uk
Feedback
Shared Current

Shared Current

Відкрити в Telegram

Показати більше
Buy Ad
607
Підписники
Немає даних24 години
-57 днів
-1730 днів
Архів дописів
Geography model exam 📚 Share 🔗 @Qesem_Social @Qesem_Social

English model exam 📚 Share 🔗 @Qesem_Social @Qesem_Social

3rd round English model exam for grade 12.pdf5.35 KB

Hi dear Qesem Social families we're going to post model exams within their answers so you can check your performance for the exam, right?😊 Good!!👇👇

English work sheet 3=Habtamu.docx0.43 KB

Geography Grade 11 Work sheet=Teacher Yassin M..docx0.39 KB

Amharic Grade 12 Worksheet = By Mesfin D..docx0.15 KB

Physics Grade 12 Work sheet three 2013 By Getachew G..pdf4.84 KB

Aptitude = By Mulu K..docx0.27 KB

History worksheet for Grade 12 = By Teacher Teshome.pdf2.77 KB

#በሁሉም_ክፍል_ደረጃ_ላሉ_ተማሪዎች_የሚሆን! በቡድን ማንበብ በአቶ ቻLu እይታ... ❓ማንበብ እንዳለባችሁ እያወቃችሁ ሳታነቡ የመቅረት ልምድ አለባችሁ? ❓በአብላጫው የትምህርት አይነቶች አሪፍ ውጤት አምጥታችሁ ፤ አንድ የሆነ subject ውጤታችሁን ይቀንስባችኋል? ❓የምታነቡትን ነገር ለመረዳት ጊዜ ይወስድባችኋል? ለነዚህ ጥያቄዎች መልሳችሁ ''አዎን'' ከሆነ የቡድን ማንበብ ይኖርባችኋል! ✳️ በቡድን የማንበብ ጥቅም ➖ እንዳትዘናጉ ያደርጋችኋል! ከልሎች ጓደኞቻችሁ ጋር ስትጠያየቁ ምን ያክል ርቀዋችሁ እንደሄዱ ስለምታቁ እነሱ የደርሱበት ጋር ለመድረስ ትጥራለችሁ!ልክ በቡድን ካነበባችሁ በኋላ የሚሰማችሁ ስሜት '' እንዴት ዛሬ ከነሱ እኩል መረዳት አቃተኝ? አሁኑኑ አምብቤ ልደርስባቸው ይገባል ፤ልቀድማቸው ይገባል'' ስትሉ መቼም የማንበብ ሙዳችሁ አይጠፋም! ➖ ደከም ያላችሁበትን ትምህርት እንድትሻሻሉ ያግዛችኋል! እንበልና አስግዶም የተባለ ተማሪ English በጣም ይችላል Maths ላይ ግን ደካማ ነው! ጓደኛው ሰቦና ደግሞ Maths ላይ አሪፍ ነው English ላይ ግን ደካማ ቢሆን!እኚ ልጆቾ አንድ ላይ ቢያነቡ እያንዳኝዳቸው ሁለቱም subjects ላይ ጎበዝ ይሆናሉ ማለት ነው! ➖ ያልገባችሁን ለመረዳት ጊዜ አይወስድባችውም! ስማኝ የኔ ደነዝ😃 መፃፍ ገልጦ ለጅም ሰዓታት ማየት ትርጉም የለውም! ዝምብለህ ከፋታፈጥበት ጓደኛህን ጠርተህ አስረዳኝ አትለውም? አንተ ሁለት ሰዓት ያየኸውን በሙሉ እሱ በ5 ደቂቃ ሊሰራው ይችላላል!ጊዜ ቆጠበልክ ማለት አደል? ➖ በግል ከሚደረግ ንባብ የልቅ በቡድን የሚደረጉ ንባቦች ለትውስታ ቅርብ ናቸው! በቡድን የሚደረጉ ንባቦች ሃሳብ መለዋወጥ እና ክርክር የተሞላባቸው መድረኮች ስለሆኑ ይበልጥ ለማስታወስ ቅርብ ናቸው! ካዲያ እነኝን ጥቅማ ጥቅሞች በሚገባ ለማግኘት ምን አይነት የንባብ ቡድን እንመስርት? 1⃣በቁጥር አነስተኛ የሆነ የንባብ ቡድን መመሰረት ''ሴት ሲበዛ ጎመን ጠነዛ ''አሉ አበው?ይኽን ሰሙና ''ተማሪ ሲበዛ ሃሳብ ተንዛዛ''አሉ አቶ ቻLu ገልበጥ አረጉና? 2⃣ ለማንበብ ፍላጎት ያላቸውን ተማሪዎች ብቻ ወደ ቡድናችሁ አስገቡ! በዛ የውይይት ሰዓት ስለ ትምሮ እና ትምሮ ብቻ መወራት ስላለበት! 3⃣ ለቡድናችሁ ህጉን አርቅቁ ፤ አፅድቁ የምትገናኙበት program ፤ ሰዓት እና ቦታ አዎን እነኚን በደምብ ወስኑ!ህጉን ለሚተላለፍ የቡድናችሁ አካል ካለ 🟥 ቀይ ካርድ አብሉት! 3⃣ ተደማመጡ ፤ ተቻቻሉ ፤ ተከባበሩ! የኔ ብቻ ነው ልክ አትበሉ!አንዳንድ ስው ክብሩ የተነካ ይመስለዋል ፤ ስህተቱን ካለመነ?እኔ ይሄን ሰገጤ ሰገጣጤ ብዬ ጠራዋለሁ 😂 ተደማመጡ ፣ ክርክር ሲፈጠር ነገሮች ከቁጥጥር ውጪ ይሆናሉ!አንዳንድ ሰው የሚሆነውን አያቅም ፤ ሲለዚህ ተራ በተራ የመደማመጥን ባህሪ አዳብሩ! ተከባበሩ : አንዳንድ ተማሪ አለ ጥያቄ ከበደኝ አስረዳኝ ስትለው ''ይቺ ጥያቄ ትከብድሃለች ☺️ ትሽ ሞተሃል😤'' ብሎ የሚመልስ | እነኝ ደግም ዝልጤ ዝልጥልጤ 😂 ብዬ ጠራቸዋለሁ! በተቻለ መጠን የሰው ስሜት ላለመጉዳት ምክሩ!ካልሆነ ቡድኑ ይፈርሳል! ✳️ለመሆኑ በቡድን ሲጠና እንዴት ነው? ✅ እያንዳንዱ የቡድኑ አባል ጥያቄዎቹን ይዞ እርስ በእርስ መጠያየቅ! ✅ ስለ አንድ topic በደምብ ማወቅ የምትፈልጉ ከሆነ የተየለያየ resource ይዛችሁ!(አንዳንዱ ከText book,አንዳንዱ ከ reference ,ከGoogle ብቻ እያንዳዳችሁ shorte note ይዛችሁ ስላወቃችሁት ነገር idea መቀያየር😊 እኔ እንዲህ ለፍቼ አዘጋጀሁት እናንተ ደግሞ ሼር ለማድረግ ወደኋላ አትበሉ😉 📢SHARE🔗 JOIN : @Qesem_Academy JOIN : @Qesem_Academy

📚Verbs: Types and Tenses 🔊Share 🔗 @Qesem_Social @Qesem_Social

ማስተካከያ! የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የመቀበል አቅም 2670 ብቻ ነው!ስለዚህ የተቀራችሁ ከ 500 በላይ ያመጣችሁ 9,300 አካባቢ የምትደርሱ ተማሪዎች ሌላ ግቢ ነው የምትታጎሩት!😊😊 ❓ለመሆኑ AAU ግቢ በአሪፍ ውጤት ነው ወይስ በትምህርት rank ነው የሚያስገባው? እንበልና በአንድ ትምህርት ወደ 200 የሚጠጉ ተፈታኞች ሁሉም 600 አመጡ እንበል ?ካዲያ በዚህ ግቢ ያሉትን ሁሉንም ተማሪዎች ወደ AAU የሚገቡበት እድል የጠበበ ነው! እንበልና ወደ 3000 ተማሪዎች የሚጠጉ ተማሪዎች ከአዲስ አበባ ቢሆንም ሁሉም ስለሰቀለ ብቻ AAU አይገባም ምክንያቱም የብሔር ብሔረሰቦችን Diversity ማረጋገጥ ስለሚያስፈልግ! አዲስ አበባ ውስጥ 590 ያመጣ ተማሪ AAU ሳይደርሰው ሌላ ትምህርተ ቤት 520 ያመጣ በትምህርት ቤቱ ስለሰቀለ ብቻ AAU የመግባት እድል አለው! ስለዚህ AAU ለመግባት የሚያስፈልጋችሁ ✅TOP SCORE እና ✅TOP RANK (ከትምህርት ቤታችሁ) ሊኖር ይገባል 📢SHARE🔗 JOIN : @Qesem_Academy JOIN : @Qesem_Academy

