ፍቅሬን በምን ቋንቋ
❤💔💑💞💘💖 ምርጥ ምርጥ ፕሮፋይል ፒክቸሮች ከኛ ጋር ያገኝአሉ
БільшеКраїна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
147
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
አንድ ሰው አብዝቶ ሲለምንህ፣ አብዝቶ ሲጠብቅህ፣ ደስታውን ትቶ አብዝቶ ሲጨነቅልህ፣ መሄጃ ስለሌለው ወይም ካላንተ መኖር ስለማይችል ሳይሆን ፍቅርህ አሸንፎት ነው፤ ግን ይሄ ሳይገባህ ቀርቶ የቆረጠ ቀን ላያስታውስ ይረሳሀል💔እመነኝ.
.........❤️✥🅨🅐🅕✥❤️.........
▯▭▬▭🍃🌺🌸🍃▭▬▭▯
‼️ Join & Share...
📢@ye_afkariwochu
🗣@natishaboy_bot
👤@NBnati
▯▭▬▭🍃🌸🌺🍃▭▬▭▯
➽__________➽__________➽
2140
••●🍃እውነት••●🍃
"ዕውነትን ማወቅ ትልቅ ጥረት ይጠይቃል። ዕውነትን መናገር ደግሞ ትልቅ ድፍረት፣ ዕውነትን ለመኖር ከሁሉ የሚበልጥ መስዕዋትነት ያስከፍላል። ምክንያቱም ዕውነትን ለመረዳት ብሩህ ልቦና፣ ለመናገር ንፁህ ህሊና፣ ለመኖር ደግሞ የሰውን ሁለንተና ይጠይቃል።
:¨·.·¨: ❀
2010
#ናፍቆቴ
አይንሽ በልቤ ላይ እየተመላለሰ
ውስጤ ተቸገረ በናፍቆት ተላወሰ
ነይልኝ ብያለው ማሰቤም ባሰብኝ
አንቺን ተሸክሞ ልቤ ደከመብኝ
ፍቅርሽ በዝቶ
ሳይፈስብኝ ሞልቶ
ፈልጎ ላይተውሽ
ወደውስጡ ገብተሽ
መድሀኒቴ ነይ ታምሜልሻለው
አይንሽን ላየው ጓጉቸልሻለው
የፍቅር መንገዱ ልብን ቢያጠፋም
ውስጤን አሸብሮ ማስናፈቅ እይተውም
ናፍቆቱን አልቻልኩም በአይኔ ተመላለሽ
ፈጠን ብለሽ ነይልኝ እንዳልጎዳብሽ
.........❤️✥🅨🅐🅕✥❤️.........
▯▭▬▭🍃🌺🌸🍃▭▬▭▯
‼️ Join & Share...
📢@ye_afkariwochu
🗣@natishaboy_bot
👤@NBnati
▯▭▬▭🍃🌸🌺🍃▭▬▭▯
➽__________➽__________➽
2910
💔🥀.....
ምነው ብትተይኝ ቁስሌን ባትነካኪ
እንዳለው ብተዪኝ ምናለበት እስኪ
ሰው አቶጂ ነገር ልብሽን አትሰጪ
ምን ብጠጣበት ነው ከሆዴ ምትወጪ
2900
♥✦.....
በስንክልክል መንገድ
በበዛዉ አቀበት በበዛዉ ፈተና
ባኮረፈ ሰማይ ባዘለ ደመና
እንዲሁ ስዋት እንዲሁ ስጎተት
ቀኔም ጨለመብኝ መንገዴም ራቀ
አንዴም ሳይነጋልኝ ጨለማ እየሳቀ።
2110
🍃🌹🍃.............
ከሰማውት በላይ ሰዎች ካሉኝ ልቆ
አመልሽ በፍቅር ይዞኛል አጥብቆ
እንኳንም ተገኘው ሆንኩኝ ካንቺ ጋራ
እጄን አትልቀቂኝ ልቤንም አደራ
~~~~~~~~~~~~~~~~~~
🌺💗🌺💗🌺💗🌺💗🌺💗🌺
2310