cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

"ውድስት አንቲ በአፈ ነቢያት ወስብሕት በሐዋርያት አክሊለ በረከቱ ለያዕቆብ ወትምክህተ ቤቱ ለእስራኤል፡፡" "በነቢያት በሐዋርያት አንደበት የተመሰገንሽ የያዕቆብ የበረከቱ ዘውድ የእስራኤል ወገን መመኪያ አንቺ ነሽ"                  መጽሐፈ ሰዓታት የፌስቡክ ፔጃችን www.fb.me/meazhaimanot ይቀላቀሉን

Більше
Рекламні дописи
4 096
Підписники
-624 години
-207 днів
-3530 днів
Час активного постингу

Триває завантаження даних...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Аналітика публікацій
ДописиПерегляди
Поширення
Динаміка переглядів
01
https://vm.tiktok.com/ZMr1fkvr5/ ቤተክርስቲያንን አንተውም ከቶ
860Loading...
02
Media files
1430Loading...
03
እንወዳለን፡፡ በመጨረሻም ፡- ዓመታዊው የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ በዛሬው ዕለት በእግዚአብሔር ፈቃድ የተጀመረ መሆኑን በመንፈስ ቅዱስ ስም እናበስራለን ፡፡ መልካም ጉባኤ ያድርግልን! እግዚአብሔር አምላካችን ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይባርክ!! ወስብሐት ለእግዚአብሔር!!! አሜን፡፡ +++ አባ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ግንቦት ፳፩ ቀን ፳፻፲፮ ዓ.ም. አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
1430Loading...
04
መልእክተ ቅዱስ ፓትርያርክ ++++ ** "የቤተ ክርስቲያን መከራ ከውጭ ብቻም አይደለም ከውስጥም እንጂ" (ቅዱስ ፓትርያርክ) -------------- በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! - ብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ የሰሜን ጎጃምና የባሕር ዳር አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ - ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት! እግዚአብሔር አምላካችን በቤተ ክርስቲያን ላይ በየጊዜው የሚደርሰውን ፈተና በማስቻል ለዚህ ሲኖዶሳዊ ምልአተ ጉባኤ እንኳን በሰላም አደረሰን! ‹‹አስተብቊዓክሙ አኃዊነ በስሙ ለእግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ከመ ትበሉ ኵልክሙ አሐደ ቃለ ወአሐደ ነገረ ወትኩኑ ፍጹማነ ወኢትትፋለጡ ወሀልዉ በአሐዱ ምክር ወበአሐዱ ልብ፤ ወንድሞች ሆይ ሁላችሁ አንድ ንግግር እንድትናገሩ፣ በአንድ ልብና በአንድ ሐሳብም የተባበራችሁ እንድትሆኑ እንጂ መለያየት በመካከላችሁ እንዳይሆን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እለምናችኋለሁ›› (፩ቆሮ ፩፥፲)፡፡ ቅዱስ ጳውሎስ ይህንን መልእክት ለቆሮንቶስ ሰዎች ለመጻፍ ሲያስብ አንድ ዓቢይ ምክንያት እንዳለው ከመልእክቱ ይዘት መረዳት ይቻላል፤ የቆሮንቶስ ክርስቲያኖች አንድነትንና ሰላምን ፍቅርንና መተባበርን ከምትሰብከው ወንጌለ መንግሥተ እግዚአብሔር ወጥተው ብዙ ርቀት ሂደዋል፤ አንድነቱ፣ ኅብረቱ መረዳዳቱ መተጋገዙና መተባበሩ ከመካከላቸው ጠፍቶአል፤ ሌላው ቀርቶ ቅዱስ ቊርባንን ለመቀበል በሚሰበሰቡበት ጊዜ እንኳ የሀብታምና የድሀ የሚል ክፍፍል ተፈጥሮ ቤተ ክርስቲያኗን አደጋ ላይ ጥሎአል፡፡ ቅዱስ ጳውሎስ ይህንን እና ይህንን የመሳሰለ ፈተና በቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያን ሥር እየሰደደ መምጣቱን በእጅጉ አሳስቦታል፤ ይህ የሰላምና የአንድነት ጠንቅ የሆነው የመለያየት አዝማሚያ በጣም ሰፍቶ ቤተ ክርስቲያንን ከማፍረሱ በፊት በትምህርት በምክርና በተግሣጽ ማረም እንዳለበት ቅዱስ ጳውሎስ ተገንዝቦአል፤ እሱ ራሱም በአካል በመካከላቸው ተገኝቶ ሊያስተካክላቸው ፈቃደኛ ነበረ፤ ነገር ግን እሱ በዚህ ጊዜ በሮም ውስጥ እስር ቤት ላይ ስለነበረ አልቻለም፤ የነበረው አማራጭ በጽሑፍ ማስተማርና መምከር ነውና፤ ይህንን መልእክት ጽፎላቸዋል፡፡ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት! ጌታችን አምላካችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ዘላቂው የቤተ ክርስቲያን ፈተና ሲነግረን ‹‹ወበዓለምሰ ሀለወክሙ ትርከቡ ሕማመ፤ በዓለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ›› እንዳለው ቤተ ክርስቲያን ከፈተና ተለይታ አታውቅም፤ ፈተናውም ከተወሰነ አቅጣጫ ብቻ የሚመጣ ሳይሆን ከብዙ አቅጣጫ ይከባታል፤ የቤተ ክርስቲያን መከራ ከውጭ ብቻም አይደለም ከውስጥም እንጂ፤ ከባዕድ ብቻም አይደለም ከወዳጅም እንጂ፣ የወዳጅ ፈታኝ እንደሚብስም ታውቆ ያደረ ነገር ነው፤ ባዕዳውያን አይሁድ ጌታን ይዘው የገደሉ የውስጥ ሰው የሆነው ይሁዳ በሰጣቸው ምልክት ነው፡፡ ከዚህ አንጻር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በአሁኑ ጊዜ በከባድ ፈተና ውስጥ እያለፈች ትገኛለች፤ እንደተነገረው የውጭው ፈተና ባይቀርላትም ከሱ በላይ ግን በውስጧ የሚነሡ ፈተናዎች ተልእኮዋን በአግባቡ እንዳትወጣ ዕንቅፋት ሆነውባታል፤ ከጥንት ጀምሮ የነበረ፣ በእግዚአብሔር ቃል የተቃኘ፣ የጸሊአ ሢመትና የጸሊአ ንዋይ መንፈሳዊ ባህሏ ተዘንግቶአል፤ በምትኩም ፍቅረ ሢመትና ፍቅረ ንዋይ ነግሦአል፤ መለያየትና መነቃቀፍ እየሰፉ መጥተዋል፣ ሃይማኖታችንንና ባህላችንን የማይወክሉ ኃይለ ቃላት፣ ኃላፊነት በጎደለው አገላለጽ እየተሰነዘሩ በጎቻችንን አስበርግገዋል፤ ድርጊቶቹ በበጎቻችን ዘንድ የነበረንን ተሰሚነትና ተደማጭነት ሊቀንሱብን እየተንደረደሩ ነው፡፡ እነዚህና እነዚህ የመሳሰሉ ክሥተቶች በውስጣችን ሥር በሰደዱ ቁጥር ጉዳትን እያስከተሉ ነው፤ ሰዎች ከኦርቶዶክሳዊ ቀኖና እና ሥርዓት ባፈነገጠ መልኩ ራስን በራስ የመሾም አባዜ እየተለማመዱ ነው። እሽቅድምድሙም በዚህ ዙሪያ አይሎአል። በአጠቃላይ የቆሮንቶስ ክርስቲያኖችን የፈተነ መለያየት በቤተ ክርስቲያናችንም ብቅ ጥልቅ እያለ እየፈተነን ነው። የፈተናው መንሥኤ ውጫዊ ሳንካ ባይጠፋበትም የውስጣችን ሰዎች ለሱ ምቹ ሆነው መገኘታቸው አልቀረም። በመሆኑም ቤተ ክርስቲያናችን በዚህ ፈተና የማይናቅ ጉዳት እየደረሰባት ነው። ከሁሉ በላይ ደግሞ ሰላምዋና አንድነቷ ጥያቄ ላይ ወድቆአል፡፡ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት! በሀብተ መንፈስ ቅዱስ ወልደን፣ በሀብተ ክህነት ሹመን፣ በመዐርገ ምንኩስና አልቀን በቤተ ክርስቲያን ኃላፊነት ያስቀመጥናቸው ሰዎች በውኑ "እርስ በርስዋ የምትለያይ ቤት…" የሚለውን አምላካዊ አስተምህሮ እንዴት ዘነጉት? ወይስ ድሮውንም ሳያውቁት ነው ኃላፊነቱ የተሰጣቸው? ወይስ ደግሞ ሆን ብለው ቃሉን ቸል ብለውታል? ሁሉም ውሉደ ክህነት ለዚህ መልስ መስጠት ይጠበቅበታል። በመልካም አስተዳደርና በቂም በቀል እያሳበቡ ቤተ ክርስቲያንን ለማዳከም ብሎም ለማፍረስ መሮጥ በማናቸውም መመዘኛ ሚዛን አይደፋም፤ ውሃም አያነሣም፡፡ ችግር ሲኖር በመወያየት በጥበብና በሕግ ማረም እንጂ የጋራ ችግርን ለተወሰነ አካል በመለጠፍና እሱን ብቻ ተጠያቂ በማድረግ ንጹህ መሆን አይቻልም። ሁሉም ጓዳው ቢፈተሽ ከዚህ የተለየ ነገር አይገኝም። አንድነትንና ሰላምን ግቡ ያደረገ ግምገማን መገምገም፣ መወያየትና መመካከር፣ ሕግንና ሥርዓትን ማእከል አድርጎ መሥራት ተመራጭ መፍትሔ ነው፡፡ እንደሚታወቀው ባለፉት ዓመታት አስከፊ በደል ተፈጽሞአል። አሁንም አልቆመም። ይሁን እንጂ በደል ዛሬ ብቻ የተጀመረ አድርገን አናስብ። ይብዛም ይነስ በደል ፊትም ነበረ። ዛሬም አለ። ነገም የተለየ ነገር ይኖራል ተብሎ አይታሰብም፡፡ በደልን በካሣና በዕርቅ በይቅርታና በምሕረት መዝጋት፣ ተመሳሳይ በደል እንዳይፈጸም አስተማማኝ የሆነ ተቅዋማዊ ሥርዓትን ማበጀት መልካም ፈሊጥ ይሆናል። በደልንና ጥፋትን ምክንያት አድርገን እስከ ዘለቄታው መለያየትን መምረጥ ግን ራስን በራስ መጉዳት ይሆናል። ስለዚህ ይህ ቅዱስ ጉባኤ በዚህ ዙሪያ በስፋትና በጥልቀት በመወያየት ሁሉንም ሊያስማማ በሚችል መልኩ ወደ ሰላምና ዕርቅ ሊያደርስ የሚችል ሥራ መሥራት ይኖርበታል፡፡ ብፀዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት የቅዱስ ሲኖስ አባላት! የማኅበረ ሰባችን ችግር በቤተ ክርስቲያን ብቻ የተወሰነ አይደለም። በሀገር ደረጃ እየቀጠለ ያለው አለመግባባትም ለጠቅላላ ማኅበረሰባችን ፈተና ከሆነ ውሎ አድሮአል። የቤተ ክርስቲያናችን ፈተና ምንጭ ከሆኑትም አንዱና ዕድል ሰጪው ይህ ሀገራዊ አለመግባባት ነው። በዚህ አለመግባባት ምክንያት ገዳማውያን መነኮሳት፤ መምህራን፣ ካህናት፣ ምእመናን፣ አብያተ ክርስቲያናት ከባድ ጉዳት ደርሶባቸዋል። በሰላም ወጥቶ መግባትም አጠራጣሪ ሆኖአል። ይህንን ችግር ለመፍታት የሚደረግ ጥረትም ጎልቶ አይታይም፡፡ በመሆኑም ይህ ክሥተት እውን ኢትዮጵያውያን የራሳችንን ችግር በራሳችን መፍታት የማንችል ሰዎች ነን ወይ? ለኛስ ከኛ የበለጠ ማን ይመጣልናል? የሚለውን ጥያቄ ልናነሣ ግድ ነው። ስለዚህ ለሀገር ህልውናና ድኅነት የሚበጅ ነገር እንዲመጣ ቤተ ክርስቲያን ባላት ሃይማኖታዊና ሰብአዊ ኃላፊነት ጠንክራ መሥራት ይጠበቅባታል። ከዚህ በተረፈ ይህ ዓቢይ ጉባኤ ወሳኝና ወቅታዊ እንዲሁም ሐዋርያዊና ቀኖናዊ በሆኑ የቤተ ክርስቲያናችን ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ለቤተ ክርስቲያንና ለሀገር የሚበጁ ነገሮችን በማየት ጠቃሚ ውሳኔዎችን እንዲያሳልፍ በዚህ አጋጣሚ ለማሳሰብ
1180Loading...
05
እንቆቅልሽ በ21 ትነግሳለች የደሆች እናት በስሟ ለሚለምኑ በረከት የሆነች ይህቺ አምላኳን የወለደች ማናት መልሱን በኮሜንት ይጻፉልን
2191Loading...
06
https://youtu.be/3IYas3-5F28
2841Loading...
07
https://vm.tiktok.com/ZMMoeNFNg/ ንጽሕት በሆነችው ሃይማኖታቸው ቅድስት በሆነችው ጸሎታቸው ይጠብቀን
2820Loading...
