uk
Feedback
የኡስታዝ አቡ ሰልማን አብዱልመጂድ ሙሀደራዎች ደርሶችና ፈዋኢዶች የሚለቀቅበት ቻናል።

የኡስታዝ አቡ ሰልማን አብዱልመጂድ ሙሀደራዎች ደርሶችና ፈዋኢዶች የሚለቀቅበት ቻናል።

Відкрити в Telegram

ይህ ቻናል በአላህ ፈቃድ የተወዳጁ ወንድማችን ኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ ወርቁ @ ተቀርተው ያለቁ እና እየተቀሩ ያሉ ደርሶች የሚለቀቅበት ቻናል ነውhttps://t.me/abuselman_ders

Показати більше
1 367
Підписники
+424 години
+47 днів
+530 день
Архів дописів
♻️ ነብዩን የሚከተልና የሚታዘዝ             አላህን ታዟል! 🔖በሚል ርእስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት አንገብጋቢና ወቅታዊ የሆነ ሙሐደራ። 🎙ኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው። 🕌 በኡመር መስጂድ አዳማ 🗓 ሙሐረም 06/1448 አሂ 👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖ 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/20750 📎https://t.me/Adamaselefy/12254

📌 ነገ ሐሙስ ሙሐረም 10 የዓሹራ ቀን ነው❗️ የዓሹራ ቀን መፆም በአላህ ፈቃድ የአንድ ዓመት ወንጀሎችን የሚያስሰርዝ ታላቅ አጅር ያለው ዒባዳ ነው። 👉 ወንድም እህቶቼ ከዚህ ታላቅ እድል እንዳንዘናጋ እንጠንቀቅ፤ ወደ አላህ በፆም እንቃረብ፣ አጅሩንም እንሸምት። 🤍 አላህ ኢማናችንን ያጠናክርልን፣ አጅራችንንም ያብዛልን፣ ይባርክልን🤲 ✍ አቡ አብድልመናን https://t.me/Abuabdlmenan/1914

🚫ቁርኣን በራሱ ግልፅ ነው ቁርኣን ከሀዲስም ይሁን ከደጋግ ሰለፎች ማብራሪያ አያስፈልገውም የምንል ከሆነ ግልፅ የሆነ ጥመት ላይ ነን። 👌ይልቁንስ የነብያችን ﷺ ሀዲስ የቁርኣን ማብራሪያው ነው መግለጫው ነው፣የሶሀቦች ግንዛቤ(አረዳድ) የቁርኣን ማብራሪያ ነው መግለጫው ነው፣ከዛ በኃላ ያንን እውቀት ከነሱ የወሰዱት የዲኑ ሊቃውንቶች የዲኑ ምሁራን ለዚህ ዲን ብዙ የደከሙ ብዙ የለፉ የነሱን ግንዛቤ የነሱን አረዳድ ከነሱ በኃላ ለሚመጡት መመለሻ ነው...!!! 🔥...ከዛ ወጥተን በራስ የመደነቅ ስሜት ውስጥ ገብተን እኛ የተረዳነው እኛ የተገነዘብነው እንጂ ሌላ አያስፈልገንም ካልን ልክ ኸዋሪጆች መንገድን በሳቱበት መንገድን እንስታለን! ↪️ለንደዚህ አይነት ሹቡሀዎችና ማደናገሪያዎች ትልቁ መፍትሄ ትክክለኛ በሆኑ የእውቀት ባለቤቶች እውቀትን መማር ነው። 🎙አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው። 📲የቴሌግራም ቻናል⤵️ https://t.me/Ibnumuhamd/397

♻️የእለተ እሁድ የኡመር መስጂድ ሙሐደራ 💎መልክተኛውን የሚከተልና የሚታዘዝ በርግጥም አላህን ታዟል!!! 🔖በሚል ርእስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት አንገብጋቢና ወቅታዊ የሆነ ሙሐደራ 🎙ኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው። 🕌በኡመር መስጂድ (09) 🗓ሙሐረም 06/1448 ሂ 👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖ https://t.me/Adamaselefy/12239

🎙 ከሙሀረም አስረኛው ቀን ( የአሹራን ቀን) መፆም ያለው ትሩፋት ‼️ 📮 የአሹራን ቀን ፆም የተደነገገበት ጥበብ ‼️ እጥር ምጥን ያለ ጣፋጭና መካሪ ከሙሀደራ የተቀነጨበ ወቅታዊ ነሲሃ 👌 በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ حفظه الله تعالى ورعاه 📎https://t.me/Adamaselefy/12235

🔖የነብዩሏህ ኢሳ (አለይሂ ሰላም) አፈጣጠርና ወደ ሰማይ ማረጉ እንደዚሁም ነሷራዎች ደግሞ በአይሁዳውያን ተታለው ግራ መጋባታቸው!!! 📌ከሪያድ ደርስ የተወሰደ ምክር... 🎙ኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው። 📎https://t.me/Adamaselefy/12232

