cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Cinematography

Ethiocinema

Більше
Сербія1 433Мова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
135
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

┄┄✽̶»̶̥🌺 ሳሮን 🌺🌺̶̥✽̶┄┄ ✍በጉጉት ስትጠብቁት የነበረው ❤️ሳሮን❤️ የተሰኘው ምርጥ የፍቅር ታሪክ ይዤላቹሁ ከች ብያለው፡፡ ከመጀመሪያው ጀምሮ ይከታተሉ፡፡ https://t.me/joinchat/AAAAAETUwDc0JOvD2cfGdA 👉 ♥️ ሳሮን 🌺 እንዳያመልጣችሁ በተለይ ለባለ ፍቅረኛሞች 👇
Показати все...
. . . . . . . NATING 😂😂😂 @Eba_Art
Показати все...
ፍልስፍና እና ጥበብ በ ኤBA " #የውስጥህን_መጥፎ_ስሜት_ስቀህ_ከምታስመስል _ይልቅ_ጩኸኽ_አውጣው" #ኤBA በቅንነት ለሌሎች ያጋሩ፡፡ @Eba_Art 🎭🎨 ✅ አትጣላ ማለት ከሰዎች ጋር አትጋጭ ማለት አይደለም ለሰዎች ትንሽነትህን አታሳይ እንጂ 😉 ✅ <<ሴት ልጅ ስትኳኳል ከውበቷ ይልቅ አሻንጉሊትነትዋ ጎልቶ ይታየኛል፡፡>> ✅ <<ሴትን ልጅ ከመተዋወቅህ በፊት እወቃት>> ✅ <<በኔ የአእምሮ ልክ እንጂ ባንቺ ውበታዊ ቅንብር አለምን አልመለከትም>> ✅ <<ጥሩ ወይም መጥፎ በተግባር ከማከናወንህ በፊት በአእምሮህ ውስጥ ስለህዋል>> ✅ <<ከሰዎች ጋር ደስተኛ ህይወትን ለመኖር ከፈለክ መጽሀፍ ቅዱስን ኑረው>> ✅ << በዝምዬ ላይ የማየው የውስጥ ቁስል አንደበቴን ተንፍሼ ከማወጣው በላይ ከባድ ነው፡፡>> ✅ << አፍንጫህን እና አፍህ ለተወሰነ ደቂቃዎች በእጆችህ ጨምቀህ ያዛቸው ያኔ የህይወት ጣዕሟን ትቀምሳለህ>> ✅ <<በሴትች ዝምታ ላይ የማየው ነገር ቢኖር #ሊገሉህ እንደሚፈልጉ ነው፡፡>> ✅ <<አንተ በሴቷ ውበት ትማረካለህ እሷደግሞ ባንተ መገረም ትገረማለች፡፡>> ✅ <<ሴትን ልጅ ለማግኘት ከምትጠበብበት ጥበቅ ይልቅ ገንዘብን የማግኘት ጥበብን ተማር፡፡>> ✅ <<በሴቷ ላይ ከማየው ውበት ይልቅ በወንዱ ላይ የሚመሰረተው መተማመን ይበልጥ እንድጠላህ ያደርገኛል፡፡>> ✅ <<ሴት ልጅ በውበቷ መተማመን የምትጀምረው በአእምሮዋ ማሰብ ስታቆም ነው፡፡>>. ✅ "እኛ ሰዎች ንስሀ የምንገባው ገነትን የመሰለ አለምን ፈልገን ሳይሆን ሲኦልን የመሰለ ጨለማ አለም ውስጥ ላለመገኘት ነው" ✅ "ሴቶችን በጣም #አትቅረባቸው እንደዛው ሁሉ ደሞ በጣምም ደግሞ #አትራቃቸው ለምን መሰለህ ጨረቃ ውብ ሆና የምትታይህ ርቀህ ስታያት ብቻ ነውና፡፡" ✅ " #ሴት ልጅ የምታስበውን ሁሉ የምትተገብር ቢሆን ፈጣሪ ከአዳም በፊት ሔዋንን ነበር የሚፈጥረው" ✅ " ይህ አለም ሴቶችን የህብረተሰቡ ግማሽ አካሎች ናቸው የሚለው በአስተሳሰባቸው ፣ በችሎታቸው ፣ በብልህነታቸው...... ታግዘው ሳይሆን ከአዳም ግራ ጎን ስለተፈጠረች ነው፡፡" ✅ "ሴት ልጅ ህልሟን ስትኖረው ወንድ ልጅ ደግሞ የታለመለትን ኑሮ ይኖራል፡፡" ✅ "በአእምሮህ መኖርን ስታስብ በልብህ ደግሞ .መሞትን ትመኛለህ፡፡" ✅ "ሴት ልጅ በተግባሯ ወንዱ ደግሞ በቃላቶቹ ይሟገታሉ " ምንጭ ፦ ከ #ኤBA_የድንግል_ልጅ ቻናል ሼር ያርጉት @Eba_Art @Eba_Art . . . . . #መልካም_ቀን_ለአለም_ህዝብ!!! 😍 ቻናሉን ከወደዳችሁት ጆይን ያርጉት
Показати все...
በአይነቱ ለየት ያለ ምርጥ ብቃትና ችሎታ የታየበት ክሊፕ በማለዳ ፊልም ፕሮዳክሽን Ethiopia Adis: https://youtu.be/V-BZJe_XMMg
Показати все...
Ethiopia Bekelech - Angaliya | አንጋሊያ - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)

