cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

መድብለ ጥበብ

🕵️‍♂️ አንብበን የተማርንባቸውን ፅሁፎች ብዙዎች እንዲማሩበት 'ና የተለያዩ የጥበብ ስራዎች ምናጋራበት ቻናል ነው።@habtewman ፨ንባብ ያልታከለበት ስልጣኔ ግልብ ያደርጋል፨ ✍️ደራሲ በአሉ ግርማ "ያላነበበ ጭንቅላት እና ጨጓራ አንድ ናቸው:: ሁለቱም ባዶ ሲሆኑ አሲድ ያመነጯሉ ✍መጋቢ ሐዲስ እሸቱ share and Join us @habtewman @habtewman

Більше
Рекламні дописи
202
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ጉርሻ🧣 በተቻለህ አቅም ምንም ነገር ስታደርግ በግማሽ ልብ ሆነህ እያመነታህ መሆን የለበትም፤ ስታመነታ ብዙ ነገር ያመልጥሀል፣ ሰዎች ባንተ እርግጠኛ መሆን አይችሉም። ልበሙሉ ከሆንክ ግን ስህተት እንኳን ብትሰራ በሌላ ልበሙሉ ተግባር ስህተትህን ታስተካክላለህ። የሚያመነታ ሰው ሁለት ቦታ ስለሚረግጥ ከአንዱም ሳይሆን ከመንገድ ይቀራል። መልካም ቀን ተመኘንላችሁ😍😍
Показати все...
Показати все...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

ዛፍ የደረቀ ቅጠል ከላዩ ላይ ሲወድቅ🍂 አይከፋም ምክንያቱም ሌላ አዲስና ለምለም🌿 ቅጠል እንደሚያወጣ ያውቃል። በህይወታችሁ ስላጣችሁት ነገር አትዘኑ! ለተሻለው ነገር ቦታ እየለቀቀ ስለሆነ በደስታ😀 ሸኙት። #ሳስበው የሄደው ነገር እንኳን ሄደ ያስብላል።
Показати все...
በንዴት የተፈፀመ ድርጊት ለውድቀት የተፈፀመ ድርጊት ነው!                            
Показати все...
🌿አንዳንዴ ነገሮች ባልፈለግከው አቅጣጫ በሚሄዱበት ጊዜ ለአፍታ ቆም በልና በትክክል እየተጓዙ ላሉት አመስግን !
Показати все...
ህይወትን ትርጉም ሰጪ ማድረግ የሚችል አደንዛዥ ዕፅ በምድር ላይ የለም !             -- Sarah Kane --
Показати все...
አንድ ሰው በ22 አመቱ ተመረቀ ነገር ግን ጥሩ ስራ ሳይሰራ 5 አመት ጠበቀ ። አንድ ሰው በ25 አመቱ ዋና ስራ አስኪያጅ ሆነ ፣ በ50 አመቱ ሞተ ። ሌላው በ50 አመቱ ዋና ስራ አስኪያጅ ሲሆን 90 አመት ኖሯል ። አንድ ሰው እስካሁን ያላገባ ነው ፣ ከትምህርት ቤቱ ጓደኛ የሆነ ሰው ግን አያት ሆኗል ። #ኦባማ በ55 አመቱ ጡረታ ወጣ ትራምፕ በ70 አመቱ ጀመረ ፡፡ በዚህ አለም ላይ ሁሉም ሰው የሚሰራው የጊዜ ክልሉን መሰረት አድርጎ ነው ። በዙሪያህ ያሉ ሰዎች ከፊትህ ያሉ ሊመስሉ ይችላሉ አንዳንዶች ደግሞ ከኋላህ ያሉ ሊመስሉ ይችላሉ ። ሁሉም ግን የራሱን ሩጫ በራሱ ጊዜ እየሮጠ ነው ። እነሱ በራሳቸው የጊዜ ክልል ውስጥ ናቸው ፣ አንተ ደግሞ በራስህ ውስጥ ነህ ። አልዘገየህም አልቀደምክም ፡፡ ባለጊዜ ተጠቀም ፡፡ ምንጭ : ምርጥ ፅሁፎች
Показати все...
"ናፈቅሺኝ" እንዴት እንደመጣሁ እንዳትጠይቂኝ ለምን ስለምትናፍቂኝ። አውቀዋለሁኛ አንድ የበለደሽ ሰው ናፍቀሺኛል ቢልሽ ላንቺ ፌዝ ነው ሚመስልሽ። ግን ናፍቀሺኛል አዎ በድያለሁ በግፍ ደግሞም ናፍቀሺኛል በእጥፍ። ማርያምን የምሬን በዝቷል መናፈቄ የትም እገኛለሁ የትም እስቃለሁ ግን ያለቅሳቃል ሳቄ። ብራመድ ባገሩ ብከንፍ እንኳን ብበር ተከፍቶ አያለሁ ቆለፍኩት ያልኩት በር። ቀን የከረመችኩት ሌት በምን ከፈትኩት። በለሊትሽ መጣው አለሜን ስላጣው ከትናንት የባሰ እንደማጣሽ ሳስብ በደሌን አየሁት እጥፍ መውደድ ሲስብ። አንቺዬዋ ውዴ የበደለ ሁሉ አይናፍቅም እንዴ። ማቀፍ እንኳን ባልችል ምህረት ባለምንም አትሳቂብኝ እንጂ ግጥሙን እያነበብኩ ናፈቅሺኝ አሁንም። ፀሀዮን ከተትኳት አይንሽን ለማየት ከቤት እየወጣው የበደለ አይኔን እንዳታይኝ ብዬ በጨለማ መጣው ። ደረስኩኝ ከደጅሽ መፍራቴ በነነ እሰይ አገኘሁሽ ናፍቆቴ ሰው ሆነ። ስደርስም አልሳምሺኝ አጃኢብ ሰው መሆን ሳጠፋ ጊዜ ነው ጭራሽ የናፈቅሺኝ። አጥፍቻለው አዎ አጥፍቻለው አዎ መውደዴን ቀብሬ አትሳቂብኝ እንጂ ልክ ስበድልሽ ጨመረብኝ ፍቅሬ። "ናፈቅሺኝ🤔 ✍️የኤልያስ ሽታሁን ሼር @habtewman
Показати все...