uk
Feedback
ተራኪ | Teraki App

ተራኪ | Teraki App

Відкрити в Telegram

https://linktr.ee/terakiapp ⬇️Google Play | ጉግል ፕሌስቶር - bit.ly/3CTALq3 ⬇️App Store | አፕ ስቶር - https://apple.co/3AVp0i3 Telegram - https://t.me/terakiapp ☎️ አብረውን መስራት ለሚፈለጉ ደራሲያን፣ ተራኪዎች እና ፖድካስተሮች በ +251904641111 | +251904649999 ይደውሉልን።

Показати більше
7 475
Підписники
Немає даних24 години
-177 днів
-11930 днів
Архів дописів
🎙🎧በ አዲሱ የ እንደ ፖድካስት ክፍል "በልጅነት እስር ቤት ከመግባት እስከ የግል ልብስ ስፌት ቤት፤ በኮሮና ግዜ ማስክ ዲዛይን አርጌ እሸጥ ነበር" እንደ ልብስ ሰፊ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━
🎙🎧በ አዲሱ የ እንደ ፖድካስት ክፍል "በልጅነት እስር ቤት ከመግባት እስከ የግል ልብስ ስፌት ቤት፤ በኮሮና ግዜ ማስክ ዲዛይን አርጌ እሸጥ ነበር" እንደ ልብስ ሰፊ ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ On this episode, Ashenafi Lecho, a tailor who has worked in the tailoring profession and business for 7 years, will share his work and life experiences. Enjoy! ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #እንደ #ፖድካስት

🎙🎧 አዲስ ፖድካስት - አፍታ ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ አፍታ በነፃ ማርኬቲንግ እና ኮምዩኒኬሽን ከኢቨንት ኢን አዲስ ጋር በመተባበር የሚያቀርቡት ማርኬቲንግ እና ንግድ ላይ ትኩረት የሚያደርግ ፖድካስት ነው።

