cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ሃያ አንደኛ BATCH

This is the official SOS Grade 12th channel. If you want to send your pics or comments, send via @abelmm @iroif and @call_me_by_my_name

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
217
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
giphy.mp41.73 KB
ለእናቶች ቀን እንኳን በሰላም አደረሳችሁ። 1000000 አመት ትኑርላችሁ👸🏼♥️🇪🇹
Показати все...
Teddy Afro - Adey _ cOZNM-1AsI8.m4a4.71 MB
9.15 KB
ለእስልምና እምነት ተከታይ ተማሪዎቻችንና ወላጆች በሙሉ: እንኳን ለታላቁ የረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ! ረመዳን ከሪም ።
Показати все...
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳዔው በሰላም አደረሳችሁ!
Показати все...
የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተናን በተመለከተ..... የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተናን በተመለከተም ሰነዱ መደረግ ይችላሉ ያላቸውን አካሄዶችን አመላክቷል ሲል ኢትዮጵያ ኢንሳይደር ዘግቧል፡፡ በዚህም የ11ኛ እና የ12ኛ ክፍል ትምህርት እስከ  75 በመቶው ያህሉ ተሸፍኗል ተብሎ የሚገመት መሆኑን የሚጠቅሰው ሰነዱ እስከ ግንቦት 28፤ 2012 ዓ.ም ባለው በማንኛው ጊዜ ትምሀርት ከተጀመረ ቀሪው 25 በመቶ እንደሚሸፈን ጠቁሟል።  በተባለው ጊዜ ግን ትምሀርት የማይጀመር ከሆነ ግን እስከ አሁን በተሸፈነው ልክ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና እንደሚዘጋጅ ሰነዱ አመልክቷል። ፈተናው ያልተሸፈኑ የትምህርት ይዘቶችን ካካተተ ደግሞ በተመሳሳይ በእርማት ወቅት እንዲዘለሉ ይደረጋል ብሏል።  “ባጠቃላይ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በስነ ልቦና እና በአንፃራዊነት ችግር መቋቋም የሚችሉ በመሆናቸው እና ፈተናው በአዲስ ቴክኖሎጂ የሚሰጥ በመሆኑ ፈተናው ከሐምሌ 7 እስከ 10፤ 2012 ዓ.ም የሚሰጥ ይሆናል” ሲል ሰነዱ ያስረዳል።  ምንጭ፡- Ethiopia Insider #ቲክቫህ_ልዩ_ልዩ @tikvahmagbot @tikvahethmagazine
Показати все...
Instagram(2).mp42.09 MB
Показати все...
Sign the Petition

CALL FOR ACTION!!! I stand with Dr. Tedros Adhanom

Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.