cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

(የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን)✝️

ቤተክርስቲያን ባህረ ጥበባት አትመረመርም እጅግ ጥልቅ ናት የገሀነም ደጆች አያናውጧትም እ...ና...ታ...ች... አ...ት...ታ...ደ...ስ...ም፡፡ ይህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ የሆነውን የህይወት ቃል ጌታ እግዚአብሔር በገለጠልን ፀጋ መጠን የምንካፈልበት ሲሆን! " ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤"ቲቶ 2÷11 @lllala26

Більше
Рекламні дописи
517
Підписники
Немає даних24 години
-37 днів
-1830 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Показати все...
"ሰላም ለኪ" - ዲያቆን ዘማሪ ኤርሚያስ ማንደፍሮ : ዘማሪ ሮቤል ሠይፉ | @-betaqene4118

@-betaqene4118 #ሰላም ለኪ #ዘማሪ_ዲያቆን_ኤርሚያስ_ማንደፍሮ #ዘማሪ_ሮቤል_ሠይፉ Ethiopian Orthodox Tewahido song #Orthodox_Tewahido #gebreyohannes_gebretsadik #meskerem_wolde ቤተ ቅኔ በቅዱስ ራጉኤል መንፈሳዊ መዝሙር ቤት የተሰሩ ስራዋችን ለማቅረብ ህጋዊ መብት ያለው ብቸኛ ቲዩብ ነው:: @-betaqene4118 is the only channel that has exclusive rights to present the works of St. Raguel Songs records.