🎙🎧በ አዲሱ የ ንድፍ እና ሃሳብ ፖድካስት ክፍል Behind the Design - The Character of a Thinker ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በዛሬው ክፍል ውስጥ፣ በሥራቸው፣ በአ
🎙🎧በ አዲሱ የ ንድፍ እና ሃሳብ ፖድካስት ክፍል Behind the Design - The Character of a Thinker ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ በዛሬው ክፍል ውስጥ፣ በሥራቸው፣ በአስተሳሰብ ሂደቶችቻቸው እና በባህርያቶቻቸው መካከል ያሉ ማራኪ ግንኙነቶችን እንቃኛለን፣ ገፀ ባህሪያቸው በአዳዲስ ዲዛይኖች እና ፈጠራ አስተሳሰቦች ላይ ያላቸውን ተፅእኖ ከታዳኦ አንዶ ዝቅተኛነት እስከ ሞሼ ሳፍዲ የራዕይ ፅንሰ-ሀሳቦች፣ የካርል ጁንግ ሳይኮሎጂ እና ሚስ ቫን ደር ሮህ ንድፍ ሲምፕሊሲቲ። ይህ ጥልቅ ውይይት በባህሪያቸው እና በሥነ-ህንፃ ድንቅ ስራዎቻቸው እና በንድፍ አስተሳሰባቸው መካከል ያለውን ውህደት ያሳያል። ውይይቱን ይቀላቀሉ፣ ይፍጠሩ እና ከእኛ ጋር ያነሳሱ! ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #DesignPlusThought #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ CHOICE ፖድካስት ክፍል GYM ውስጥ ለውጥ እንዴት ይመጣል? | ውፍረት እና አመጋገብ | Fat to Fit | ከ ሳራ ጋር የተደረገ ቆይታ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ሳራ
🎙🎧በ አዲሱ የ CHOICE ፖድካስት ክፍል GYM ውስጥ ለውጥ እንዴት ይመጣል? | ውፍረት እና አመጋገብ | Fat to Fit | ከ ሳራ ጋር የተደረገ ቆይታ ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ ሳራ ሳምሶን: ከውፍረት አሁን ወዳለችበት ጡንቻ መገንባት ያለፈችበትን የ ሶስት አመት መውጣት እና መውረድ ያለብትን ጉዞዋን አጋርታናለች። ውፍረት እንዴት መቀነስ ይቻላል? ፣ ጤናማ አመጋገብ፣ ክብደት ማንሳት ያለውን ጠቀሜታ እና ነገሮችን እንዴት በእውቀት መምራት እንዳለብን አካፍላናለች። ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #Choice #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ MERI ፖድካስት ክፍል ከሌላው ጋር ከመወዳደርህ በፊት Achieve something - With Seminas Hadera ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ሰላም እንዴት ቆያችሁን ው
🎙🎧በ አዲሱ የ MERI  ፖድካስት ክፍል ከሌላው ጋር ከመወዳደርህ በፊት Achieve something - With Seminas Hadera ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ ሰላም እንዴት ቆያችሁን ውድ የ መሪ ፓድካስት ተከታታዮች : መሪ ለናንተ የዋጋ ምንጭ ይሆናሉ ያላቸውን እንቁ ኢትዮጵያዊ የቢዝነስ ሰወችን ወደናንተ ይዞ እየመጣ እነሆ ሰባተኛ ሲዝን ላይ ደርሷል ። በጉዞአችንና አሁን ያለንበት ቦታ እስክንደርስ ድረስ ስለነበራችሁ የማይዋዥቅ ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን። ዛሬ ለሁለተኛ ግዜ በመሪ መድረክ የቀረበውና በክሬቲቭ እና ግንኙነት ኢንደስትሪው ከ 15 አመታት በላይ ልምድ ያለው : የግራር እንዲሁም ክሬቲቭ ኸብ ዋና ማናጀር: ሰሚናስ ሀድራ : ስለ ብራንድ ምንነት : አገነባብ : አስፈላጊነት : እንዲሁም ኮሚኒኬሽን ማንኛውም የቢዝነስ ሰው ሊያዉቋቸው የሚገቡ መሠረታዊ ነገሮች ዙርያ ከአአቅራቢያችን ጥጋቡ ሀይሌ ጋር ጠለቅ ያለ ውይይት አድርገዋል ። እንደ ሁል ግዜው ይህ ክፍል ትልቅ የዋጋ ምንጭ እንደሚሆንላችሁ በማመን ጋበዝናችሁ! ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #MERI #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ MERI ፖድካስት ክፍል ከሙልሙል ዳቦ ጀርባ ያለች ድንቅ ሴት - With Simret Abate ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ In this episode of the MERI podc
🎙🎧በ አዲሱ የ MERI  ፖድካስት ክፍል ከሙልሙል ዳቦ ጀርባ ያለች ድንቅ ሴት - With Simret Abate ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ In this episode of the MERI podcast the hosts are honored to present an insightful conversation with Simret Abate, the visionary founder of Mulmul Bread and Cookies Industry. Since its inception in 1998, Mulmul has carved a distinguished niche in Addis Ababa, boasting an impressive portfolio of over 125 unique baked delicacies. Simret Abate delves deep into the foundational pillars of Mulmul, highlighting the brand's unwavering commitment to excellence. Furthermore, the conversation explores Mulmul's admirable initiatives in fostering inclusivity, with a particular emphasis on uplifting and empowering the women in their team. #MeriPodcast #EthiopianPodcast ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #MERI #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ROME ፖድካስት ክፍል Toxic Friendship | 1st year Anniversary ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ In this podcast episode, join the ho
🎙🎧በ አዲሱ የ ROME ፖድካስት ክፍል Toxic Friendship | 1st year Anniversary ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ In this podcast episode, join the hosts as they delve into the origins of toxic friendships, scrutinizing the factors that lead to their formation and understanding why certain individuals become ensnared in these relationships. ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ROME #ፖድካስት

🎙🎧 በ አዲሱ የ አሳብ ፖድካስት ክፍል ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ On the 32nd episode of the አሳብ podcast this week, the hosts delve into the p
🎙🎧 በ አዲሱ የ አሳብ ፖድካስት ክፍል ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ On the 32nd episode of the አሳብ podcast this week, the hosts delve into the psychology of lying, exploring the true meaning of deception, various psychological theories behind it, and its consequences. Listeners are encouraged to stay tuned for an in-depth discussion on this intriguing topic. ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #አሳብ #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ MERI ፖድካስት ክፍል ከሙልሙል ዳቦ ጀርባ ያለች ድንቅ ሴት - With Simret Abate ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ In this episode of the MERI podc
🎙🎧በ አዲሱ የ MERI  ፖድካስት ክፍል ከሙልሙል ዳቦ ጀርባ ያለች ድንቅ ሴት - With Simret Abate ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ In this episode of the MERI podcast the hosts are honored to present an insightful conversation with Simret Abate, the visionary founder of Mulmul Bread and Cookies Industry. Since its inception in 1998, Mulmul has carved a distinguished niche in Addis Ababa, boasting an impressive portfolio of over 125 unique baked delicacies. Simret Abate delves deep into the foundational pillars of Mulmul, highlighting the brand's unwavering commitment to excellence. Furthermore, the conversation explores Mulmul's admirable initiatives in fostering inclusivity, with a particular emphasis on uplifting and empowering the women in their team. #MeriPodcast #EthiopianPodcast ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #MERI #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል የጥቅምት 06 ፣ 2015 ቴክኖሎጂ ዜናዎች ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሁለት ሳምንታት በቴክኖሎጂው
🎙🎧በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል የጥቅምት 06 ፣ 2015 ቴክኖሎጂ ዜናዎች ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሁለት ሳምንታት በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። Microsoft የActivisionን ግዢ ስለማጠናቀቁ ፣ Ferrari በክሪፕቶ ከረንሲ ክፍያ መቀበል እንደጀመረ ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል። ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ዘማች #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ነፃነት ፖድካስት ክፍል Events We Miss:Navigating Imposter Syndrome ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ Listeners could expect an honest
🎙🎧በ አዲሱ የ ነፃነት ፖድካስት ክፍል Events We Miss:Navigating Imposter Syndrome ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ Listeners could expect an honest discussion about the internal turmoil experienced by individuals battling imposter syndrome, juxtaposed against the perceptions of confidence projected externally. By examining both the internal struggles and the external appearances, the episode offered a nuanced understanding of imposter syndrome that is both relatable and empowering. ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ነፃነት #ፖድካስት