Ethiopian Music : Ethiopia Bekelech | ኢትዮዽያ በቀለች - Angaliya | አንጋሊያ - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)Google+ :

https://plus.google.com/+hoplessable...

በአይነቱ ለየት ያለ ምርጥ ብቃትና ችሎታ የታየበት ክሊፕ በማለዳ ፊልም ፕሮዳክሽን Ethiopia Adis: https://youtu.be/V-BZJe_XMMg
Показати все...
Ethiopia Bekelech - Angaliya | አንጋሊያ - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)

Ethiopian Music : Ethiopia Bekelech | ኢትዮዽያ በቀለች - Angaliya | አንጋሊያ - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)Google+ :

https://plus.google.com/+hoplessable...

ገፄን በመቀላቀል ያትርፉ!! @EBA_ART
Показати все...
🎭 ውድ EBA ART የኔ እይታ ቤተሰቦች ጊዜ እንደ ንፋስ በሚነጉድበት ዘመን አለም በስልጣኔ ከተራራው ጫፍ ለመድረስ በሚፈጥኑበት ዘመን እኛ ዝቅ ብለን ስለመደመር መስበክ እና እርስበርስ ጦርነትን በራሳችን ላይ ማወጅ የለብንም:: 🎨 ሶሻል ሚዲያን ለበጎና ለመልካም ነገር እንጠቀምበት እያልኩ ይሄን መረጃ አካፈልኳችሁ፡፡ ይህንን ቻናል ተቀላቀሉት 👇👇👇 RAS EBA .በዚህ ቻናል ላይ የኔ ኦርጅናል ስራዎች ይቀርባሉ፡፡ ከዚ በተጨማሪ አንብቢ ከወደድኳቸውና ከተመቹኝ ግጥሞች ጋር ዘና አደርጋቹሀለው፡፡ መልካም ቆይታ ከኤባ ጋር... " #የውስጥህን_መጥፎ_ስሜት_ስቀህ_ከምታስመስል _ይልቅ_ጩኸኽ_አውጣው" ኤባ https://t.me/joinchat/AAAAAETUwDc0JOvD2cfGdA በቅንነት ለሌሎች ያጋሩ፡፡ @Eba_Art 🎭🎨
Показати все...
አንድ ሚስጥር

ሰላም🙏🙏 ገጻችን በተለያዩ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች የተከፈተ እና አላማዉን በተለያዩ ሱሶች ፣ አጉል ልማዶች ፣ በተስፋ መቁረጥ ፣ ተስፋ በማጣት ዉስት የተዘፈቁ ወጣቶችን ከተያዙበት አላስፈላጊ ሱሶች በተለያዩ ምክሮች ድጋፎች ነጻ በማዉጣት ተስፈኛ ፣ ሀገሩን የሚወድ ወጣት ማረግ ነዉ፡፡

Boom booommm booooom Watch "Eyerusalem Getu - Degem Degem - እየሩሳሌም ጌቱ - ደገም ደገም - Official Music Video - Ethiopian Music 2020" on YouTube https://youtu.be/51pr2npqKUM
Показати все...
Eyerusalem Getu - Degem Degem - እየሩሳሌም ጌቱ - ደገም ደገም - Official Music Video - Ethiopian Music 2020

Eyerusalem Getu - Degem Degem - እየሩሳሌም ጌቱ - ደገም ደገም - Official Music Video 2020 - New Ethiopian Music#Amharicmusic #Ethiopianmusic #Newmusic2020Nahom...

መልካም ገና "እነሆ ለህዝብ ኵሉ የሚሆን ታላቅ ደስታን የምስራች እነግራችዃለኹ እና አትፍሩ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋል " ሉቃስ ፪÷፲-፲፩ @Rastafarian_lifeJAH @Rastafarian_lifeJAH RAS EBA
Показати все...
💞አንቺን ማፍቀር ለማቆም ፈጣሪ ስጋዬን ብቻ ሳይሆን ነፍሴንም ማጥፋት አለበት💞 https://telegram.me/YeFekr_kal_be_Etob
Показати все...