❓የምፈልገውን ፊልድ ለማግኘት ውጤት ወርዶብኛል ለምትሉ በጫባጫ ተማሪዎች የተዘጋጀ Motivational therapy 😊 ቆይ ለምንድነው?ሁሌ በቃ ውጤት ወርዶብኛል አለቀልኝ ብላችሁ የምታስቡት? ከ500-600 ባመጣችሁ ተማሪዎች ይሄ ችግር ገኖ ይታየኛል?ለምንድነው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግባት የፈራችሁት እናንተ በቅቧቃ😝?competition አለ ምናን ልትሉኝ ባልሆነ competition እማ ሁሉም ቦታ አለ? እኔ በጣም የምታስቁኝ ግን AAU ፉክክር አለ ብላችሁ Hawassa የምትሞሉ ልጆች ናችሁ?ዘንድሮ ከ 500 በላይ ያመጣ ተማሪ 12,000 ነው ?እና ሁሉም AAU ሊገባ ነው?በጭራሽ AAU የሚቀበለው 5500 የማደርሱ ተማሪዎችን ብቻ ነው(ይሄ በ2011 ታሪክ ነው ከዚህ ሊቀንስም ይችላል!)እና የተቀረው 6,500 የት ሊመጣ ነው በሉኝ?ያው competition አይኖርም ብላችሁ ወደሞላችሁባቸው እንደ Gonder ,Hawasa ,Bahirdar,Jima የመሳሰሉ ግቢዎች ነዋ! እናተ ፈሪዎች ቀይ ምንድነው የሚያንቦቀቡቃችሁ?እስኪ ልትፈሩ የማይገባችሁ ለምን እንደሆን በምሳሌ እንይ😊 ለምሳሌ ያ ምንም መማር እንደምፈልግ አላወኩም ያለው ሰቀያችን( የተከበረው እና ግራ የተጋባው ብሩክ ባልካቸው 😂) -669 አመጣ ጥሩ ነው!👏👏እስኪ ከናንተ ጋር ቢደርሰው የሚፈጠረውን እንይ (አትዮ ውስጥ ከተማረ ማለቴ ነው ...ብዙ እድ ተማቻችቶለታልና) ሁሉም ግቢ ከ700 የነበረው የEnterance ውጤታችን ወደ 20% ይቀየራል! ስለዚህ 700=20 669=x x of20%= 19.11% እንበልና COC ከ30% ተፈተኖ 30% አገኘ እንበል!መቼም ጎበዝ ነው አያቅተውም!ብዬ ነው! የFresh man ከ50% ሁሉንም ሰርቶ 50% አመጣ እንበል! ስለዚህ ከ100% ሲሰላ= 19,11 %+ 30%+ 50%=99.11% ✅ወደ Grade ሲቀየር A+( SCORE 4 አመጣ ማለት ነው!ጥሩ እሺ አሁን ደሞ ጌጤ ሸንቁጤ አብጤ የተባለች 😂ተማሪ 500 አመጣች እንበል!የሷንም ውጤት ወደ 20% እንቀይረው! 700=20% 500=? x=14.2% cool ይች ልጅ እንግዲ ከብሩክ ባልካቸው( የሚማረውን ለምረጥ ግራ ከተጋባው 😝 ልጅ ጋር እኩል ልትሆን የምትችልበትን እድል አሁንም አለ❓ እንዴት ብትሉኝ? ልነግራችሁ ነው ሰፋ አትበሉ! ፅሁፉን በለማዘጋጀት አብሬያችሁ ያለሁት እኔ አቶ ቻLu ነኝ 😊 እሺ እንቀጥል እሺ ተማሪ ጌጤ እንበልና COC ከ30% ተፈተና 30% አገኘች እንበል!ማንም ሰው ከጣራ የማያገኝበት ምንም ምክንያት የለም! የFresh man ከ50% ሁሉንም ሰርታ 50% አመጣች እንበል! 🔥ሴት ስለሆነች ብቻ ከ100% በሚያዘው Grade ላዬ 5% ይጨመርላታል!ይሄ ለሁሉም ግቢዎች ይሰራል!እና ከ100% ለውድ ተማሪያችን ጌጤ total ከ 100% እንደውልላታ! total out of 100% =14.2% +5% +30 +50%=99.2% ✅ወደ Grade ሲቀየር A+( SCORE 4(four) አመጥታ ከጃኒየሱ ተማሪ ብሩክ ባልካቸው ጋር እኩል ሆነች አደል! እስኪ አሁን ደግሞ የሌላ ተማሪ እንይ!የዚህ ልጅ እናት እንደ ብሩክ ባልካቸው እናት ልጃችን ምን ትምህርት እንደሚመርጥ ግራ ገብቶታል! እኛም ተቸግረናል አላለችም!ምክንያቱም ልጇ 515 ስለመጣ ሚዲያ ላይ እንደዛ ብላ ለመኩራራት አፍ የላትም!እሷ የምትለው ለልጂ ፈጣሪ ያዘጋጀለትን መልካሙን ዋጋ ይከፈለው ነው ፀሎቷ!እና ስለ እናቱን ትተን ስለ ልጁ እናውራ!ልጁማ የኔው ጉድ ነው!515 አምጥቶ አፉን የለጎመው ምስኪን አቶ ቻLu 😭!ለማንኛው እስኪ ወደ ስራችን እንቀጥል! የEntrance ውጤቴ ወደ 20% ሲቀየር =14.71 አገኛለሁ! ከፈጣሪ ጋር ...COC 30% ባመጣ እና Fresh man 50% ባመጣ .... Total out of 100% 94.71% አመጣሁ ማለት ነው!So Grade A+ ሊሆነው Score ደግሞ 4(Four) ሆንኩ ማለት አደል! ለብ በሉ ነገሩን እንጂ ገና አልሆንኩም!የኔ እንደምሳሌ የተቀስኩትም ጫማ እንድንለካካ ሳይሆን ሰው ከማማ ራሴን ልማ ብዬ ነው! ✅ቻLu?ሰው አፍ ውስጥ ያስገባሃል እንደዚህ አይነት ነገር ባትናገር ጥሩ ነው❓ እንደዚህ ብላችሁ አታስቡ!መሆን ምትፈልጉትን ደጋግማችሁ ለራሳችሁ እንዲሁም ለሰዎች መንገር እዛ ቦታ ላይ ይመራችኋል!ባይሳካልህስ ለሚለው ጥያቄ?አልተሳካም ነዋ በቃ 🤷‍♂ የአለም መጨረሻ አደለም እኮ 😊 ስለዚህ ዛሬ በመሰረታዊነት ሁለት ንቃቶችን አደረግን 1⃣ ከማለፊያ ጀምሮ ያመጣችሁ ተማሪዎች ግቢ ገብታችሁ ታሪክ መስራት እንደምትችሉ! 2⃣ አቅድ እና ፋላጎታችሁን ለራስ እንዲሁም ለሰዎች በመንገር ወደስኬት መስፈንጠር እንደምትችሉ! 📢SHARE🔗 JOIN : @Qesem_Academy JOIN : @Qesem_Academy