🚗 ፒኢኢኢኢኢፕ - የቶዮታ መንገድ ዛሬ ደግሞ ቶዮታን እንደ ድርጅርት ይዘን መጣን፤ “የቶዮታ መንገድ” የተባለው የመጽሃፍ ትረካ የድርጀቱን ባለቤት ስኬታማ ያደረጉትን ነገሮች ጨምሮ ስለ ድርጀቱ ባህ
🚗 ፒኢኢኢኢኢፕ - የቶዮታ መንገድ ዛሬ ደግሞ ቶዮታን እንደ ድርጅርት ይዘን መጣን፤ “የቶዮታ መንገድ” የተባለው የመጽሃፍ ትረካ የድርጀቱን ባለቤት ስኬታማ ያደረጉትን ነገሮች ጨምሮ ስለ ድርጀቱ ባህል እና አሰራር ያስቃኛል። የተለያዩ መኪናዎችን መንገድ ላይ ስንመለከት ወይ አድናቆት ወይ ደግሞ ነቀፋ እንሰነዝራለን ሁሉም አይነት መኪኖች ለመነዳት የበቁት ከጀርባቸው ሆኖ ባመረታቸው ድርጀት እና አመራሮቹ አማካኝነት ነው። ለዚህ ማሳያ የሆነው ታዋቂው ቶዮታ እና አምራች ድርጅቱ ሲሆን፤ ላለፉት በርካታ አመታት የመኪና ምርቶቹን በማሻሻል አሁን ላለበት ደረጃ በቅቷል። ስለ ድርጀቱ ባለቤት የስኬታማነት ሚስጥሮች እንዲሁም ስለ ድርጀቱ ባህል እና አሰራር የሚያስቃኘዉን “የቶዮታ መንገድ” የተሰኘውን የመጽሃፍ ትረካ እንድታደምጡት ጋበዝን! ▶️PLAY(ለማጫወት) - https://terakiapp.page.link/ChcU #የቶዮታ_መንገድ #ትረካ #ቅልብጭ