👌Vidio > ❲part: 02❳ 🛌ጥፍጥና ቆራጭ የሆነው ሞት ማስታወስን አብዙ አኼራን ታስታውሳቹዋለች! 🎙ኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው። 👉የቴሌግራም ቻናል⤵️ https://t.me/Ibnumuhamd/380

🔖በድጋሚ የተለቀቀ መካሪ የሆነ ነሲሃ ስለ አይቀሬው ሞት‼️ ( كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۗ وَإِنَّمَا تُوَفَّوْنَ أُجُورَكُمْ يَوْمَ الْقِيَامَةِ ۖ فَمَن زُحْزِحَ عَنِ النَّارِ وَأُدْخِلَ الْجَنَّةَ فَقَدْ فَازَ ۗ وَمَا الْحَيَاةُ الدُّنْيَا إِلَّا مَتَاعُ الْغُرُورِ ) آل عمران (185) ↪️አጣና ተራ መቅበራ ላይ የተደረገ አንገብጋቢ ነሲሃ 💫 🎙በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው ። 👌ይህንን አንገብጋቢ የሆነ ነሲሃ አድምጠው ለሌሎችም እንዲደርስ በማድረግ የበኩልዎን ድርሻ ይወጡ 👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖➖ https://t.me/Adamaselefy/11152

🔥...በምድርም(በየብስ) ላይ እንዲሁም በባህር ላይ ጥፋት ብልሹነት ተንሰራፍቷል የሰው ልጆች እጅ በራችው ስራ! 🎙ኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው። 👉የቴሌግራም ቻናል⤵️ https://t.me/Ibnumuhamd/372

አዲስ ሙሐደራ 💫 🚧 ይደመጥ ይደመጥ 🚧 《 وعد الله الذين آمنوا منكم وعملوا الصالحات ليستخلفنهم في الأرض كما استخلف الذين من قبلهم وليمكنن لهم دينهم الذي ارتضى لهم وليبدلنهم من بعد خوفهم أمنا يعبدونني لايشركون بي شيئا ومن كفر بعد ذالك فأولئك هم الفاسقون》 النور (55) 👆👆👆 የሚለውን የቁርኣን አያ ማብራሪያ እጅግ በጣም ወሳኝና አንገብጋቢ ሙሐደራ 🎙 በተወዳጁ ኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው ። 🕌 በኡመር መስጂድ 📆 ረቢኣ ታኒ 12/1444 ሂ 🕰 31:05 🕰 📎https://t.me/UstazAbuselman/3118 👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖ https://t.me/alsuna_studio/1842

የአይሁዶች ተንኮል አማኞች ላይ 📌 📌 ከጥንት ጀምሮ አማኞች ላይ ከማሴር አልተወገዱም ‼ ስለ አይሁዶች በደርስ መልክ የቀረበ ምክር 🔖 🌴በኡስታዝ አቡሰልማን አብዱልመጂድ አሏህ ይጠብቀው 🕌 በኡመር መስጂድ 🗓 ረጀብ 21/1443 ሂ 🕰 34:55 🕰 በ Telegram 〰 channel https://t.me/alsuna_studio/87 ↪️https://t.me/abuselmanabdelmejid/596

🛑 ከፊል የቂያማ ቀን ክስተቶች 💫 በሚል ርዕስ ጣፋጭ የሆነ ሙሐደራ። 🎙 በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብዱልመጂድ ወርቁ አላህ ይጠብቀው። 🕌 በፉርቃን መስጂድ አላህ ይጠብቃት። 📅 እሁድ:- 08/02/2013E.C

🔖ከአዲስ ለመጡ ዱዓቶች የተደረገ የአቀባበል ንግግር ¹ 🎙ኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው። 🕌በታላቋ ኡመር መስጂድ (09) 🗓በ28/09/2018 E.c 👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖➖ https://t.me/Adamaselefy/12186

💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️ ↪️ልዩ የሙሀደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቋ ኡመር መስጂድ። 🏡 ከአዳማ Official የTelegram Channel። 🎙️ በኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድ ሰዒድ
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️ ↪️ልዩ የሙሀደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቋ ኡመር መስጂድ። 🏡 ከአዳማ Official የTelegram Channel። 🎙️ በኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድ ሰዒድ አላህ ይጠብቀው። 🚧ቶሎ     🚧ገባ         🚧በሉና             🚧አዳምጡ ‼️ 👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=e373eb4e451aa967d9

💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️ ↪️ልዩ የሙሀደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቋ ኡመር መስጂድ። 🏡 ከአዳማ Official የTelegram Channel። 🎙️ በኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድ ሰዒድ
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️ ↪️ልዩ የሙሀደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቋ ኡመር መስጂድ። 🏡 ከአዳማ Official የTelegram Channel። 🎙️ በኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድ ሰዒድ አላህ ይጠብቀው። 🚧ቶሎ     🚧ገባ         🚧በሉና             🚧አዳምጡ ‼️ 👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=e373eb4e451aa967d9

