cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Wolaita Sodo University

This is the official telegram channel of Wolaita Sodo University Our Official Website : http://www.wsu.edu.et/ Our Official Facebook page : https://m.facebook.com/Wolaita-Sodo-University-246568056057804

Більше
Рекламні дописи
19 118
Підписники
+3724 години
+2217 днів
+50630 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
የ2016 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ የፈተና መርሃ ግብር!! ከትግራይ ክልል ውጭ በሁሉም ክልሎችና በከተማ አስተዳደሮች ላሉ ተፈታኞች በወረቀትና በበይነ መረብ የሚሰጠው የፈተና መርሃ ግብር ከታች በሰንጠረዥ(👇) ተገልጿል!! የፈተና ስርቆትንና ኩረጃን በጋራ እንከላከል!!
Показати все...
ተፈታኞች የበይነ መረብ ፈተና ልምምድ ለመድረግ ሊከተሉ የሚገባቸው ሂደቶችን የሚገልጽ ቪድዮ ነው። የትምህርት ቤተሰብ ለሚመለከታቸው ሁሉ አድርሱልን። የፈተና ስርቆትንና ኩረጃን በጋራ እንከላከል!!! የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት https://youtu.be/PdAu-FI-Q5M?si=xpPQrYw-YwhsLi96
Показати все...
Step by step Guide for Grade 12 Online National Exam የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና

How to take the Grade 12 Online National Exam #ethiopia #ministryofeducation #matric #enteranceexam #grade12exam

👍 4
የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ለመፈተን ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ የሶሻል ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች ተጠቃለው መግባታቸው ተገለጸ። ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ከሃምሌ 03/2016 ጀምሮ በወረቀት እና በኦላይን እንደሚሰጥ መግለጹ ይታወቃል። በመርሃ ግብሩ መሠረት ከሐምሌ 3 እስከ 5 የሶሻል ሳይንስ ፈተና የሚሰጥ ሲሆን የተፈጥሮ ሳይንስ ፈተና ደግሞ ከሐምሌ 9 እስከ 11/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ተገልጿል። በዘንድሮው ዓመት የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና እንዲወስዱ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ ተማሪዎች ሐምሌ 01–02/2916 ደማቅ አቀባበል የተደረገላቸው ሲሆን፤ በዛሬው ዕለት ተጠቃለው በሠላም ገብተዋል። በመርኃ ግብር መሰረተ የፈተና ሕገ ደንብ እና አተገባበርን አስመልክቶ በነገው ዕለት ለተፈታኝ ተማሪዎች ገለጻ የሚደረግላቸው መሆኑ ተጠቁሟል። በዩኒቨርሲቲው ከተመደቡ አጠቃላይ ተፈታኞች መካከል በሶሻል ሳይንስ 12 ሺህ 970 እንዲሁም በተፈጥሮ ሳይንስ 14 ሺሕ 3 መሆናቸው ተመላክቷል። ➭ «ዕውቀትን በተግባር!!» 📷የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት!! ➤ ሐምሌ 01/2016 ዓ.ም (ወሶዩ) ◼ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟላ መረጃ ለማግኘት ትክክለኛውን የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ሶሻል ሚዲያ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ🔻 ▪Telegram  ➲ https://t.me/WolaitaSUniversity ▪Facebook ➲ https://www.facebook.com/profile.php?id=100063820159424 ▪YouTube ➲ https://www.youtube.com/channel/UC6VukdZbl5iVgZGXG8BkMdw/videos Website ➲ ://www.wsu.edu.et/ አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን🙏
Показати все...
Wolaita Sodo University

This is the official telegram channel of Wolaita Sodo University Our Official Website : http://www.wsu.edu.et/ Our Official Facebook page :

https://m.facebook.com/Wolaita-Sodo-University-246568056057804

👍 8 1
የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን 701 ሺሕ 489 ተማሪዎች ይወስዳሉ 👉የዘንድሮ 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና 701 ሺሕ 489 ተማሪዎች ይወስዳሉ:: ፈተናው በወረቀት እና በኦንላይን እንደሚሰጥ ተገልጿል። 👉የኦንላይን ፈተና ውጤትን በቶሎ በማሳወቅ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ ፈተናን ለመስጠት፣ ስህተትን በመቀነስ እና በሌሎችም ምክንያት በፈተና አሰጣጥ ላይ ወሳኝ ሚና እንደሚኖረው ተመላክቷል። 👉ከኢንተርኔት እና የመብራት መቆራረጥ ጋር ተያይዞ ያሉ ስጋቶችን ለመቀነስ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በትብብር በመስራትና የመብራት መቆራረጥ እንዳይኖር ጀነሬተሮችን በፈተና መስጫ ተቋማት ማሟላት መቻሉ ተገልጿል። @ https://t.me/WolaitaSUniversity
Показати все...
Wolaita Sodo University