08
Watch "🛑በሲ ኤም ሲ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ምን ተፈጠረ ????" on YouTube https://youtu.be/dJwC7vOm5uo?si=-hBq8av9SqxSjWiF
4280Loading...
09
" ኪዳነ ምህረት ማርያም" አተበቁዓኪ አነስ ትቤዝዊ በኪዳንኪ ዘዚአየ ነፍስ "እስመ በሥራይኪ ለቁስልየ ቅብዕኒ ፈውስ" ኪዳነምህረት" ማርያም ሆይ! በመድኃኒትሽ ቁስሌን እንድትፈውሽ በኪዳንሽ ቤዛነት ነፍሴን እንድታዳኚ እማለድሻለሁ። አሜን። <                +"+ <መልክአ ኪዳነምህረት"+"+
3972Loading...
10
https://vm.tiktok.com/ZMMKBcc9c/ እናዳምጥ ይጠቅመናል
3690Loading...
11
ለጻዲቁ አቡነ ተክለሃይማኖት ዓመታዊ ክብረ በዓል በደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ወምዕራፈ ቅዱሳን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን እየተከበረ ይገኛል
7181Loading...
12
🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱 🌿🌿🌿 ☀️ግንቦት ፲፪ በዚህችም ዕለት የመነኰሳት ሁሉ አለቃ ሐዋርያና ሰማዕት የታላቁ መምህር አባታችን ተክለሃይማኖት የስጋው ፍልሰት ኾነ ! 🌿🌿🌿🌿 ☀️በዚህችም ዕለት እናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ቃልኪዳን የተቀበለችበት ዕለት ነው! 🌿🌿🌿 ☀️ዳግመኛም በዚህች ዕለት የዓለሙ ሁሉ መምህር የከበረ አባት ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ዐረፈ:: አምላከ ቅዱሳን በቃልኪዳናቸው ይማረን 🤲 አሜን! የቅዱሳኑ ረድኤት በረከት በኹላችን ላይ ይኹን አሜን! 🙏🙏 "የቅዱሳን መታሰቢያ ለበረከት ነው" ምሳ. ፲፥፯ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
4462Loading...
13
የሊቀ ሊቃውንት ቅዱስ ያሬድ ክብረ በዓል በደብረ ይባቤ ቅዱስ ያሬድ ቤተክርስቲያን እንዲህ እየተከበረ ይገኛል
5112Loading...
14
#አስተብጽዕዎ_መላእክት ሃሌ ሃሌ ሉያ አስተበጽዕዎ መላእክት/፪/ ሐመልማለ ወርቅ ልብሱ ዘመብረቅ /2/ ያሬድ ማኅሌታይ #ትርጉም፡-ሃሌ ሉያ መላእክት የወርቅ ሐመልማል ልብስህም እንደመብረቅ ነው እያሉ ያሬድ ማኅሌታዊውን አመሠገኑት፡፡ ♡#በፍጥነት_ይቀላቀሉ_አብረን_እንዘምር♡ ╭═•|❀:✧๑✝♡๑✧❀|: ═╮ @meazhaimanot @meazhaimanot @meazhaimanot ╰═•ೋ•✧✝๑♡๑✧•  ═╯
3951Loading...
15
#ኅሩይ_ለቤተ_ክርስቲያን አባ አቡነ አባ መምህርነ አባ ቅዱስ ያሬድ እምአዕላፍ ኅሩይ እምአዕላፍ ኅሩይ ለቤተ ክርስቲያን #ትርጉም፤-አባ አባታችን አባ መምህራችን ቅዱስ ያሬድ ለቤተ ክርስቲያን አእላፍ የተመረጡ ከሆኑት አንዱ አንተ ነህ፡፡ ♡#በፍጥነት_ይቀላቀሉ_አብረን_እንዘምር♡ ╭═•|❀:✧๑✝♡๑✧❀|: ═╮ @meazhaimanot @meazhaimanot @meazhaimanot ╰═•ೋ•✧✝๑♡๑✧•  ═╯
3142Loading...
16
Media files
2770Loading...
17
በአብ ስም አምኜ አብን ወላዲ ብዬ በወልድ ስም አምኜ ወልድን ተወላዲ ብዬ መንፈስ ቅዱስን አምኜ መንፈስ ቅዱስን ሠራፂ ብዬ በባህርይ  ህልውና በመለኮት  አንድአምላክ ብዬ አምኜ ዝክረ ቅዱስ ያሬድን እንጀምራለን ጸሎቱ በረከቱ ከሕዝበ ክርስቲያን ጋር ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለሙ አሜን ። #ዝክረ_ቅዱስ_ያሬድ ቅዱስ ያሬድ የስሙ ትርጉም ያሬድ ማለት ርደት፣ ወሪድ፣ ማለትም መውረድ ማለት ነው፡፡ ከአዳም ስድስተኛ በሆነው በመላልኤል ልጅ በያሬድ ጊዜ ደቂቀ ሴት ከደብር ቅዱስ ወደ ደቂቀ ቃየን ወደ ምድረ ፍዳ ስለወረዱ ያንን ለማስታወስ አባቱ መላልኤል ያሬድ ብሎታል፡፡ “ወጸውዐ ስሞ ያሬድሃ እስመ በመዋዕሊሁ ወረዱ መላእክተ እግዚአብሔር ውስተ ምድር እለ ተሰይሙ ትጉሃነ፣ ስሙን ያሬድ ብሎ ጠራው በእርሱ ዘመን ትጉሃን ተብለው የሚጠሩ የእግዚአብሔር መላእክት (ደቂቀ ሴት) ከደብር ቅዱስ ወደ ምድረ ፍዳ ወርደዋልና ማለት ነው፡፡ መጽ ኩፋሌ 5፥፳1-፳2 በኢትዮጵያም ዳግማዊ ያሬድ በስድስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ተነሥቶ ሰማያዊውን ልዩ ጣዕመ ዜማ ወደ ኢትዮጵያ የሚያወርድ ነውና ይህንን ለመግለጽ እግዚአብሔር አምላክ በእናቱ እና በአባቱ ላይ አድሮ ያሬድ እንዲባል አድርጓል፡፡ ምስጢሩ ልዩ ጣዕመ ዜማን ከሰማይ የሚያወርድ መሆኑን ያሳያል፡፡ 2. ያሬድ ማለት ንብ ማለት ነው፡፡ ንብ የማይቀስመው አበባ እንደሌለ ሁሉ ቅዱስ ያሬድም ከቅዱሳት መጻሕፍት የማይጠቅሰው የለም፡፡ ከንብ የተገኘ ማር ጣፋጭ ከመኾኑም በላይ ሰሙ መብራት ኾኖ ጨለማን አርቆ ብርሃን በማሳየት ደስ እንደሚያሰኝ የቅዱስ ያሬድም ዜማ ንባቡ ከምስጢሩ ጋር ተዋሕዶ ምእመናንን ደስ ከማሰኘቱም በላይ ለምእመናን ደስታን የሚያበስር፣ ኀይለ ቃሉ ጨለማ ክሕደትን የሚያርቅ ነው፡፡ @meazahaymanot
4031Loading...
