cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የካቴድራል፣ ቅድስት ማርያም እና ላዛሪስት ት/ቤት ተማሪዎች ግቢ ጉባኤ

ከመ/ገ/ጽ/ቅ ጊዮርጊስ ቤ/ክ ሰንበት ት/ቤት ጋር በመሆን ☞ ዘወትር ረቡዕ ከ10:00 - 11:30 ☞ በመ/ገ/ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ/ክ ሰ/ት/ቤት አዳራሽ መንፈሳዊ ትምህርት የምንማማር ሲሆን ይህንን የተማሪዎች ጊቢ ጉባኤ አገልግሎት ለማጠናከር የተከፈተ የቴሌግራም ማኅበር ነው። @YeGibi_Gubae ✞ ኢንኅድግ ማኅበረነ ✞ አንድነታችንን አንተው

Більше
Рекламні дописи
1 666
Підписники
-124 години
+17 днів
+3530 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
በባለፈው ያልተመቸው ሰው ስለነበረ ድጋሜ ተዘጋጅቷል እንዳትቀሩ እና እንዳታረፍዱ ለ2016ዓ.ም. ብሔራዊ ፈተና ተፈተኞች የተዘጋጀ የጸሎት መርሐግብር                               “በቀረውስ በጌታና በኃይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ።”                 ---ኤፌ. 6፥10---    🗓ዛሬ ቅዳሜ ሐምሌ 1/2016 ዓ.ም    ⌚️10:00 በመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰንበት ት/ቤት አዳራሽ   የካቴድራል ቅድስተ ማርያምና ላዛሪስት        ት/ቤት ተማሪዎች ግቢ ጉባኤ
Показати все...
👍 8 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ለ2016ዓ.ም. ብሔራዊ ፈተና ተፈተኞች የተዘጋጀ የጸሎት መርሐግብር                               “በቀረውስ በጌታና በኃይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ።”                 ---ኤፌ. 6፥10---    🗓ዛሬ ቅዳሜ ሰኔ 29/2016 ዓ.ም በመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰንበት ት/ቤት አዳራሽ   የካቴድራል ቅድስተ ማርያምና ላዛሪስት        ት/ቤት ተማሪዎች ግቢ ጉባኤ
Показати все...
👍 9 3
አንደምን አረፈዳችሁ በዛሬዉ የሙከራ ፈተና ምክንያት ያሰብነዉ የጸሎት መርሀግብር ለሌላ ቀን ተዘዋዉሯል።
Показати все...
አንደምን አረፈዳችሁ በዛሬዉ የሙከራ ፈተና ምክንያት ያሰብነዉ የጸሎት መርሀግብር ለሌላ ቀን ተዘዋዉሯል።
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
------------የመዝጊያ ልዩ ጉባኤ ------------
አንተ ግን በተማርኽበትና በተረዳኽበት ነገር ጸንተኽ ኑር ከማን እንደ ተማርኸው ታውቃለኽና፤                 2ጢሞ 3፥14
ረቡዕ ሰኔ 26/2016 በመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰንበት ት/ቤት አዳራሽ የካቴድራል፣ቅድስት ማርያም እና ላዛሪስት ት/ቤት ተማሪዎች ግቢ ጉባኤ
Показати все...
5👍 4
7👍 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🕯 ዝክረ ቅዱስ ጊዮርጊስ 🕯         🎯      ቅዳሜ ሰኔ 29 2016 ዓ.ም.      🕰           ከ 6:30 - 8:30      🏤        በሰንበት ት/ቤቱ ሕንጻ    ሁላችንም ከጓደኞቻችን ጋር እንድንገኝ ስንል በአክብሮት በአክብሮት እንጠይቃለን። "ፍቅር ያጌብረኒ ከመእንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን" የቅዱሳንን ዜና እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል።                           ✍አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ማኅበራችንን አንተው! @StGeorge_Gibi_Gubae በሰዓታችን እንገኝ!
Показати все...
👍 3
Показати все...
መናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰ/ት/ቤት

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!! ሰላም አንደምን አላችሁ? ይህ መጠይቅ በመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰ/ት/ቤት ተመራቂ የራብዓይ ክፍል ተማሪዎች የተዘጋጀ "የቅድመ ጊቢ ጉባኤ አገልግሎትን በቴክኖሎጂ እንዴት መደገፍ እንችላለን?" በሚል ርዕስ ለሚሰራው ጥናታዊ ጽሑፍ ግብዓት የሚሆኑ መረጃዎችን ለመሰብሰብ ታስቦ የተሰናዳ መጠይቅ ነው። መጠይቁን በመሙላት እንድትተባበሩን በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን። እግዚአብሔር ይስጥልን! መልካም ጊዜ።

Фото недоступнеДивитись в Telegram
------------የመዝጊያ ልዩ ጉባኤ ------------
አንተ ግን በተማርኽበትና በተረዳኽበት ነገር ጸንተኽ ኑር ከማን እንደ ተማርኸው ታውቃለኽና፤                 2ጢሞ 3፥14
ረቡዕ ሰኔ 26/2016 በመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰንበት ት/ቤት አዳራሽ የካቴድራል፣ቅድስት ማርያም እና ላዛሪስት ት/ቤት ተማሪዎች ግቢ ጉባኤ ◈◎◈◎◈◎◈◎◈◎◈◎◈◎◈◎◈◎◈ ያወቅነውን በማሳወቅ የበኩላችንን እንወጣ               share & join @StGeorge_Gibi_Gubae ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @YeGibi_Gubae ላይ ያናግሩን
Показати все...
8🔥 2👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
------------የመዝጊያ ልዩ ጉባኤ ------------
አንተ ግን በተማርኽበትና በተረዳኽበት ነገር ጸንተኽ ኑር ከማን እንደ ተማርኸው ታውቃለኽና፤                 2ጢሞ 3፥14
ረቡዕ ሰኔ 26/2016 በመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰንበት ት/ቤት አዳራሽ የካቴድራል፣ቅድስት ማርያም እና ላዛሪስት ት/ቤት ተማሪዎች ግቢ ጉባኤ ◈◎◈◎◈◎◈◎◈◎◈◎◈◎◈◎◈◎◈ ያወቅነውን በማሳወቅ የበኩላችንን እንወጣ               share & join @StGeorge_Gibi_Gubae ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @YeGibi_Gubae ላይ ያናግሩን
Показати все...
👍 4
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.