🎙🎧በ አዲሱ የ እንደ ፖድካስት ክፍል "እዚህ ሀገር ሰው ራቁቱን መንገድ ላይ እስካሌደ ድረስ ሳይኮሎጂስት ጋር አይወሰደም" ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ Welcome to እንደ podcast
🎙🎧በ አዲሱ የ እንደ ፖድካስት ክፍል "እዚህ ሀገር ሰው ራቁቱን መንገድ ላይ እስካሌደ ድረስ ሳይኮሎጂስት ጋር አይወሰደም" ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ Welcome to እንደ podcast season 2 new episode featuring Feven Teklay, a fourth-year psychology student from Addis Ababa University. Today, dive into her interesting field of study, university experiences, and her life perspective. Enjoy! ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #እንደ #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ Melhik ፖድካስት ክፍል BONUS EPISODE with Pastor DAVID J LYNN ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ አቅራቢዎች ሳሮን ዮሐንስ እና ትንሳኤ ፈቃዱ ናቸው። ━━
🎙🎧በ አዲሱ የ Melhik ፖድካስት ክፍል BONUS EPISODE with Pastor DAVID J LYNN ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ አቅራቢዎች ሳሮን ዮሐንስ እና ትንሳኤ ፈቃዱ ናቸው። ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #Melhik #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ CHOICE ፖድካስት ክፍል ያላሰብኩት ልዩ አጋጣሚ| የ "Stoicism" ፍልስፍና ከ ቤተል ጋር የተደረገ ቆይታ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ቤተል ተስፋዬ፡ ይዘት ፈጣሪ ሲሆ
🎙🎧በ አዲሱ የ CHOICE ፖድካስት ክፍል ያላሰብኩት ልዩ አጋጣሚ| የ "Stoicism" ፍልስፍና ከ ቤተል ጋር የተደረገ ቆይታ ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ ቤተል ተስፋዬ፡ ይዘት ፈጣሪ ሲሆን፡ በቲክቶክ ላይ ወደ 16ሺህ ተከታዮች ያፈራ ወጣት ነው። ከቤተል ጋር በተለያዩ ርእሶች ላይ የተወያየን ሲሆን፡ ከነዛም በጥቂቱ፡ ይዘት ፈጠራ፣ ፍልስፍናዎች ፣ ስለ መልካም አጋጣሚ (Serendipity)፡ እና በዋናነት በቲክ ቶክ ገፁ ላይ ስለሚያነሳቸው ለግል እድገት እና መልካም ማንነትን ለመቅረፅ የሚረዱ ሀሳቦችን አካፍሎናል። አብራችሁን ሁኑ! ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #Choice #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ንድፍ እና ሃሳብ ፖድካስት ክፍል Ethics and Discipline - Insights from Graduates ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በዚህ ክፍል፣ በስነ-ህንጻ ትምህርት
🎙🎧በ አዲሱ የ ንድፍ እና ሃሳብ ፖድካስት ክፍል Ethics and Discipline - Insights from Graduates ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ በዚህ ክፍል፣ በስነ-ህንጻ ትምህርት ውስጥ በሥነ ምግባር እና በዲሲፕሊን መካከል ያለውን ግንኙነት እንመረምራለን። በትምህርት ጉዞኣችን እውነተኛ የህይወት ተሞክሮዎችን እንካፈላለን፣ የስነ-ህንፃ ፈጠራን በመቅረጽ የስነ-ስርዓት ሚናን እንወያያለን፣ እና በስራችን ውስጥ ታማኝነትን እና ማህበራዊ ንቃተ ህሊናን ለመጠበቅ ለሚሹ ነዳፊዎች ተግባራዊ ተሞክሮዎችን እናሰላስላለን። የስነ-ህንፃ አድናቂ፣ ተማሪ ወይም ባለሙያ ከሆኑ፣ ይህ ክፍል ስለ ስነ-ህንፃ ጥበብ እና ስነ-ምግባር አዲስ እይታን ይሰጣል። ውይይቱን ይቀላቀሉ፣ ይፍጠሩ እና ከእኛ ጋር ያነሳሱ! ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #DesignPlusThought #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል የጥቅምት 01 ፣ 2015 ቴክኖሎጂ ዜናዎች ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሁለት ሳምንታት በቴክኖሎጂው
🎙🎧በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል የጥቅምት 01 ፣ 2015 ቴክኖሎጂ ዜናዎች ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሁለት ሳምንታት በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። የPixel 8 ዝግጅት ምን ይመስል እንደነበረ ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል። ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ዘማች #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ Reformed Hub ፖድካስት ክፍል Overview of our Childhood and church culture-ልጅነት በክርስቲያን ቤተሰብ ውስጥእና የቤተክርስቲያን ዝንባሌ ━━━━♬♫
🎙🎧በ አዲሱ የ Reformed Hub ፖድካስት ክፍል Overview of our Childhood and church culture-ልጅነት በክርስቲያን ቤተሰብ ውስጥእና የቤተክርስቲያን ዝንባሌ ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ In this podcast episode, the hosts, candidly shared their experiences growing up as Christians with Christian parents. They explored various aspects of their childhood, delving into topics such as prayer, Bible reading, and community engagement within the church setting. Their conversation provided valuable insights into the unique journey of navigating faith and spirituality during their formative years. ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ReformedHub #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ Tankua | ታንኳ ፖድካስት ክፍል የልብ ህመም እና ሴቶች| Cardiovascular diseases and women ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በዚህ ክፍል በሴቶች በተለይም
🎙🎧በ አዲሱ የ Tankua | ታንኳ ፖድካስት ክፍል የልብ ህመም እና ሴቶች| Cardiovascular diseases and women ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ በዚህ ክፍል በሴቶች በተለይም በእርግዝና ወቅት የሚታዩ #የልብህመሞች ላይ የታንኳ ቤተሰብ ሄለን ታስረዳለች። ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #Tankua #ታንኳ #ፖድካስት