18
tiktok.com/@murael1221
610Loading...
19
Media files
5101Loading...
20
አስቸኳይ ጥሪ ለመላው ኦርቶዶክሳውያን አቡ ገርቢ ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን  ምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት ሥር የሚገኘው አቡ ገርቢ ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን የተመሰረተው በ2001 ዓ/ም ነው :: ከዛ በፊት ምዕመኑ ሰዎች የሞቱባቸው እና ለክርስትና የሁለት ሰዓት የእግር መንገድ ሄደው ነው የቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን የሚያገኙት እና በዛ የተነሳ ቤተክርስቲያን ይቋቋምልን ብለው አቃቂ ወረዳ ላለው ቤተክህነት ጽ/ቤት ደብዳቤ ያስገቡ  እና 2001 ዓ/ም ይህ የእግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን ተመሠረተላቸው ፡፡ ወር በገባ በ13 እና መስቀል ፣ጥምቀት፣ትንሳኤ በእነዚህ በዓላት ይቀደሳል ወርሀዊ ቅዳሴ ሲሆን ለአንድ ቅዳሴ 1000 ብር ተከፍሎ ነው የሚቀደሰው በሦስቱ በዓላት ግን ይጨምራል ከ3000/6000 ብር ይደርሳል ደብሩ አሁን ላይ አንድ አገልጋይ ቄስ ካህን ብቻ ነው ያሉት ለሰበካ ጉባኤም 4000 ብር ነው የሚከፈላቸው እንደዛም ሆኖ አራት ጊዜ ንግስ አለ በአመት ውስጥ * ህዳር 13                        * ጥር 13                        * ግንቦት 13                        * ነሐሴ 13 ንግስ በዓል አለ፡፡ ነገር ግን ቤተክርስቲያኗ የአገልጋይ እጥረት ማለትም ዲያቆናት ፣ካህናት ፣መሪጌታዎች ስለሌሏት ቅዳሴ በአመት አራቴ ለሚቀደሰው እንኳን ከሌላ ቦታ አገልጋዮች እየተጠሩ ነው ከእዛም ባለፈ ቤተክርስቲያኑ ላይ ምንም አይነት የንዋያተ ቅዱሳት የለም ስለዚህ ይህን ደብር ቢያንስ በንዋያተ ቅዱሳት እጥረት ምክንያት ቅዳሴ እንዳይስተጓጎል የበኩላችሁን አስተዋጽኦ እንድታረጉልን ስንል በእግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን ስም እንጠይቃለን በተለይ ደግሞ የፊታችን ግንቦት 13 ቅዳሴ ቤቱ ስለሚከብር በእለቱ ለቅዳሴ አገልግሎት እና ለንግስ ክብረ በዓሉ የሚያስፈልጉ ንዋko ያተ ቅዱሳትን ከስር እናስቀምጥላችዋለን 👇 ✅የሚያስፈልጉ ንዋያተ ቅዱሳት 1.ጧፍ አንድ ሙሉ 1000 ብር 2. እጣን አንድ ኪሎ 600 ብር 3. ሻማ አንድ ፓኮ 80 ብር 4. ልብሰ ተክህኖ 9000-15000 ብር 5. ደውል 6. መፅሐፍ ቅዱስ 7. መሶበ ወርቅ ( ሥጋወደሙ ማክበሪያ 8. ሶላር 9. አትሮንስ 10 መቅረዝ 11. የኦሮምኛ መፅሀፈ ቅዳሴ 12. መስቀል ከላይ የተዘረዘሩትን ባቅማችው ገዝታችው ለቤተክርስቲያኑ እናስገባለን የምትሉ ካላችው ከታች ባለው ስልክ ቁጥር ደውሉልን ለበለጠ መረጃ :0960029538:0942133936:0907610076 የቤተክርስቲያኑን አገልጋይ ካህን ማግኘት የሚፈልግ ካለ 0911126270 ቀሲስ ሐረገ ወይን በየነ የደብሩ አስተዳዳሪ ሁላችሁም ለምታደርጉት ሁሉ እግዚአብሔር አብ ይስጥልን፡፡ Shareለ20ለ20 ሰው
5025Loading...
21
https://vm.tiktok.com/ZMMcjc9qM/
3730Loading...
22
https://youtube.com/shorts/VmOqoEKfTXU?si=74nR2JEMIMu5WZyU እኔ ደግሞ ለቤቴ የምሠራው መቼ ነው ኦሪት ዘፍጥረት 30÷30
3902Loading...
23
አስቸኳይ ጥሪ ለመላው ኦርቶዶክሳውያን አቡ ገርቢ ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ቤተክርስቲያን የተመሰረተው የዛሬ 15 ዓመት ማለትም በ2001 ዓ.ም ነው። ከዛ በፊት ምዕመኑ ሰዎች የሞቱባቸው እና ለክርስትና የሁለት ሰዓት የእግዚአብሔር መንገድ በእግራቸው ሄደው ነው የቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን የሚያገኙት እና በዛ የተነሳ ቤተክርስቲያን ይቋቋምልን ብለው አቃቂ ወረዳ ላለው ቤተክህነት ጽ/ቤት ደብዳቤ ያስገባሉ እና 2001 ዓ.ም ተመሠረተላቸው። ወር በገባ በ13 እና መስቀል ጥምቀት ትንሳኤ በእነዚህ በዓላት ይቀደሳል ወርኃዊ ቅዳሴ ሲሆን ለአንድ ቅዳሴ 1000ብር ተከፍሎ ነው የሚቀደሰው በሦስቱ በዓላት ግን ይጨምራል ከ3000 እስከ 6000 ብር ይደርሳል ደብሩ አሁን አንድ ቄስ ነው ያለው በሰበካ ጉባኤ 4000 ብር ይከፈላቸዋል እንደዛም ሆኖ አራት ጊዜ ንግሥ አለ በአመት ውስጥ ህዳር 13 ጥር 13 ግንቦት 13 ነሐሴ 13 ንግሥ በዓል አለ። በተጨማሪ ለቅዳሴ የሚያስፈልጉ እንደ ጧፍ ፣እጣን፣ዘቢብ፣ሻማ፣ልብሰ ተክህኖ ፣ደወል ያንሳል የምትችሉትን ለዚህ ቤተክርስቲያን እየሰጣችሁ በረከትን አግኙ ። ለአሁን ደግሞ በአስቸኳይ የፊታችን ግንቦት 13 ቅዳሴ ቤቱ ንግሥ ስላለ በፍጥነት ለክብረ በዓሉ የሚሆን እጣን ጧፍ ዘቢብ በፍጥነት እንፈልጋለን። ሁላችሁም ኦርቶዶክሳውያን ብትረዱ እያልን በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ። ለማንኛውም ነገር አካውንት ለማግኘትም በእነዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉ 0911126270 ቀሲስ ሐረገወይን በየነ የደብሩ አስተዳዳሪ 0960029538 በረከት ከማኅበረ መዓዛ ሃይማኖት 0942133936 ማህሌት ከማኅበረ መዓዛ ሃይማኖት 0907610076 ማህደር ከማመሃ ሁላችሁም የምታደርጉትን ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን።🙏🙏🙏 share ለ20ለ20 ሰው
3142Loading...