🚗 ጉዞ ወደ ውቢቷ አዳማ..... 🚗 🚨 የአላህ ፍቃድ ሆኖ በዛሬው እለት እለተ አርብ (ጁምዓ) 28-09-2018 ላይ ከታላቋ ሱና መስጂድ.... 🏙 ወደ ወቢቷ ከተማ አዳማ ታላቁ ኡስታዛችን ከታ
🚗 ጉዞ ወደ ውቢቷ አዳማ..... 🚗 🚨 የአላህ ፍቃድ ሆኖ በዛሬው እለት እለተ አርብ (ጁምዓ) 28-09-2018 ላይ ከታላቋ ሱና መስጂድ.... 🏙 ወደ ወቢቷ ከተማ አዳማ ታላቁ ኡስታዛችን ከታላላቅ ወንድሞች ጋር ለዚያራ ወተዋል። 🎙 ሸይኻችን አቡ ሙሐመድ ሙሐመድሰዒድ.... 🎙 ኡስታዝ አቡ ሙሐመድ ኢስማዒል ቢን ሙሐመድ... 🎙 ኡስታዝ አቡ ዘከሪያ አብዱረህማን ቢን ሙሐመድ አላህ ይጠብቃቸውና.... 🤝 ውቢቷ አዳማ ላይ ለሁለት ቀናት ሚቆይ የደዕዋ እና ዚያራ ፕሮግራም ይኖራቸዋል። ✅ አዳማ ከተማ ላይ ሚገኙ ወንድሞች በሙሉ የአዳማ ቻናል ላይ ገብተው ሚለቀቁ ፕሮግራሞችን በመከታተል እንዲሳተፉ ጥሪ ቀርቧል። ↪️ ሚመች ከሆነ በአላህ ፍቃድ በተቻለው አቅም መሳተፍ ለማይችሉ በአጠቃላይ በቻናላችን ላይ በቀጥታ ሰርጭት ለማስተላለፍ እንሞክራለን። 🤲 አላህ ሁላችንንም ተጠቃሚዎች ያድርገን! ↪️ @mesjidalsunnah 📎https://t.me/Adamaselefy

♻️ መደመጥ ያለበት ማራኪ ሙሃደራ ⤵️ 🚨 « ወደ አኺራ ከመሄዳችን በፊት ለእስልምና የቻልነውን እናበርክት » 🚨 🗂️ በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ነሲሃ። 🎙በኡስታዝ:አቡ ሰልማን አብድልመጂድ ቢን ወርቁ አላህ ይጠብቀው። 📆ማክሰኞ 25-09-2018 E.C 📆 🕌 በሱና መስጂድ አላህ ይጠብቃት። 🕰 ከመግሪብ ሰላት ቡሓላ 🕰 ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎https://t.me/mesjidalsunnah/23769

💫 ለአኺራ መስራት 🎙በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ ወርቁ አላህ ይጠብቀው 👇ሙሃደራውን ለመከታተል 👇 📎http://t.me/mesjidalsunnah?livestream

🤝 ታላቅ እንግዳ በሱና መስጂድ!! 🤝 🚨 እነሆ የታላቁ ጌታችን الله ፍቃድ ከሆነ; በዛሬው ዕለት ዕለተ ማክሰኞ (25/09/2018)... ➥ አንደበተ ጣፋጩና ርቱ የሆነው ውዱ ኡስታዛችን ኡስታ
🤝 ታላቅ እንግዳ በሱና መስጂድ!! 🤝 🚨 እነሆ የታላቁ ጌታችን الله ፍቃድ ከሆነ; በዛሬው ዕለት ዕለተ ማክሰኞ (25/09/2018)... ➥ አንደበተ ጣፋጩና ርቱ የሆነው ውዱ ኡስታዛችን ኡስታዝ አቡ ሰልማን ዐብዱልመጂድ ወንድሞቹን እና ተማሪዎቹን ለመዘየርና ለመምከር አዲስ አበባ ወደ ሚገኘው ሱናህ መስጂድ ብቅ ይላሉ። - በተጨማሪም ኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ ተናፋቂ የሆነ ጣፋጭ ምክሮቹን ሚለገሰን ይሆናል። فالحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات! 📈 በዚህም መሰረት, በዛሬው ዕለት በሱናህ መስጂድ በሚኖረው የሙሓደራ ፕሮግራም ➔ ከወንዶች እስከ ሴቶች ከትላልቆች እስከ ህፃናት ከመግሪብ-ዒሻ በሚካሄደው የሙሓደራ ፕሮግራም ላይ እንድትሳተፉ ጥሪ ቀርቦላችኋል! ✅ ታድያ, መገኘት የቻለ በጊዜ ተገኝቶ እንዲሳተፍ መገኘት ያልቻለ ደግሞ በሱና ቻናል በቀጥታ ስርጭት እንዲከታተል ከወዲሁ ጥሪያችን እናስተላልፋለን! 🔎 የሱና መስጂድ ቻናል ለማግኘት👇 🔗 https://t.me/mesjidalsunnah 🔗 https://t.me/mesjidalsunnah

የኡስታዝ አቡ ሰልማን አብዱልመጂድ ሙሀደራዎች ደርሶችና ፈዋኢዶች የሚለቀቅበት ቻናል። - Статистика та аналітика Telegram каналу @abuselmane