This is the official telegram channel of Wolaita Sodo University Our Official Website : http://www.wsu.edu.et/ Our Official Facebook page :

https://m.facebook.com/Wolaita-Sodo-University-246568056057804

📚✍Brain & Behavior: An Introduction to Behavioral Neuroscience For more Books Join Us ━━━━━━━━━━━━━━━ ♡❤️ ✍🏻📩  📥⎙   📤 ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ  ˢʰᵃʳᵉ     @ t.me/BookzHorizon ━━━━━━━━━━━━━━━
Показати все...
Brain_Behavior_An_Introduction_to_Behavioral_Neuroscience_by_Bob.pdf31.91 MB
4👍 3
📚Economics ━━━━━━━━━━━━━━━ Don't forget to READ-LIKE-SHARE.⬇ ╔════❦◎✺◎❦════╗  @ t.me/BookzHorizon   ╚════❦◎✺◎❦════╝
Показати все...
Economics_by_John_Sloman_Dean_Garratt_and_Jon_Guest_z_lib_org.pdf19.12 MB
1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🌟 Major Telegram Star (Gift Coin) 💎1 ሰው invite ስታደርጉ 15 - 50 star ታገኛላቹ ⚡️ Telegram premium እና ሌሎችን መግዛት ትችላላችሁ ⚡️እንደ ሌሎች Airdrop Listing date ምናምን አትጠብቁም ⚡️3 የሚሰሩ task አሉ እንሰሩ መስራት አለባችሁ ⚡️1 ኮይን ሁለት ብር ከአምሳ ሳንቲም ዋጋ ያወጣል ⚡️Bot Verify የተደረገ ነው ⚡️Telegram wallet Connect አድርጉ 🔥 ካልጀመራችሁ እዚጋ ጀምረ : Start Here
Показати все...
👍 3
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
#ATTENTION🚨 " የበይነ መረብ (ኦንላይን) ተፈታኞች በተመደባችሁበት የፈተና ጣቢያ ተገኝታችሁ ፈተናውን እንድትወስዱ እናሳስባለን " - ትምህርት ሚኒስቴር ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ፈተና በበይነ መረብ (ኦንላይ) እንዲሁም በወረቀት እንደሚሰጥ በዛሬው ዕለት በድጋሚ አሳወቀ። በሁለቱም መንገድ ለሚሰጠው ፈተና ዝግጅት ተደርጓል ብሏል። ትላንት እና ከትላንት በስቲያ በአዲስ አበባ ያሉ አንዳንድ ትምህርት ቤቶች ለተማሪዎች " የበየነ መረብ (ኦንላይን) ፈተና ቀርቷል " እያሉ ለተማሪዎች መናገራቸውን እና የጽሁፍ መልዕክት በቴሌግራም ላይ መለጠፋቸውን የተማሪ ወላጆች እንዲሁም ተማሪዎች ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጸዋል። እንዲህ ያለው ውሳኔ የሚተላለፈው ከማዕከል ከትምህርት ሚኒስቴር ሆኖ ሳለ ፥ ትምህርት ቤቶቹ ውሳኔውን ማን እንዳሳለፈ በይፋ ያሉት ነገር ሳይኖር በደፈናው " ቀርቷል " የሚል ነገር ብቻ ነው የነገሯቸው። በኋላም እራሳቸው ት/ቤቶቹ ቀድሞ ያሰራጩትን ያልተረጋገጠ መረጃ በማጥፋት የኦላንይን ፈተናው እንዳልቀረ መልሰው ገልጸዋል። ዛሬ እሁድ ትምህርት ሚኒስቴር የበየነ መረብ (ኦንላይን) ፈተናው በፍጹም እንዳልቀረ በድጋሜ አረጋግጧል። ብሔራዊ ፈተናውን በበይነ መረብ (ኦንላይን) እና በወረቀት ለመፈተን ዝግጅቱን አጠናቅቆ የተማሪዎችን የመፈተኛ ቀን እየተጠባበቀ እንደሚገኝም አሳውቋል። " ፈተናውን አስመልክቶ የተሳሳቱ መልዕክቶች በየጊዜው ትክክለኛ የትምህርት ሚኒስቴር ባልሆኑ ገጾች እየተለቀቁ ይገኛሉ " ሲልም ገልጿል። ለተማሪዎች፣ ወላጆችና አሳዳጊዎች ባስተላለፈው መልዕክት ፈተናው ከዚህ ቀደም እንደተገለጸው በበይነ መረብ (ኦንላይን) እና በወረቀት እንደተማሪዎች የቀደመ ምርጫ መሰረት ይሰጣል ብሏል። አስቀድመው በወረቀት የመረጡ ወደተመደቡበት ዩኒቨርስቲ፣ በበይነ መረብ (ኦንላይን) የመረጡም በተመደቡበት የፈተና ጣቢያ ተገኝተው ፈተናውን እንዲወስዱ በጥብቅ አሳስቧል። የትምህርት ሚኒስቴር ፤ ተማሪዎች ከላይ በምስሉ እንደተያያዘው አይነት ከሃሰተኛ ወሬ ራሳቸውን በመከላከል ለፈተናው የሚያደርጉትን ዝግጅት እንዲቀጥሉ አሳስቧል። ለማንኛውም መረጃ ከትምህርት ሚኒስቴር ብቻ እንዲከታተሉም አደራ ብሏል። #TikvahEthiopia #NationalExam #MoE @tikvahethiopia @tikvahuniversity
Показати все...
👍 9 2
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.