24
Media files
10Loading...
25
Media files
3493Loading...
26
https://vm.tiktok.com/ZMMvrwSK6/ እንማርበታለን እናዳምጠው
4151Loading...
27
Media files
4391Loading...
28
Media files
6593Loading...
29
እሑድ ሰንበት በዋናው ትንሣኤ ሳምንት የምትመጣዋ ዕለተ እሑድ ‹ዳግም ትንሣኤ› ተብላ ትዘከራለች፡፡ ከላይ እንደ ተጠቀሰው ጌታችን በትንሣኤው ዕለት ማታ በዝግ በር ገብቶ፣ በቅዱሳን ሐዋርያት መካከል ተገኝቶ ‹‹ሰላም ለዅላችሁ ይኹን!›› በማለት ትንሣኤውን ሲገልጽላቸው ሐዋርያው ቶማስ አልተገኘም ነበር፡፡ በኋላ ከሔደበት ሲመጣ ጌታችን እንደ ተነሣ እና እንደ ተገለጸላቸው ሐዋርያት በደስታ ሲነግሩት ‹‹በኋላ እናንተ ‹አየን› ብላችሁ ልትመሰክሩ፤ ልታስተምሩ፤ እኔ ግን ‹ሰምቼአለሁ› ብዬ ልመሰክር፤ ላስተምር? አይኾንም፡፡ እኔም ካላየሁ አላምንም›› አለ፡፡ ስለዚህም የሰውን ዅሉ፤ ይልቁንም የመረጣቸው የወዳጆቹን የልብ ዐሳብ የሚያውቀው፣ ቸርነቱ ወሰን የሌለው የባሕርይ አምላክ መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ ልክ እንደ መጀመሪያው ትንሣኤ ዕለት አበው ሐዋርያት በተዘጋ ቤት በአንድነት ተሰባስበው እንዳሉ በሩን ሳይከፍት ገብቶ ‹‹ሰላም ለዅላችሁ ይኹን!›› በማለት በመካከላቸው ቆመ፡፡ ቶማስንም ‹‹ያመንህ እንጂ ተጠራጣሪ አትኹን፤ እነሆ የተቸነከሩ እጆቼንና እግሮቼን፣ የተወጋ ጐኔንም ናና እይ፤›› ብሎ አሳየው፡፡ እርሱም ምልክቱን በማየቱ፣ በመዳሰሱ ትንሣኤውንና አምላክነቱን እንደ ፍላጎቱ በመረዳቱ ‹‹ጌታዬ፣ አምላኬ ብሎ መስክሮ›› የክርስቶስን ትንሣኤ አመነ፡፡ የሳምንቷ ዕለተ ሰንበት፣ የትንሣኤው ምሥጢር ለሁለተኛ ጊዜ ለሐዋርያት የተገለጠበት ዕለት በመኾኑ የትንሣኤው ሳምንት እሑድ ‹ዳግም ትንሣኤ› ተብሎ ይጠራል፤ ይከበራል (ዮሐ. ፳፥፳፬-፴)፡፡ ብርሃነ ትንሣኤውን የገለጸልን አምላካችን ለብርሃነ ዕርገቱም በሰላም ያድርሰን!
4993Loading...
30
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ምሥራቅ ሸዋ ሀገረስብከት ሥር የሚገኘው አቡ ገርቢ ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን በአካባቢው የሚገኙ ኦርቶዶክሳዊያን ምዕመናን ጥቅት በመሆናቸው ለአገልግሎት የሚሆኑ ንዋያተ ቅድሳትን ለማሟላት አቅም አጥተው ተቸግረዋል። ስለዚህ  ከቅዱስ እግዚአብሔር አብ በረከት ለመሳተፍ በአቅማችሁ የንዋያተ ቅድሳት ድጋፍ በማድረግ የበረከቱ ተሳታፊ ይሁኑ። ✅ የሚያስፈልጉ ንዋያተ ቅድሳት 1. ጧፍ       አንድ ሙሉ1000 ብር 2. እጣን      አንድ ኪሎ 600 ብር 3. ሻማ       አንድ ፓኮ 80 ብር 4. ልብሰ ተክህኖ     አምስት ልዑካን 9000-15000 5. ደወል 6.መጽሐፍ ቅዱስ   7. መሶበወርቅ (ሥጋወደሙ ማክበሪያ) 8.ሶላር ለበለጠ መረጃ : 0960029538 -0942133936 -0907610076
4663Loading...
31
Media files
4641Loading...
