cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

90's ትውልዶች🇪🇹🇪🇹🇪🇹

💥💫በቻናላችን ውስጥ💫 🔥ቀልዶች (Meme & Funny Videos) 🔥Sport news 🔥Billboard & Box office charts (weekend) 🔥New Musics 🔥Best pics & Oldies memories All in one - u can get everything you're looking suggestions and cross @Bilushs U can search #Sport #Funny

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
439
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

እግር ኳስ ድንቃድንቅ እግር ኳስ እና እርግማን :-- የሬሲንግ ጥቋቁር ድመቶች !! የአርጀንቲናው ሬሲንግ ክለብ በ1967 የኮፓ ሌበርታዶሬስ እና የኢንተርናሽናል ካፕን ማሸነፍ የቻለ ክለብ ነበር ፡፡ ነገር ግን በዛው አመት በምንጊዜም ተቀናቃኞቻቸው የኢንዲፒንዴንቴ ደጋፊዎች የሬሲንግን ስኬታማ ጉዞ ለማጨናገፍ በሚል ስታዲየማቸውን ሰብረው በመግባት 7 የሞቱ ድመቶችን ቀብረው ሄዱ ፡፡ ሬሲንግ ከዚህ በኋላ የነበራቸውን ሀያልነት ለረዥም አመታት ተነጠቁ ይባስ ብሎም በ1983 ከዋናው ሊግ ወረዱ ፡፡ ከአመታት በኃላ ከተቀበሩት 7 ድመቶች የስድስቱን አፅም ማግኘት ቻሉ ነገር ግን ሰባተኛው ሳይገኝ ቀረ ፡፡ እርግማኑ በቀረው አንዱ ድመት ምክንያት ቀጠለ , በ1998 ሬሲንግ ከፍተኛ ኪሳራ ላይ መውደቁን ይፋ አደረገ ፡፡ በቀጣዩ አመት በሀገሪቱ ትልቅ ቄስ እርግማኑ እንዲጠፋ በስታዲየሙ 100,000 ሰው በተሰበሰበበት ፀሎት አድርገውም ነበር ፡፡ በ2001 ሬሲንግ በሬይናልዶ ሜርሎ የተባሉ አዲስ አሰልጣኝ ቀጠረ , አሰልጣኙም ስራቸውን ከመጀመራቸው በቅድሚያ ያደረጉት በስታዲየሙ ውስጥ ተቀብሮ የቀረውን ሰባተኛውን ድመት ማግኘት ነበር ፡፡ ከተወሰነ ልፋት በኋላ የሰባተኛው ድመት አፅም ተገኘ , ለሰላሳ አራት አመታት ከተቀበረበት እንዲወጣም ተደረገ ፡፡ በአስገራሚ ሁኔት ከመጨረሻው ድመት መገኘት ከጥቂት ወራት በኃላ የ2001 የአርጀንቲና አፐርቱራን ዋንጫውን ማሸነፍ ቻሉ ፡፡ ✍️@ezu17 “SHARE “ @LIYU_SPORT
Показати все...
Yehenn mechem semtachhutm anbebachhutm atawkum eweraredalhu 😁😁
Показати все...
​​. ┈┈┈••🌺••┈┈ ሴ ና ♥️ ❣ :¨''''''''''''''''''''''¨·.❣ በቴሌግራም ለመጀመሪያ ጊዜ እንደ ተከታታይ ፊልም በጉጉት የሚጠበቅ እውነተኛና ልብ አንጠልጣይ 🌺የፍቅር ታርክ #ሴና ♥️ የተሰኘው ምርጥና አስገራሚ ታሪክ እንደምትወዱት ምንም ጥርጥር የለውም።❣ሙሉ ታሪኩን ለማግኘት ከታች #ሴና ♥️ ሚለውን ይጫኑ👇
Показати все...
♥️🔱 [ ክፍል 1 ] 🔱♥️
♥️🔱 [ ክፍል 2 ] 🔱♥️
♥️🔱 [ ሁሉንም ክፍል ለማግኘት ]🔱♥️
♥️🔱 [ ሌሎች ጣፋጭ ታሪኮች ]🔱♥️
ጥራት ያለው ፎቶ ይላኩልን ወደ cartoon effect በቅናሽ➖ ዋጋ እንቀይርሎታለን ፎቶ ለመላክ👉 @Imrove22 ➮ወደ ቻናላችን ለመቀላቀል 😷👉 @wow_cartton አደራ እውነተኛ ፈላጊ ብቻ ይምጣ እናመሰግናለን 😊😊😊
Показати все...
❤️☑☑ የ ኮሜንት አብዮት ❤️❤️❤️ በ አይነቱ ልዩ የሆነ ምርጥዬ ቻናል ከ fb,ከinsta እና ከተለያዩ social media ያገኘናቸውን አሪፍ አሪፍ ኮሜንቶችን screen shoot በማድረግ ወደናንተ ይዘን ቀርበናል #join #join #join 👇👇👇👇 @bilutabuneye @bilutabuney
Показати все...
👍join💪
Share
Bilu
👁follow👁
Comments
@adu
ከ 68 ላይ ያንተን እድሜ ቀንስ ከዛ የሚመጣልህን ቁጥር ከዚ ቁጥር 1944 ጋር ደምረው የራስ የተወለድክበት ዓ/ም ታገኘዋለህ ልክ ከሆነ ላይክ ግጨኝ👍
Показати все...
1k
ሰላም ሰላም የ ኮሜንት አብዮት ቻናላችን 400 memeber መግባቱን ተከትሎ በአይነቱ ልዩ የሆነ የ photo ውድድር ሊያደርግ በመሆኑ የ እርስዎን photo የመላክ ትብበር ይጠይቃል በውድድሩ ላይ 10 ተወዳዳሪዎች ይኖራሉ አሸናፊውን ለመለየት የምታገኙት የvote መጠን ወሳኝነት አለው ሽልማቶች 👏 1ኛ ለወጣ 100mb internetየ package gift🥇 2ኛ ለወጣ ደግሞ 50 mb package ይደረጋል🥈 3ኛ ለወጣ ደግሞ 35 package ይላክለታል🥉 ያው የ photo ውድድሩ የመጀመሪያችን እንደሆነ ታሳቢ ይደረግ ፎቶዎችሁን ለመላክ @bilugolden እና @adugolden ን ይጠቀሙ vote ያስደርጉ ውድድሩ ቅዳሜ ማታ ይጀመራል ይፍጠኑ በጣም እናመሰግናለን የ ቻናላችንን link ለ ሌሎች ያጋሩ @bilutabuneye @bilutabuneye
Показати все...
ቻናል ያስጠላሀልልል!!! በግርምት አፍን የሚያስይዙ ኮሜንቶች ከየ አቅጣጫው ሙገሳ የተቸራቸው አስቂኝና አዝናኝ ገራሚና አስደናቂ በቃ ምን አለፋቹ ማየት ማመን ነውና ከስር 👇👇👇 join የሚለውን በመንካት ቀንዎን ያሳምሩ @bilutabuneye
Показати все...
Join
Bilu
Adu
Bilu&adu
ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ይፋዊ የ telegram ገጽ ከፍተዋል Join በማድረግ መረጃዎቻቸውን ይከታተሉ።
Показати все...
Join
Follow
Comment
Share
ያበደ የሼፕ ውድድር ለማየት ከታጅ ጆን ብለው ይቀላቀሉ ይወዱታል።
Показати все...
Join 💎💎💎
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.