cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ሁሌ አርሰናል

★ይህ የአርሰናል የቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ዜናዎች፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። #leave የምትሉ ሰዎች ደግሞ ከመውጣታቹ በፊት ምክንያታችሁን ንገሩን በክብር እንቀበላለን እናስተካክላለን

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
282
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
#Update ኤሚል ስሚዝ ሮው ፣ ለመጀመሪያ ጊዜ ለእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ጥሪ ተደርጎለታል። እንኳን ደስ አለህ ሮ 🔥 ይቅና መድፈኛው!
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የኛ (አርሰናል) ቀጣይ 6 ጨዋታዎቻችን ! VS 🟡ዋትፎርድ HOME🏡 VS 🔴ሊቨርፑል AWAY🛣 VS 🔲ኒውካስል HOME 🏡 VS 🔴ማን ዩናይትድ AWAY 🛣 VS🔵ኤቨርተን AWAY 🛣 VS🔴ሳውዝሀምፕተን HOME 🏡
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ክለባችን የ 22 አመቱን ኔዘርላንዳዊ የክለብ ብሩጅ የክንፍ ተጫዋች ኖአ ላንግን የማስፈረም ፍላጎት ያላቸው ሲሆን ፤ ቦሩሺያ ሞንቼግላድባኮች በተጫዋቹ ላይ ያላቸውን ፍላጎት ማቆማቸው ደግሞ ለመድፈኞቹ ትልቅ ማበረታቻ ሆኗቸዋል፡፡ [THE SUN]
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ፒየር ኤምሪክ ኦባሚያንግ ከዋትፎርድ ጋር ያለው ቁጥራዊ መረጃ ! 🔴5 ጨዋታ ⚪️6 ጎል
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
▪️|| አልበርት ሳሚባ ሎኮንጋ ለአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች በሀገሩ ቤለጅየም ጥሪ ተደርጎለታል ! ይቅናህ መድፈኛው 💪
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ክለባችን አርሰናል አሌክስ ላካዜት ክለቡን የሚለቅ ከሆነ የሱ ተተኪ በማድረግ ሉካ ዮቪችን ከስፔኑ ሪያልማድሪድ ማዘዋወር ይፈልጋሉ። ነጫጮቹ ከልጁ ቢያንስ ₤25M ይፈልጋሉ።
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
▪ግብ ጠባቂያችን አሮን ራምስዴል በዚህ ሲዝን በአርሰናል ቤት 🆚8 ጨዋታ አደረገ 👐5 ክሊንሺት ❌0 ሽንፈት 🔥🔥🔥
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የ #Sofa_Score የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሳምንቱ ምርጥ 11 ይፋ ሲሆን ከኛ ስሚዝ ሮዉ እና ራምስዴል ተካተዋል።
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
▪️•|| የአርሰናል የወሩ ምርጥ ጎል እጩዎች ! 1. ኦባምያንግ Vs ክሪስታል ፓላስ 2. አሌክሳንደር ላካዜት Vs ክሪስታል ፓላስ 3. ኤሚል ስሚዝሮ Vs አስቶንቪላ 4. ኤዲ ኒኪታ Vs ሊድስ ዩናይትድ
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ፒየር ኤምሪክ ኦባሚያንግ በዶርትሙንድ ቤት( በ5 አመታት) እና በአርሰናል ቤት ( በ3 አመታት ) ያለው ቁጥራዊ መረጃ !📊
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.