32
ቅዱሳት አንስት ማለት ቅዱሳን ሴቶች ማለት ሲሆን በዚህም የጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ትንሣኤ ቀድመው የተመለከቱትን ቅዱሳን ሴቶችን የምናስብበት ዕለት ነው። በሰሙነ ፋሲካው ያለችው ቀዳሚት ሰንበት (ቅዳሜ) ሕዝቡ ከአንዳንዱ በስተቀር ገበያ ስለማይገበያይባት ‹የቁራ ገበያ ፣ የገበያ ጥፊያ› ስትባል ፣ በቤተ ክርስቲያን ግን በዘመነ ሥጋዌው ክርስቶስን =በገንዘባቸውና ጉልበታቸው ላገለገሉት፤ =በስቅለቱ ዋይ ዋይ እያሉ እስከ ቀራንዮ ድረስ ለተከተሉት ፤ =በትንሣኤው ዕለት በሌሊት ወደ መቃብሩ ሽቱና አበባ ይዘው ለገሰገሱት፤ =በትንሣኤውም ጌታችን ከዅሉ ቀድሞ ለተገለጸላቸው ቅዱሳት አንስት መታሰቢያ ኾና ‹ቅዱሳት አንስት› ተብላ ትጠራለች ማቴ. ፳፭25 ፥ ፩1 - ፲፩11 ፤ ሉቃ. ፳፫23 ፥ ፳፯27 - ፴፫33 ፤ ፳፬24 ፥ ፩1 - ፲10 ፡፡ በዕለተ ትንሣኤ ሌሊቱን ሲመላለሱ ያደሩ ሴቶች የድካማቸውና ጌታን የመሻታቸው ዋጋ መታሰቢያቸው ነው ። ይህች እለት አንስት አንከራ ተብላም ትጠራለች ፡፡ ''አንስት አንከራ'' ማለት ''የቅዱሳን ሴቶች አድናቆት'' እንደማለት ነው። ይህም መባሉ ሌሊት ሲመላለሱ ሁለት መላእክት አይተው ከብሩህነታቸው የተነሳ የተደነቁበትና በመቃብሩ ያለውን መዓዛ ትንሣኤ አሽትተው የተመሰጡበት ዕለት ስለሆነ እንዲሁም ድካማቸው ከንቱ እንዳልሆነ ለማጠየቅ ነው ። አንድም ጌታችን አስቀድሞ ለእነርሱ ታይቶ ትንሣኤውን ያረጋገጠበት ስለሆነ እነርሱ ከአምላክነቱ ግርማ የተነሳ ረቡኒ ብለው ያደነቁበት ዕለት መታሰቢያ ነው። አንድም በጠቅላላው ከሕማማቱ እስከ ትንሣኤው ብዙ የእንባ መሥዋዕት ያቀረቡ እናቶች የሚታሰቡበት ስለሆነ አንስት አንከራ ይባላል ። በዚህ ዕለት:- =የክርስቶስን አካል ሽቱ ለመቀባት ፍርሃታቸውን በክርስቶስ ፍቅር ለውጠው በጋለ ፍቅር አካሉን መፈለጋቸውን፥ =ወደ መቃብሩ ሲመላለሱ ማደራቸውን፥ =ማርያምም ትንሣኤውን ቀድማ ስለማየቷ፥ =ሴቶችም የመላእክትን ራእይ ስለ ማየታቸው፥ ቤተ ክርስቲያን ታስተምራለች ። ማቴ. ፳፰28 ፥ ፩1 - ፲፭15 ፣ ማር. ፲፮16 ፥ ፩1 - ፰8 ፣ ሉቃ. ፳፬24 ፥ ፩1 - ፲፪12 ፣ ዮሐ. ፳20 ፥ ፩1 - ፲፰18 ። ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም በቅዱሳት አንስት ጸሎት ይማረን!!! በቤተ ክርስቲያናችን አስተምሕሮ ቅዱሳት አንስት ብዛታቸው 36 ሲሆኑ ጌታን ተከትለው ግማሻቸው በጉልበት ፣ግማሻቸው ደግሞ በሚችሉት አቅም ከጌታችን ጋር ባደረበት እያደሩ በዋለበት እየዋሉ አገልግሎትን ፈጽመዋል ።በኋላም በጽርሐ ጽዮን ከሐዋርያት ጋር መንፈስ ቅዱስን ተቀብለው ለወንጌል መስፋፋት ትልቅ ሚና ተጫውተዋል ። https://m.youtube.com/channel/UCKGh-U7U7pnvFUIEGXPOnNw
5795Loading...
33
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ምሥራቅ ሸዋ ሀገረስብከት ሥር የሚገኘው አቡ ገርቢ ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን በአካባቢው የሚገኙ ኦርቶዶክሳዊያን ምዕመናን ጥቅት በመሆናቸው ለአገልግሎት የሚሆኑ ንዋያተ ቅድሳትን ለማሟላት አቅም አጥተው ተቸግረዋል። ስለዚህ  ከቅዱስ እግዚአብሔር አብ በረከት ለመሳተፍ በአቅማችሁ የንዋያተ ቅድሳት ድጋፍ በማድረግ የበረከቱ ተሳታፊ ይሁኑ። ✅ የሚያስፈልጉ ንዋያተ ቅድሳት 1. ጧፍ አንድ ሙሉ1000 ብር 2. እጣን አንድ ኪሎ 600 ብር 3. ሻማ አንድ ፓኮ 80 ብር 4. ልብሰ ተክህኖ አምስት ልዑካን 9000-15000 5. ደወል 6.መጽሐፍ ቅዱስ 7. መሶበወርቅ (ሥጋወደሙ ማክበሪያ) 8.ሶላር ለበለጠ መረጃ : 0960029538 -0942133936 -0907610076
5012Loading...
https://vm.tiktok.com/ZMr1fkvr5/ ቤተክርስቲያንን አንተውም ከቶ
Показати все...
እንወዳለን፡፡ በመጨረሻም ፡- ዓመታዊው የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ በዛሬው ዕለት በእግዚአብሔር ፈቃድ የተጀመረ መሆኑን በመንፈስ ቅዱስ ስም እናበስራለን ፡፡ መልካም ጉባኤ ያድርግልን! እግዚአብሔር አምላካችን ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይባርክ!! ወስብሐት ለእግዚአብሔር!!! አሜን፡፡ +++ አባ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ግንቦት ፳፩ ቀን ፳፻፲፮ ዓ.ም. አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
Показати все...
