለሁላቹም ♡ㅤ     ❍ㅤ         ⎙ㅤ       ⌲  ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ      ˢᵃᵛᵉ      ˢʰᵃʳᵉ https://t.me/Ambaselmarye https://t.me/+NNt69FTTQPEwYmJk https://t.me/Ye_setoch_Jemea
Показати все...
🇸🇦ዳእዋ ሰለፊያ በአምባሰል ማርዬ ወሎ 👉ጉባ 🇸🇦

የቻናሉ ዋና አላማ የሰለፊያ ኡስታዞቻችን ሙሀደራዎች ቂርአቶች ፈተዋወች ደርሶች ግጥሞችንም ፈዋኢዶችን አስተማሪ ፁሁፎችና ታሪኮች የቻናሉ ሊክ Ambasel marye

Фото недоступне
🍃"◈የኛ ሥራ እንደሆን ◈🍃      ◈"መቼም አያኮራን   🌹◈አሏህ በራህመቱ◈🌹 🍃◈ወደ ጀነት ይጥራን ◈🍃      🌹🌸🌹🌸🌹🌸🌹 🌹◈ያላገባ ያግባ ያገባም ይጨምር   እስከ ❹ መብቱ ነዉ የለዉም ክርክር 🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋 🌹እህቶች ልመዱ የነብዩን ሱና ❹ሴት ለአንድ ወንድ ሙስተሀብ ነዉና 🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋 🌹የእኔ ብቻ እያልሺ ቅናት አይግደልሺ አግባ ጨምር በይዉ አሏህም ይዉደድሺ 🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋 🌹ባሌ ብቻ ሳይሆን በያቸዉ ባላችን    ይህንን ነዉያስተማረን ቁርአን ሀድሳችን    🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋 🌹እንግዳዉ እህቶች ያዉ መልካም ምኞት    ያን ጀግና ሰለፍይ አብሺር ጠንክር በሉት 🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋 🌹◈እህቶች በርቱልኝ የኔ ሱመዮች   ወሏሂ አሉ ጀግኞች የሱና እህቶች أختكم أمُ عبـــد الرحمن ZE@TH 📵ሊንኩን መሰረዝምሆነ መቁረጥ አልፈቅድም📵 https://t.me/deawaselefyah_behabesha https://t.me/deawaselefyah_behabesha https://t.me/deawaselefyah_behabesha
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.