📌አዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ሄደን ያነጋገርናቸው ባለሙያዎች የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና የሰጡን መረጃ ( ስለፈተናው መረጃ የሚሰጠው ትምህርት ሚኒስቴር አልያም የፈተናዎች ኤጀንሲ መሆኑን እና ባለሙያዎቹ የሰጡን መረጃ ቢሮው እየተዘጋጀበት ካለው direction አንጻር ብቻ እንደሆነ ልብ ይባል ) ➖ የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ሰኔ አካባቢ ይሰጣል የሚል እቅድ ተይዟል። ➖ የ9ኛ ክፍል ትምህርትንም ያካትታል የሚባለው መረጃ ከእውነታው የራቀ ነው። እንዲህ የሚል መመሪያ ለየትኛውም ትምህርት ቤት እንድናሰራጭ ከትምህርት ሚኒስቴር አልታዘዝንም ፥ እኛም እንዲህ ያለ መመሪያ አላስተላለፍንም። ➖ በክለሳ ተምረውታል ተብሎ ስለሚታሰብ እና ክለሳ ስለወሰዱ የ11ኛ ክፍል እና የ12ኛ ክፍል ሙሉ ፖርሽን ይይዛል። ➖ ትምህርት ሚኒስቴር የመፈተኛ ታብሌቶች እንደሚያስገባ ስላሳወቀ በፈተናው አሰጣጥ በኩል ያሉ ሂደቶችን ከትምህርት ሚኒስቴር የሚወጡ መረጃዎችን እየጠበቅን ነው። ➖ ተፈታኝ ተማሪዎች ትኩረታቸውን እንደከዚህ ቀደም ተፈታኞች ጥናት እና ዝግጅት ላይ ማድረግ እንጂ እንዲ ተባለ እንዲያ የሚሉ የተጣረሱ መረጃዎችን መስማት ላይ ማድረግ የለባቸውም። ➖ በዚህ ዓመት የተሰጠውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ጨምሮ ከዚህ በፊት የተሰጡ ፈተና ጥያቄዎችን ቢሰሩ እጅጉኑ ይጠቅማቸዋል። JOIN : @Qesem_Social JOIN : @Qesem_Social

ስለምታስበው አስብ LIKE & SHARE !!! @selehiwot @selehiwot

ዛሬ ዛሬ ናትና ራሳችሁን ለለውጥ አዘጋጁ LIKE & SHARE !!! @selehiwot @selehiwot

Ethiopian University Entrance Examination (EUEE) Maths(Natural) 📢Share link @Qesem_Social @Qesem_Social

Ethiopian University Entrance Examination (EUEE) Biology 📢Share link @Qesem_Social @Qesem_Social

Ethiopian University Entrance Examination (EUEE) Chemistry 📢Share link @Qesem_Social @Qesem_Social