እንኳን ለጻድቁ አባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜንን አሜንን አሜንን ጻድቁ አባታችን አቡነ ሐብተ ማርያም ፃድቁ በእለተ ቀናቸው ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውሩን ለቤታችን በረከትን ለሕዝባችን ሰላም ፍቅርን አድነትን ያድሉን ፃድቁ በዚሕ ቀን ያላሰብነውን ረድኤት ይዘው የምጡልን አሜን። ☞ ጻድቁ አቡነ ሃብተ ማርያም እኒህ ጻድቅ የሃገራችን ኮከበ ገዳም ናቸው ጽድቅና ትሩፋት እንደ ሃብተ ማርያም እንዲሉ አበው።ጻድቁ መካነ ውልደታቸው ሽዋ { የራውዕይ } ውስጥ ሲሆን አባታቸው ፍሬ ቡሩክ እናታቸው ደግሞ ቅድስት ዮስቴና ትባላለች። በተለይ ቅድስት ዮስቴና እጅግ ደመ ግቡ ምጽዋትን ወዳጅ ቡርክት ሴት ነበረች እንዲያውም ከጻድቁ መወለድ በፊት መንና ጭው ካለ በርሃ ገብታ ነበር ግን የበቃ ግኁስ { አባት }አግኝቷት ☞ ከማሕጸንሽ ደግ የስላሴ ባርያ አለና ተመለሽ ብሏት እንደ ገና ተመልሳለች።ጻድቁን ወልዳ አሳድጋም እንደ ገና መንና በተጋድሎ ኑራ 7 አክሊላትን ተቀብላ አርፋለች።ወደ ጻድቁ ዜና ሕይወት ስንመለስ አቡነ ሃብተ ማርያም ገና ሕጻን እያሉ ከእናታቸው ጋር ቆመው ሲያስቀድሱ። ☞ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ሲባል ይሰማሉ ይህችን ጸሎት በሕጻን አንደበታቸው ይዘው ሌሊት ሌሊት እየተነሱ ማረን እባክህን እያሉ ይሰግዱ ነበር። የ5 ዓመት ሕጻን እንዲህ ሲያ ደርግ ማየቱ በእውነት ይደንቃል ትንሽ ከፍ ብለው በእረኝነት ሳሉም ፍጹም ተሐራሚና ጸዋሚ ነበሩ ጸጋው ስለ በዛላቸው ም ልጅ ሆነው ብዙ ተአምራትን ሰርተዋል። የፈጣሪውን ስም ያቃለውን አንድ እረኛም በዓየር ላይ ሰቅለው አውለውታል። ከዚያ ግን ለአካለመጠን ሲደርሱ ወደ ትምህርት ቤት ገብተው መጻሕፍትንም አጥንተው መንነዋል በአባ መልከ ጼዴቅ እጅ ከመነኮሱ በሁዋላ የሰሩትን ትሩፋትናየነበራቸውን ተጋድሎ ግን የኔ ብጤ ደካማ ሰው ሊዘረዝረው አይችልም። ባሕር ውስጥ ሰጥመው 500 ጊዜ ይሰግዳሉ በየቀኑ 4ቱን ወንጌልና 150 መዝሙረ ዳዊትን ይጸልያሉ።መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብ ታላቅ ጸሎት ነው በ40 ቀናት ቀጥሎም በ80 ቀን አንዴ ብቻ ይመገባሉ ምግባቸው ደግሞ ሳርና ቅጠል ብቻ ነው። በየዕለቱ ያለ ማስታጐል ማዕጠንት ያሳርጋሉ{ ካህን ናቸውና } ዘወትር በንጽሕና ቅዱስ ስጋውን ይበላሉ ክቡር ደሙን ይጠጣሉ በፍጹም በልባቸው ውስጥ ቂምን መከፋትን አላሳደሩም። በእነዚህና በሌሎች ትሩፋቶ ቻቸው ደስ የተሰኘ ጌታም ለጻድቁ የእሳትና የብርሃን ሰረገላን ሰጥቷቸው በዚያ እየበረሩ ኢየሩሳሌም ይሔዱ ነበር ከብዙ የተጋድሎ ዘመናት በሁዋላም የክብር ባለቤት መድኃኒታችን ክርስቶስ አዕላፍ መላእክትን አስከተትሎ መጥቶአላቸው። ቃልኪዳን የተገባላቸው ስለ እኔ ረሃብና ጥምን ስለ ታገስክ ስለ ምናኔህ ስለ ተባረከ ምንኩስናህ ስለ ንጹሕ ድንግልናህ ቂምና በቀልን ስላለመያዝህ ስለ ንጹሕ ክህነትህና ማዕጠንትህ ቅዱስ ወንጌልን በፍቅር ስለ ማንበብህ 7 አክሊላትን እሰጥሃለሁ በሰማይም ከመጥምቁ ዮሐንስ ጐን 500 የእንቁ ምሰሶዎች ያሉበትን አዳራሽ ሰጥቼሃለሁ በስምህ የሚለምኑ በቃል ኪዳንህ የሚማጸኑትንም ሁሉ እንድምርልህ አማንየ በርእስየ ብዬሃለሁ አላቸው። ቅዱሳን መላእክትም ሃብተ ማርያም ወንድማችን ሲሉ አቀፏቸው ጌታ ግን በዚያች ሰዓት አንድም ሶስትም ሆኖ ታያቸውና አቅፎ ሶስት ጊዜ ሳማቸው ከፍቅሩ ጽናትም የተነሳ ነፍሳቸው ከስጋቸው ተለየች በዝማሬም ወሰዷት ያቺ ቀን ግንቦት 26 ለጻድቁ ዕለተ ልደታቸው ናት። አምላከ አበው ወሰማዕት ጣዕመ ፍቅራቸውን ክብራቸውን ጸጋ በረከታቸው ንም ይክፈለን።እግዚአብሔር ፍርድን ይወድዳልና ቅዱሳኑንም አይጥላቸውምና ለዘለዓለምም ይጠብቃቸዋል ጻድቃን ምድርን ይወርሳሉ።በእርስዋም ለዘላለም ይኖራሉ የጻድቅ አፍ ጥበብን ያስተምራል አንደበቱም ፍርድን ይናገራል የአምላኩ ሕግ በልቡ ውስጥ ነው በእርምጃውም አይሰናከልም። { መዝ 36፥28-31} ለአባታችን ለአቡነ አብተ ማርያም ከተሰጣቸው ቃልኪዳን ረድኤት በረከት ለመላው ወዳጆቻቸው ጋር ይሁን ምልጃቸው ፀሎታቸው አይለየን አሜን።
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አትንኩን ስትነኩን እንበዛለን 🥰 #Share 💚 @chralaiso 💚 💛 @chralaiso 💛 ❤️ @chralaiso ❤️
Показати все...
ቤተክርስቲያኗ መንግስት በይፋ ይቅርታ እንዲጠይቃት እንዲሁም ህገወጥ ናቸው ስትል የፈረጀቻቸው አካላት እየፈፀሙት ነው ላለችው ህገወጥ ድርጊት እገዛ ከመስጠት እንዲታቀብ አሳሰበች። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በትላንትናው ዕለት መንግሥት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን በተመለከተ የሰጠውን መግለጫ እንደማትቀበለው አሳውቃለች። ቤተክርስቲያኗ ትላንት መንግስት መግለጫውን ሲያወጣ ፤ " በሻሸመኔ ከተማ በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች የተፈጸመውን ሕገ ወጥ፤ አስነዋሪ እና ጭካኔ የተሞላበት የአደባባይ ግድያ እና የሕዝብ ፍጅት ያልጠቀሰና ሐዘኑን እንኳን መግለጽ ያልቻለበትና ያላወገዘ መሆኑን አንስታ ይህም " የመንግሥትን ግልጽ ሚና በቀላሉ ለመረዳት እንድንችል ያደርገናል " ብላለች። " መንግሥት ሕገ ወጥ አካላትን ድጋፍ ከመስጠት እና የእነርሱ ልሳን ሆኖ በመቅረብ የቤተ ክርስቲያንን ክብር እና ልእልና ከሚያንኳስስ ሕገ ወጥ ድርጊት እንዲታቀብ እናሳስባለን " ያለችው ቤተክርስቲያኗ ፤ " ሕገ ወጡ ስብስቦች እየፈጸሙ ላሉት ድርጊትም የሰጠውን ድጋፍ እና እገዛ በይፋ ቤተ ክርስቲያንን ይቅርታ በመጠየቅ ያቁም " ስትል አሳስባለች። #Share 💚 @chralaiso 💚 💛 @chralaiso ❤️ @chralaiso ❤️
Показати все...
00:56
Відео недоступнеДивитись в Telegram
ቅዱስ ሲኖዶስ የካቲት 5/2015 አለም አቀፋዊ ሰላማዊ ሰልፍ እንዲደረግ ወሰነ። #Share 💚 @chralaiso 💚 💛 @chralaiso 💛 ❤️ @chralaiso ❤️
Показати все...
ደሴ በዛሬው እለት ታላቅ ሰላማዊ ሠልፍ እየተደረገ ይገኛል። #Share 💚 @chralaiso 💚 💛 @chralaiso 💛 ❤️ @chralaiso ❤️
Показати все...