cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Cheruz ዎላይታ➊➒

ማላላ ኢንተርቴይመንት የመረጃ ምንጭ አዳድስ የኢትዮጵያ እንዲሁም  የአለም አቀፍ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ምርጫው ያደርጉ ለበለጠ መረጃ Contact Me On 0940083536 Telegram Thanks All Cheruz ነኝ SHARE | ሼር @CheruzWolaita

Більше
ЕфіопіяАмхарськаОсвіта
Рекламні дописи
1 373
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

የyoutube Channalን እባካችሁ #Subscribe በማድረግ ይተባበሩ🙏🙏🙏#Cheruza negn https://youtu.be/7_wwI_Y7yX0
Показати все...
🔴ዘጠነኛው ሺህ አዝናኝ ትዕይንቶች, የጩቢቲ ሚስት ማርገዝ @dallol_entertainment @comedianeshetu

Показати все...
ዋሸው እንዴ! on TikTok

@cheruza16 397 Followers, 906 Following, 132 Likes - Watch awesome short videos created by ዋሸው እንዴ!

Please subscribe በማድረግ ይተባበሩ 🙏🙏 https://www.youtube.com/@cheruadane4962
Показати все...
Показати все...
ይህን የYOUTUBE Channel በመቀላቀል፣ Subscribe ይተባበሩ 👇👇👇👇 https://youtu.be/3UdFwWXDF38
Показати все...

በቀጥታ የአለም ዋንጫ ጨዋታዎች ይከታተሉ https://t.me/QatarOnline1
Показати все...

💓ፍቅር_ለፍቅር_በቂ_ነው!! . "ፍቅር ራሱን እንጂ ሌላ ምንም አይሰጥም ፤ ከራሱ እንጂ ከሌላ ከማንም ምንም አይቀበልም፤ ፍቅር ለፍቅር በቂ ነውና!! ፍቅር ምንም ንብረት የለውም፣ የማንም ንብረት ሊሆንም አይችልም።" # ካህሊል ጂብራን https://t.me/Cheruz21
Показати все...
Cheruz ዎላይታ➊➒

ማላላ ኢንተርቴይመንት የመረጃ ምንጭ አዳድስ የኢትዮጵያ እንዲሁም  የአለም አቀፍ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ምርጫው ያደርጉ ለበለጠ መረጃ Contact Me On 0940083536 Telegram Thanks All Cheruz ነኝ SHARE | ሼር @CheruzWolaita