መልእክተ ቅዱስ ፓትርያርክ ++++ ** "የቤተ ክርስቲያን መከራ ከውጭ ብቻም አይደለም ከውስጥም እንጂ" (ቅዱስ ፓትርያርክ) -------------- በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! - ብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ የሰሜን ጎጃምና የባሕር ዳር አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ - ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት! እግዚአብሔር አምላካችን በቤተ ክርስቲያን ላይ በየጊዜው የሚደርሰውን ፈተና በማስቻል ለዚህ ሲኖዶሳዊ ምልአተ ጉባኤ እንኳን በሰላም አደረሰን! ‹‹አስተብቊዓክሙ አኃዊነ በስሙ ለእግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ከመ ትበሉ ኵልክሙ አሐደ ቃለ ወአሐደ ነገረ ወትኩኑ ፍጹማነ ወኢትትፋለጡ ወሀልዉ በአሐዱ ምክር ወበአሐዱ ልብ፤ ወንድሞች ሆይ ሁላችሁ አንድ ንግግር እንድትናገሩ፣ በአንድ ልብና በአንድ ሐሳብም የተባበራችሁ እንድትሆኑ እንጂ መለያየት በመካከላችሁ እንዳይሆን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እለምናችኋለሁ›› (፩ቆሮ ፩፥፲)፡፡ ቅዱስ ጳውሎስ ይህንን መልእክት ለቆሮንቶስ ሰዎች ለመጻፍ ሲያስብ አንድ ዓቢይ ምክንያት እንዳለው ከመልእክቱ ይዘት መረዳት ይቻላል፤ የቆሮንቶስ ክርስቲያኖች አንድነትንና ሰላምን ፍቅርንና መተባበርን ከምትሰብከው ወንጌለ መንግሥተ እግዚአብሔር ወጥተው ብዙ ርቀት ሂደዋል፤ አንድነቱ፣ ኅብረቱ መረዳዳቱ መተጋገዙና መተባበሩ ከመካከላቸው ጠፍቶአል፤ ሌላው ቀርቶ ቅዱስ ቊርባንን ለመቀበል በሚሰበሰቡበት ጊዜ እንኳ የሀብታምና የድሀ የሚል ክፍፍል ተፈጥሮ ቤተ ክርስቲያኗን አደጋ ላይ ጥሎአል፡፡ ቅዱስ ጳውሎስ ይህንን እና ይህንን የመሳሰለ ፈተና በቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያን ሥር እየሰደደ መምጣቱን በእጅጉ አሳስቦታል፤ ይህ የሰላምና የአንድነት ጠንቅ የሆነው የመለያየት አዝማሚያ በጣም ሰፍቶ ቤተ ክርስቲያንን ከማፍረሱ በፊት በትምህርት በምክርና በተግሣጽ ማረም እንዳለበት ቅዱስ ጳውሎስ ተገንዝቦአል፤ እሱ ራሱም በአካል በመካከላቸው ተገኝቶ ሊያስተካክላቸው ፈቃደኛ ነበረ፤ ነገር ግን እሱ በዚህ ጊዜ በሮም ውስጥ እስር ቤት ላይ ስለነበረ አልቻለም፤ የነበረው አማራጭ በጽሑፍ ማስተማርና መምከር ነውና፤ ይህንን መልእክት ጽፎላቸዋል፡፡ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት! ጌታችን አምላካችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ዘላቂው የቤተ ክርስቲያን ፈተና ሲነግረን ‹‹ወበዓለምሰ ሀለወክሙ ትርከቡ ሕማመ፤ በዓለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ›› እንዳለው ቤተ ክርስቲያን ከፈተና ተለይታ አታውቅም፤ ፈተናውም ከተወሰነ አቅጣጫ ብቻ የሚመጣ ሳይሆን ከብዙ አቅጣጫ ይከባታል፤ የቤተ ክርስቲያን መከራ ከውጭ ብቻም አይደለም ከውስጥም እንጂ፤ ከባዕድ ብቻም አይደለም ከወዳጅም እንጂ፣ የወዳጅ ፈታኝ እንደሚብስም ታውቆ ያደረ ነገር ነው፤ ባዕዳውያን አይሁድ ጌታን ይዘው የገደሉ የውስጥ ሰው የሆነው ይሁዳ በሰጣቸው ምልክት ነው፡፡ ከዚህ አንጻር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በአሁኑ ጊዜ በከባድ ፈተና ውስጥ እያለፈች ትገኛለች፤ እንደተነገረው የውጭው ፈተና ባይቀርላትም ከሱ በላይ ግን በውስጧ የሚነሡ ፈተናዎች ተልእኮዋን በአግባቡ እንዳትወጣ ዕንቅፋት ሆነውባታል፤ ከጥንት ጀምሮ የነበረ፣ በእግዚአብሔር ቃል የተቃኘ፣ የጸሊአ ሢመትና የጸሊአ ንዋይ መንፈሳዊ ባህሏ ተዘንግቶአል፤ በምትኩም ፍቅረ ሢመትና ፍቅረ ንዋይ ነግሦአል፤ መለያየትና መነቃቀፍ እየሰፉ መጥተዋል፣ ሃይማኖታችንንና ባህላችንን የማይወክሉ ኃይለ ቃላት፣ ኃላፊነት በጎደለው አገላለጽ እየተሰነዘሩ በጎቻችንን አስበርግገዋል፤ ድርጊቶቹ በበጎቻችን ዘንድ የነበረንን ተሰሚነትና ተደማጭነት ሊቀንሱብን እየተንደረደሩ ነው፡፡ እነዚህና እነዚህ የመሳሰሉ ክሥተቶች በውስጣችን ሥር በሰደዱ ቁጥር ጉዳትን እያስከተሉ ነው፤ ሰዎች ከኦርቶዶክሳዊ ቀኖና እና ሥርዓት ባፈነገጠ መልኩ ራስን በራስ የመሾም አባዜ እየተለማመዱ ነው። እሽቅድምድሙም በዚህ ዙሪያ አይሎአል። በአጠቃላይ የቆሮንቶስ ክርስቲያኖችን የፈተነ መለያየት በቤተ ክርስቲያናችንም ብቅ ጥልቅ እያለ እየፈተነን ነው። የፈተናው መንሥኤ ውጫዊ ሳንካ ባይጠፋበትም የውስጣችን ሰዎች ለሱ ምቹ ሆነው መገኘታቸው አልቀረም። በመሆኑም ቤተ ክርስቲያናችን በዚህ ፈተና የማይናቅ ጉዳት እየደረሰባት ነው። ከሁሉ በላይ ደግሞ ሰላምዋና አንድነቷ ጥያቄ ላይ ወድቆአል፡፡ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት! በሀብተ መንፈስ ቅዱስ ወልደን፣ በሀብተ ክህነት ሹመን፣ በመዐርገ ምንኩስና አልቀን በቤተ ክርስቲያን ኃላፊነት ያስቀመጥናቸው ሰዎች በውኑ "እርስ በርስዋ የምትለያይ ቤት…" የሚለውን አምላካዊ አስተምህሮ እንዴት ዘነጉት? ወይስ ድሮውንም ሳያውቁት ነው ኃላፊነቱ የተሰጣቸው? ወይስ ደግሞ ሆን ብለው ቃሉን ቸል ብለውታል? ሁሉም ውሉደ ክህነት ለዚህ መልስ መስጠት ይጠበቅበታል። በመልካም አስተዳደርና በቂም በቀል እያሳበቡ ቤተ ክርስቲያንን ለማዳከም ብሎም ለማፍረስ መሮጥ በማናቸውም መመዘኛ ሚዛን አይደፋም፤ ውሃም አያነሣም፡፡ ችግር ሲኖር በመወያየት በጥበብና በሕግ ማረም እንጂ የጋራ ችግርን ለተወሰነ አካል በመለጠፍና እሱን ብቻ ተጠያቂ በማድረግ ንጹህ መሆን አይቻልም። ሁሉም ጓዳው ቢፈተሽ ከዚህ የተለየ ነገር አይገኝም። አንድነትንና ሰላምን ግቡ ያደረገ ግምገማን መገምገም፣ መወያየትና መመካከር፣ ሕግንና ሥርዓትን ማእከል አድርጎ መሥራት ተመራጭ መፍትሔ ነው፡፡ እንደሚታወቀው ባለፉት ዓመታት አስከፊ በደል ተፈጽሞአል። አሁንም አልቆመም። ይሁን እንጂ በደል ዛሬ ብቻ የተጀመረ አድርገን አናስብ። ይብዛም ይነስ በደል ፊትም ነበረ። ዛሬም አለ። ነገም የተለየ ነገር ይኖራል ተብሎ አይታሰብም፡፡ በደልን በካሣና በዕርቅ በይቅርታና በምሕረት