❤️Point‼️ እስካሁን የተደረጉ የዩኒቨርሲቲ የጥሪ ማስታወቂያዎች 1ኛ- Addis Ababa University ......ሚያዝያ 24-25 2ኛ- Wolaita sodo University ......ሚያዝያ 27-28 3ኛ- AASTU University ......ሚያዝያ 28-29 4ኛ- ASTU University ......ሚያዝያ 28-29 5ኛ- Kotebe Metropolitan University ......ሚያዝያ 28-29 6ኛ- Bahirdar University ....ሚያዚያ 28 - 30 7ኛ- Debre birhan University.......ሚያዚያ 29- 30 ለተማሪዎች ሼር አርጉላቸው!
Показати все...
🎁Safaricom ethiopia ሽልማት🎁 በተጠቃሚዎች ዘንድ እውቅናን ለማትረፍና ደንበኞችን ለማብዛት የቴሌግራም bot ከፍተናል በውስጡም ብዙ ሽልማቶችን አዘጋጅተናል። 🎁ለእርስዎ እና ለ2 ጓደኛዎ የ 3000 ብር ስጦታ 🎁smart phone( s21 ultra) 🎁Asus personal computer ይህንን ለጓደኞችዎ በመላክ ተሸላሚ ይሁኑ ማሳሰቢያ! ይህ ሊንክ የሚያገለግለው ለ Cheruz ብቻ ነው https://t.me/Safaricom_ethiopia_new_bot?start=r0584594685
Показати все...
የ2013ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ማለፊያ ነጥብ ይፋ ሆነ። የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስቴር ዴኤታ ሳሙኤል (ዶ/ር) ለጋዜጠኞች የ12ኛ ክፍል መለቀቂያ ፈተና መቁረጫ ነጥብ ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል። በሁለት ዙር ለተሰጠው የመልቀቂያ ፈተና የተሰጠው የማለፊያ ነጥብ የተለያየ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን በዚህም መሰረት በመጀመሪያ ዙር ፈተናቸውን የወሰዱ የተፈጥሮ ሳይንስ እና የማህበራዊ ሳይንስ መደበኛ ተፈታኞች ውጤት የሚከተለውን ይመስላል በመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ለመማር ለተፈጥሮ ሳይንስ መደበኛ ተፈታኞት ማለፊያ ነጥብ ለወንድ 363 ለሴት 351 ሲሆን በተፈጥሮ ሳይንስ በታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች ላሉ መደበኛ ተፈታኞች ለወንድ 351 ለሴት 339 ማለፊያ ነጥብ መሆኑ ተገልጿል።ለተፈጥሮ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ሁለቱም ፆታ የማለፊያ ነጥብ 300 ሆኗል።በተፈጥሮ ሳይንስ ድጋሜ ተፈታኞች ማለፊያ ነጥብም 380 ሆኖ መቆረጡ ተገልጿል። በመጀመሪያው ዙር የተፈተኑ እና በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የተፈጥሮ ሳይንስ መቁረጫ ነጥብ 300 ሆኗል። ለማህበራዊ ሳይንስ መደበኛ ተፈታኞች የማለፊያ ነጥብ ለወንድ 264፣ ለሴት 254 ሲሆን በማህበራዊ ሳይንስ በታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች ላሉ መደበኛ ተፈታኞች ለወንድ 254፣ ለሴት 250 ማለፊያ ነጥብ ሆኖ ተቆርጧል። ለማህበራዊ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ሁለቱም ፆታዎች ማለፊያ ነጥብ 250 መሆኑን እና በማህበራዊ ሳይንስ ድጋሜ ተፈታኞች ለሁለቱም ፆታ የማለፊያ ነጥብ 280 እንደሆነ ተገልጿል። በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የማህበራዊ ሳይንስ መቁረጫ ነጥብ 250 ሆኗል። በሁለተኛ ዙር ፈተናቸውን የወሰዱ የተፈጥሮ ሳይንስ እና የማህበራዊ ሳይንስ መደበኛ ተፈታኞች ውጤትም ይፋ የሆነ ሲሆን በዚህም መሰረት በመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ለመማር ለተፈጥሮ ሳይንስ መደበኛ ተፈታኞት ማለፊያ ነጥብ ለወንድ 423 ለሴት 409 ሲሆን በተፈጥሮ ሳይንስ በታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች ላሉ መደበኛ ተፈታኞች ለወንድ 410 ለሴት 396 ማለፊያ ነጥብ መሆኑ ተገልጿል።ለተፈጥሮ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ሁለቱም ፆታ የማለፊያ ነጥብ 350 ሆኗል።በተፈጥሮ ሳይንስ ድጋሜ ተፈታኞች ማለፊያ ነጥብም 443 ሆኖ መቆረጡ ተገልጿል። በሁለተኛ ዙር የተፈተኑ እና በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የተፈጥሮ ሳይንስ መቁረጫ ነጥብ ከ350 በላይ መሆኑ ተነግሯል። ለማህበራዊ ሳይንስ መደበኛ ተፈታኞች የማለፊያ ነጥብ ለወንድ 317 ፣ ለሴት 305 ሲሆን በማህበራዊ ሳይንስ በታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች ላሉ መደበኛ ተፈታኞች ለወንድ 305፣ ለሴት 300 ማለፊያ ነጥብ ሆኖ ተቆርጧል። ለማህበራዊ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ሁለቱም ፆታዎች ማለፊያ ነጥብ 300 መሆኑን እና በማህበራዊ ሳይንስ ድጋሜ ተፈታኞች ለሁለቱም ፆታ የማለፊያ ነጥብ 335 እንደሆነ ተገልጿል። በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የማህበራዊ ሳይንስ መቁረጫ ነጥብ ከ 300 በላይ መሆኑም ተገለጿል። ውጤቱ ለመጀመርያ ዙር ተፈታኞች ለተፈጥሮ ሳይንስ ከ600 እዲሁም ለማህበራዊ ሳይንስ ከ500 የተያዘ መሆኑን እና በሁለተኛ ዙር ተፈታኞች ለተፈጥሮ ሳይንስ ከ700 እዲሁም ለማህበራዊ ሳይንስ ከ600 የተያዘ መሆኑ ተገልጿል። ምንጭ፦ ትምህርት ሚኒስቴር @tikvahethiopia
Показати все...