መዝጋት፣ ተመሳሳይ በደል እንዳይፈጸም አስተማማኝ የሆነ ተቅዋማዊ ሥርዓትን ማበጀት መልካም ፈሊጥ ይሆናል። በደልንና ጥፋትን ምክንያት አድርገን እስከ ዘለቄታው መለያየትን መምረጥ ግን ራስን በራስ መጉዳት ይሆናል። ስለዚህ ይህ ቅዱስ ጉባኤ በዚህ ዙሪያ በስፋትና በጥልቀት በመወያየት ሁሉንም ሊያስማማ በሚችል መልኩ ወደ ሰላምና ዕርቅ ሊያደርስ የሚችል ሥራ መሥራት ይኖርበታል፡፡ ብፀዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት የቅዱስ ሲኖስ አባላት! የማኅበረ ሰባችን ችግር በቤተ ክርስቲያን ብቻ የተወሰነ አይደለም። በሀገር ደረጃ እየቀጠለ ያለው አለመግባባትም ለጠቅላላ ማኅበረሰባችን ፈተና ከሆነ ውሎ አድሮአል። የቤተ ክርስቲያናችን ፈተና ምንጭ ከሆኑትም አንዱና ዕድል ሰጪው ይህ ሀገራዊ አለመግባባት ነው። በዚህ አለመግባባት ምክንያት ገዳማውያን መነኮሳት፤ መምህራን፣ ካህናት፣ ምእመናን፣ አብያተ ክርስቲያናት ከባድ ጉዳት ደርሶባቸዋል። በሰላም ወጥቶ መግባትም አጠራጣሪ ሆኖአል። ይህንን ችግር ለመፍታት የሚደረግ ጥረትም ጎልቶ አይታይም፡፡ በመሆኑም ይህ ክሥተት እውን ኢትዮጵያውያን የራሳችንን ችግር በራሳችን መፍታት የማንችል ሰዎች ነን ወይ? ለኛስ ከኛ የበለጠ ማን ይመጣልናል? የሚለውን ጥያቄ ልናነሣ ግድ ነው። ስለዚህ ለሀገር ህልውናና ድኅነት የሚበጅ ነገር እንዲመጣ ቤተ ክርስቲያን ባላት ሃይማኖታዊና ሰብአዊ ኃላፊነት ጠንክራ መሥራት ይጠበቅባታል። ከዚህ በተረፈ ይህ ዓቢይ ጉባኤ ወሳኝና ወቅታዊ እንዲሁም ሐዋርያዊና ቀኖናዊ በሆኑ የቤተ ክርስቲያናችን ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ለቤተ ክርስቲያንና ለሀገር የሚበጁ ነገሮችን በማየት ጠቃሚ ውሳኔዎችን እንዲያሳልፍ በዚህ አጋጣሚ ለማሳሰብ
Показати все...
1
እንቆቅልሽ በ21 ትነግሳለች የደሆች እናት በስሟ ለሚለምኑ በረከት የሆነች ይህቺ አምላኳን የወለደች ማናት መልሱን በኮሜንት ይጻፉልን
Показати все...
🥰 3
Показати все...
እናስተዋውቃችሁ ደብረ ስብሐት ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን (አቡ ገርቢ)#ቤተክርስቲያን

#orthodoxchristianity #viral #መዝሙር #mezmur እናስተዋውቃችሁ ይኸ ቤተክርስቲያን የሚገኘው   ምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት ሥር ሲሆን አቡ ገርቢ ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን ቤተክርስቲያኑ የተመሰረተው በ2001 ዓ/ም ነው :: ከዛ በፊት ምዕመኑ ሰዎች የሞቱባቸው እና ለክርስትና የሁለት ሰዓት የእግር መንገድ ሄደው ነው የቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን የሚያገኙት እና በዛ የተነሳ ቤተክርስቲያን ይቋቋምልን ብለው አቃቂ ወረዳ ላለው ቤተክህነት ጽ/ቤት ደብዳቤ ያስገቡ  እና 2001 ዓ/ም ይህ የእግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን ተመሠረተላቸው ፡፡ ወር በገባ በ13 እና መስቀል ፣ጥምቀት፣ትንሳኤ በእነዚህ በዓላት ይቀደሳል ወርሀዊ ቅዳሴ ሲሆን ለአንድ ቅዳሴ 1000 ብር ተከፍሎ ነው የሚቀደሰው በሦስቱ በዓላት ግን ይጨምራል ከ3000/6000 ብር ይደርሳል ደብሩ አሁን ላይ አንድ አገልጋይ ቄስ ካህን ብቻ ነው ያሉት ለሰበካ ጉባኤም 4000 ብር ነው የሚከፈላቸው እንደዛም ሆኖ አራት ጊዜ ንግስ አለ በአመት ውስጥ * ህዳር 13                        * ጥር 13                        * ግንቦት 13                        * ነሐሴ 13 @-mahtot @EOTCMK @MehreteabAsefa @MahedereTewahedo @Pawlosmerewaoffical @zemarithiwotOfficial

https://vm.tiktok.com/ZMMoeNFNg/ ንጽሕት በሆነችው ሃይማኖታቸው ቅድስት በሆነችው ጸሎታቸው ይጠብቀን
Показати все...
Watch "🛑በሲ ኤም ሲ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ምን ተፈጠረ ????" on YouTube https://youtu.be/dJwC7vOm5uo?si=-hBq8av9SqxSjWiF
Показати все...
🛑በሲ ኤም ሲ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ምን ተፈጠረ ????

ንቁ ሚዲያ የተሻለ አገልግሎት እንድንሰጥ ለመርዳት 1000 2975 55549 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ :ንቁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና መርከብ መርዳት ለምትፈልጉ የሂሳብ ቁጥር እና ሰብስክራይብ ፤ላይክ አስተያት በመፃፍ አና የደዎል ምልክቷን በመንካት ቤተሰባችን ይሁኑ ” ምርጫዎ እኛ ስላደረጉ እናመሰግናለን፡፡ ✅join አድርጉ

https://t.me/nikuchannel

ንቁ ሚዲያ አዲስ የቴሌግራም ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር ✅የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ ስፖንሰር የምታደርጉ የዋሳፕ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉

https://chat.whatsapp.com/JJfoncjwiZiLgGT2N6QoFU

ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር ለበለጠ መረጃ የማህበሩን አድሚኖች በወትሳብና በኢሞ ብቻ ይደውሉልን አልያም በተቀመጠው የወትሳብ ሊንክ join አድርገው ይግቡና ያግኙን +49 1521 37 06 500 +2519 44 274 294 +966 5 37 02 86 64 +966 54 007 9927 +49 1766 68 68 741 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር የFacebook page 👉🏻ንቁ-የወንጌል ትምህርት በፌስቡክ መልስ በኮሜንት።#growth #orthodox

👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram