cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Ethiopian Chelsea Fans

Welcome to Ethiopian Chelsea fans official telegram channel !!! ። ሁሉንም ጨዋታዎች #Live ። ክለባችንን የተመለከቱ ዜናዎች ። የተረጋገጡ የዝውውር ዜናዎች የጎል ቻናላችን 👉 @official_Chelsea_video ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት 👇👇 @Esmiz_10 @eyob_26

Більше
Рекламні дописи
24 208
Підписники
+6124 години
+5627 днів
+1 13630 днів
Час активного постингу

Триває завантаження даних...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Аналітика публікацій
ДописиПерегляди
Поширення
Динаміка переглядів
01
"ከየትኛውም የእንግሊዝ ክለብ ጥያቄ አልቀረበም።" ከእንግሊዝ ካሉ ክለቦች ለጁሊያን አልቫሬዝ ምንም አይነት ተጨባጭ ጥያቄ አልቀረበም። ነገር ግን በቅርቡ እንቅስቃሴ ሊኖር እንደሚችል ተገልጿል። ፓሪስ ሴንት ዠርሜይን ከወኪሎቹ ጋር በቀጥታ የተገናኘ ክለብ ሲሆን ቼልሲም በተጫዋቾቹ ላይ ፍላጎት አለው። ጁሊያን አልቫሬዝ በቋሚነት መጫወት ይፈልጋል። ሲቲ ጁሊያን አልቫሬዝን በክረምቱ እንዲለቅ ቢፈቅድለት ትልቅ የዝውውር ሂሳብ መቅረብ ይኖርበታል። ማን ሲቲ ተጫዋቹን የመሸጥ ፍላጎት የለውም። ተጫዋቹ ወደ ሌላ ክለብ ሄዶ ለመቀላቀል በግልፅ ከጠየቀ ሲቲ ትልቅ የዝውውር ሂሳብ እንዲቀርብለት እንደሚፈልግም ተገልጿል። ምንጭ -[ፋብሪዚዮ ሮማኖ] SHARE @official_ECF SHARE @official_ECF
6170Loading...
02
የ ጨዋታ ጥቆማ... እንግሊዝ ከ አይስላንድ ጋር በምታደርገው የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ኮል ፓልመር ቋሚ ሆኖ ሲጀምር ኮነር ጋላገር በ ተጠባባቂ ወንበር ላይ ሆኖ ጨዋታውን የሚጀምር ይሆናል። SHARE @official_ECF SHARE @official_ECF
8691Loading...
03
"ቼልሲን መልቀቅ ትልቁ ስህተቴ ነው" የቀድሞ የቼልሲ አሰልጣኝ የነበሩት ማውሪዚዮ ሳሪ በወቅቱ ከ ቼልሲ መልቀቃቸው ስህተት እንደነበር ተናግረዋል። "በዚያ ለመቆየት እና በክለቡ ለመቀጠል ጥሩ መሰረት ነበር። በዚያ ቅጽበት ትልቅ ስህተት ሰርቻለሁ።" "የዩሮፓ ሊግን አሸንፈናል። ፕሮጀክቱ በጣም ጥሩ ነበር። ነገር ግን በሚያሳዝን ሁኔታ ወደ ጣሊያን መመለስ ፈልጌ ነበር።" በማለት አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። SHARE @official_ECF SHARE @official_ECF
9310Loading...
04
🗣ቶሲን አዳራቢዮ ቼልሲን ስለመቀላቀሉ... "ቼልሲ ትልቅ ክለብ ነው። የተወለድኩት ከስታምፎርድ ብሪጅ በሶስት ማይል ርቀት ላይ ነው። የፕሮፌሽናል ጨዋታዬን እዚያው ለንደን አድርጌያለሁ። ክለቡን ወደምንፈልገው አቅጣጫ እንዲገፋ ለማገዝ በጣም ጓጉቻለሁ።" "ቼልሲ ትልልቅ ዋንጫዎችን አሸንፏል። እና ይቀጥላል። እኔ ለማሸነፍ እዚህ ነኝ። ማሸነፍ እፈልጋለሁ። ወደፊት አንድ እርምጃ በመሄዴ በጣም ተደስቻለሁ።" "ከኤንዞ ማሬስካ ጋር ሥራ ለመጀመር በጉጉት እጠባበቃለሁ። እናም ሌሎች ተጫዋቾችም እንደጓጉ እርግጠኛ ነኝ። ሁሉም አስደሳች ይሆናል። ጥሩ እግር ኳስ በመጫወት ብዙ ጨዋታዎችን እናሸንፋለን።" SHARE @official_ECF SHARE @official_ECF
1 2140Loading...
05
🗣የቼልሲ ስፖርቲንግ ዳይሬክተሮች ፖል ዊንስታንሊ እና ላውረንስ ስቱዋርት በቶሲን አዳራቢዮ ላይ.... "ቶሲንን ወደ ቼልሲ በማምጣታችን ደስተኞች ነን። በእድሜው ልክ ብስለት እና የመከላከል ባህሪያቱን በደንብ አሳይቷል። እና በቅርብ አመታት በፕሪምየር ሊግ ብዙ ልምድ አግኝቷል። በቼልሲ ለመስራት ዝግጁ ነው። ቶሲን እና በቡድናችን ውስጥ ጥሩ ችሎታ ያላቸው ተጫዋቾችን ጨምሮ ለቅድመ-ውድድር ከኛ ጋር እንዲቀላቀሉን እንጠባበቃለን። SHARE @official_ECF SHARE @official_ECF
1 1480Loading...
06
የተረጋገጠ። ቶሲን አደራቢዮ ቼልሲን በ 4 አመት ኮንትራት መቀላቀሉን ቼልሲ ይፋ አድርጓል። መልካም የስኬት ዘመን።💙 SHARE @official_ECF SHARE @official_ECF
1 1181Loading...
07
ቼልሲ የPSR ህግን አይጥስም!! ቼልሲ በስታምፎርድ ብሪጅ የሚገኙትን ሁለቱን ሆቴሎች እና የመኪና ፓርኪንጎችን ለእህት ኩባንያው በ76.5 ሚሊየን ፓውንድ በመሸጥ የ PSR ገደቡን ከመጣስ ተቆጥቧል። ይህ በ2022-23 የነበረውን የ166.4 ሚሊዮን ፓውንድ ኪሳራ ወደ 89.9 ሚሊዮን ፓውንድ ቀይሮታል። በዚህም ስጋት የሆነበትን የPSR ህግን ሊጥስ እንደማይችል እና በተጨዋቾች የዝውውር መስኮት ምንም አይነት ችግር እንደማይገጥመው ተገልጿል:: 💙💙 𝓟𝓻𝓲𝓭𝓮 𝓸𝓯 𝓛𝓸𝓷𝓭𝓸𝓷 💙💙 💙💙 𝓛𝓸𝓷𝓭𝓸𝓷 𝓲𝓼 𝓑𝓵𝓾𝓮 💙💙 @official_ECF @official_ECF
1 2042Loading...
08
🔵 ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ ይህን ምርጥ ቻናል እናስተዋውቃቹ  🤑 🔥 ብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ቀማሪዎች የተከፈተ ብችኛ ታማኝ ቻናል ነው ከኛጋ በመሆን ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ለመሆን ቻናሉን JOIN ያድርጉ 👇
4580Loading...
09
✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው❗️ 1️⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ 2️⃣ ለወጣ 50 ብር ካርድ 3️⃣ ለወጣ 25 ብር ካርድ 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ።👇
4520Loading...
10
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️            ⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️
1840Loading...
11
ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲህያዉንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 30-45 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ይቀላቀሉ👇👇👇
760Loading...
12
🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞 ከ 18 አመት በታች ለሆናችሁ የተከለከለ ነው!
1630Loading...
13
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
710Loading...
14
☘️ የ 25 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 13' ደቂቃ ነው የቀረው ተዘጋጁ ቻናሉን ያልተቀላቀላችሁ ተቀላቀሉ😱 በቀጣይ የ50 ብር ይለቀቃል #Join ይበሉ👇
1240Loading...
15
ቤቲንግ እየተበሉ ከተሸገሩ አሪፍ ቻናል ላስተዋውቅዎ 100℅ Sure የሆነ ቻናል ነው እኔ ከምነግራችሁ ገብተችሁ እዩት!!!
2200Loading...
16
ኮከቦ ምንድ ነው?
2410Loading...
17
ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲህያዉንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 30-45 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ይቀላቀሉ👇👇👇
1000Loading...
18
✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው❗️ 1️⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ 2️⃣ ለወጣ 50 ብር ካርድ 3️⃣ ለወጣ 25 ብር ካርድ 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ።👇
1750Loading...
19
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️            ⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️
1220Loading...
20
Are you single ?
1230Loading...
21
🎁Do you want wallpaper like this ❓
1300Loading...
22
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
710Loading...
23
ፍቅረኛ አሎት?😍🤷‍♂
680Loading...
24
ከ60 ሰከንድ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ቀላል ጥያቄ! 2+6-10 ስንት ነው?
1100Loading...
25
የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  ስለ ፍቅረኛዎ ይወቁ ❣︎❣ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!
760Loading...
26
እነዚ ሁለት ኤርድሮፖችን ጀምሩ እና ሊስት ቀን ሳትጠብቁ ገንዘብ ማግኘት ትችላላቹ። እናም አሁንም ለማስታወስ ያህል ሁለቱንም አስጀምራቹ በየ 1 ሰአቱ ኮይን መሰብሰብ ከዛም የሰበሰባቹን ማውጣት ነው ። በቀን ለሰዎች ሼር በማድረግ እስከ 5 ዶላር እና ከዚያም በላይ መስራት ትችላላቹ ፤ በ10 ቀን 6ሺ ብር አካባቢ ማለት ነው ። ላልጀመራቹ ሁለቱንም ጀምሯቸው Viva Ftn👉 https://t.me/FirstFisher_bot/firstfisher?startapp=1688546978 ➖ START በሉት ➖ CREATE WALLET በሉት ➖ በየ 1 ሰአት CLAIM VIVA የሚለውን ንኩ First Fisher👉 https://t.me/vivaftn_bot/vivaftn?startapp=1688546978
1 0490Loading...
27
ፕሮፋይል ይፈልጋሉ?
1200Loading...
28
እድሜዎ ስንት ነው?
1800Loading...
29
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።  Join 👇 https://t.me/addlist/hsmi4bjCNuRhMTNk https://t.me/addlist/hsmi4bjCNuRhMTNk
1990Loading...
30
ተጨዋቹ ወደ ቱርክ ለመሄድ አላሰበም!! ራሂም ስተርሊንግ ከፌነርባቼ ጋር እስካሁን ምንም አይነት ግንኙነት አለመኖሩን ፣ንግግሮች እየተደረጉ አይደለም ስተርሊንግ ምንም አይነት ፍላጎት የለውም። አሁን ወደ ቱርክ ለመሄድ አላሰበም. ከፊነርባቼ ጋር ተስማማ ሚባለው FAKE NEWS ነው 💙💙 𝓟𝓻𝓲𝓭𝓮 𝓸𝓯 𝓛𝓸𝓷𝓭𝓸𝓷 💙💙 💙💙 𝓛𝓸𝓷𝓭𝓸𝓷 𝓲𝓼 𝓑𝓵𝓾𝓮 💙💙 @official_ECF @official_ECF
1 4790Loading...
31
💔ከተከፋችሁ ፣ ህይወት ካስጠላችሁ ኢሆ ቻናል ለናንተ ነው የተከፈተው💔             😔 ተቀላቀሉን 😔
3710Loading...
32
#ማስታዎሻ ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች 3ቱንም ቻናሎች ጆይን በማለት ቤተሰብ ይሁኑ። 👉ዋናውን ቻናል መረጃ አግኙበት። 👉መወያያ ቻናሉ ለእናንተ በነፃነት ሀሳባችሁን የምትገልፁበት ነው። 👉የጎል ቻናሉ ደግሞ ጎሎችን እና ቼልሲን የተመለከቱ ቪዲዮዎች በፍጥነት የምታገኙበት ቻናል ነው። ✅ዋናው ቻናላችን @official_ECF @official_ECF ✅የጎል ቻናላችን @official_Chelsea_video @official_Chelsea_video ✅የተከታዮች የመወያያ ቻናል @ethio_chelseafan @ethio_chelseafan ተደራሽነቱን ለማስፋት ሲባል Like ፣ Comment ፣ እና Share በማድረግ በውዱ ክለባችን ስም እንጠይቃለን!!! መልካም ቀን ይሁንላቹ💙💙💙
1 4860Loading...
33

10Loading...
34
ቦርሲያ ዶርትሙንድ ከቼልሲ ጋር ንግግር ሊጀምር ነው። ቦርሲያ ዶርትሙንድ ለ ኢያን ማሴን 25 ሚሊዮን ዩሮ አካባቢ የሚሆን የዝውውር ሂሳብ ለ ቼልሲ ለማቅረብ እንደተዘጋጀ ተገልጿል። የተጫዋቹ የውል ማፍረሻው ዋጋ 35 ሚሊዮን ዩሮ ሲሆን ክለቦች በቀጣይ ቀናት እንደሚወያዩ ይጠበቃል። ምንጭ- [ፋብሪዚዮ ሮማኖ] SHARE @official_ECF SHARE @official_ECF
1 3971Loading...
35
ቼልሲ ለተጨዋቹ ፍቃድ አልሰጠም!! ሰማያዊዎቹ ማይካሂሎ ሙድሪክን በኦሎምፒክ ሀገሩ ዩክሬንን ወክሎ እንዲጫወት ፍቃድ ለመስጠት ፍቃደኛ ሳይሆኑ ቀርተዋል:: አዲሱን የውድድር ዘመን ከጉዳት ነፃ በሆኑ ተጨዋቾች መጀመር ቀዳሚ ምርጫው ያደረገው የኤንዞ ማሬስካው ቼልሲ ከቀናት በፊት ኤንዞ ፈርናንዴዝ ፣ጉስቶ ፣ባዲያሽሊን መከልከሉ ይታወሳል:: 💙💙 𝓟𝓻𝓲𝓭𝓮 𝓸𝓯 𝓛𝓸𝓷𝓭𝓸𝓷 💙💙 💙💙 𝓛𝓸𝓷𝓭𝓸𝓷 𝓲𝓼 𝓑𝓵𝓾𝓮 💙💙 @official_ECF @official_ECF
1 4360Loading...
36

37
🗣ሴስክ ፋብሪጋስ በማሬስካ ሹመት ላይ ... "ከዚዳን እና ጋርዲዮላ ቡሀላ እሱ በ አሰልጣኝነት መቷል። እነሱ ምንም ልምድ ሳይኖራቸው በ አሰልጣኝነት ጀምረው ነበር። ነገር ግን የሶስትዮሽ ዋንጫን አሸንፈዋል። እና ሻምፒዮንስ ሊግን አሳክተዋል። ስለዚህ ማሬስካ አዎ ጥሩ ተጫዋቾች ይኖሩታል። ​​ጥሩ ቡድንም ይኖረዋል። የወጣት ተጫዋቾች ስብስብ ለ ውጤት የተራቡ ለማሸነፍ የተዘጋጁ በአካልም በጣም ጥሩ ተጫዋቾች አሉ። ስለዚህ እሱ ጊዜ ያስፈልገዋል ብዬ አስባለሁ። በጣሊያን እና በተለያዩ የእግር ኳስ ዓይነቶችም አሰልጥኗል። በእርግጠኝነት ጥሩ ስራ የሰራ የተለየ የአጨዋወት መንገድ ያለው እና ተስፋ በማድረግ ጥሩ ጥናት ያደረጉ እና የሚሄድበትን በትክክል የሚያውቅ ወጣት አሰልጣኝ ነው።" SHARE @official_ECF SHARE @official_ECF
1 4732Loading...
38
እነዚ ሁለት ኤርድሮፖችን ጀምሩ እና ሊስት ቀን ሳትጠብቁ ገንዘብ ማግኘት ትችላላቹ። እናም አሁንም ለማስታወስ ያህል ሁለቱንም አስጀምራቹ በየ 1 ሰአቱ ኮይን መሰብሰብ ከዛም የሰበሰባቹን ማውጣት ነው ። በቀን ለሰዎች ሼር በማድረግ እስከ 5 ዶላር እና ከዚያም በላይ መስራት ትችላላቹ ፤ በ10 ቀን 6ሺ ብር አካባቢ ማለት ነው ። ላልጀመራቹ ሁለቱንም ጀምሯቸው Viva Ftn👉 https://t.me/FirstFisher_bot/firstfisher?startapp=1688546978 ➖ START በሉት ➖ CREATE WALLET በሉት ➖ በየ 1 ሰአት CLAIM VIVA የሚለውን ንኩ First Fisher👉 https://t.me/vivaftn_bot/vivaftn?startapp=1688546978
2421Loading...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
"ከየትኛውም የእንግሊዝ ክለብ ጥያቄ አልቀረበም።" ከእንግሊዝ ካሉ ክለቦች ለጁሊያን አልቫሬዝ ምንም አይነት ተጨባጭ ጥያቄ አልቀረበም። ነገር ግን በቅርቡ እንቅስቃሴ ሊኖር እንደሚችል ተገልጿል። ፓሪስ ሴንት ዠርሜይን ከወኪሎቹ ጋር በቀጥታ የተገናኘ ክለብ ሲሆን ቼልሲም በተጫዋቾቹ ላይ ፍላጎት አለው። ጁሊያን አልቫሬዝ በቋሚነት መጫወት ይፈልጋል። ሲቲ ጁሊያን አልቫሬዝን በክረምቱ እንዲለቅ ቢፈቅድለት ትልቅ የዝውውር ሂሳብ መቅረብ ይኖርበታል። ማን ሲቲ ተጫዋቹን የመሸጥ ፍላጎት የለውም። ተጫዋቹ ወደ ሌላ ክለብ ሄዶ ለመቀላቀል በግልፅ ከጠየቀ ሲቲ ትልቅ የዝውውር ሂሳብ እንዲቀርብለት እንደሚፈልግም ተገልጿል። ምንጭ -[ፋብሪዚዮ ሮማኖ] SHARE @official_ECF SHARE @official_ECF
Показати все...
👍 8 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የ ጨዋታ ጥቆማ... እንግሊዝ ከ አይስላንድ ጋር በምታደርገው የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ኮል ፓልመር ቋሚ ሆኖ ሲጀምር ኮነር ጋላገር በ ተጠባባቂ ወንበር ላይ ሆኖ ጨዋታውን የሚጀምር ይሆናል። SHARE @official_ECF SHARE @official_ECF
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
"ቼልሲን መልቀቅ ትልቁ ስህተቴ ነው" የቀድሞ የቼልሲ አሰልጣኝ የነበሩት ማውሪዚዮ ሳሪ በወቅቱ ከ ቼልሲ መልቀቃቸው ስህተት እንደነበር ተናግረዋል። "በዚያ ለመቆየት እና በክለቡ ለመቀጠል ጥሩ መሰረት ነበር። በዚያ ቅጽበት ትልቅ ስህተት ሰርቻለሁ።" "የዩሮፓ ሊግን አሸንፈናል። ፕሮጀክቱ በጣም ጥሩ ነበር። ነገር ግን በሚያሳዝን ሁኔታ ወደ ጣሊያን መመለስ ፈልጌ ነበር።" በማለት አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። SHARE @official_ECF SHARE @official_ECF
Показати все...
👍 7
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🗣ቶሲን አዳራቢዮ ቼልሲን ስለመቀላቀሉ... "ቼልሲ ትልቅ ክለብ ነው። የተወለድኩት ከስታምፎርድ ብሪጅ በሶስት ማይል ርቀት ላይ ነው። የፕሮፌሽናል ጨዋታዬን እዚያው ለንደን አድርጌያለሁ። ክለቡን ወደምንፈልገው አቅጣጫ እንዲገፋ ለማገዝ በጣም ጓጉቻለሁ።" "ቼልሲ ትልልቅ ዋንጫዎችን አሸንፏል። እና ይቀጥላል። እኔ ለማሸነፍ እዚህ ነኝ። ማሸነፍ እፈልጋለሁ። ወደፊት አንድ እርምጃ በመሄዴ በጣም ተደስቻለሁ።" "ከኤንዞ ማሬስካ ጋር ሥራ ለመጀመር በጉጉት እጠባበቃለሁ። እናም ሌሎች ተጫዋቾችም እንደጓጉ እርግጠኛ ነኝ። ሁሉም አስደሳች ይሆናል። ጥሩ እግር ኳስ በመጫወት ብዙ ጨዋታዎችን እናሸንፋለን።" SHARE @official_ECF SHARE @official_ECF
Показати все...
🔥 22👍 8👎 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🗣የቼልሲ ስፖርቲንግ ዳይሬክተሮች ፖል ዊንስታንሊ እና ላውረንስ ስቱዋርት በቶሲን አዳራቢዮ ላይ.... "ቶሲንን ወደ ቼልሲ በማምጣታችን ደስተኞች ነን። በእድሜው ልክ ብስለት እና የመከላከል ባህሪያቱን በደንብ አሳይቷል። እና በቅርብ አመታት በፕሪምየር ሊግ ብዙ ልምድ አግኝቷል። በቼልሲ ለመስራት ዝግጁ ነው። ቶሲን እና በቡድናችን ውስጥ ጥሩ ችሎታ ያላቸው ተጫዋቾችን ጨምሮ ለቅድመ-ውድድር ከኛ ጋር እንዲቀላቀሉን እንጠባበቃለን። SHARE @official_ECF SHARE @official_ECF
Показати все...
👍 10
የተረጋገጠ። ቶሲን አደራቢዮ ቼልሲን በ 4 አመት ኮንትራት መቀላቀሉን ቼልሲ ይፋ አድርጓል። መልካም የስኬት ዘመን።💙 SHARE @official_ECF SHARE @official_ECF
Показати все...
🔥 15👍 6 1😁 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ቼልሲ የPSR ህግን አይጥስም!! ቼልሲ በስታምፎርድ ብሪጅ የሚገኙትን ሁለቱን ሆቴሎች እና የመኪና ፓርኪንጎችን ለእህት ኩባንያው በ76.5 ሚሊየን ፓውንድ በመሸጥ የ PSR ገደቡን ከመጣስ ተቆጥቧል። ይህ በ2022-23 የነበረውን የ166.4 ሚሊዮን ፓውንድ ኪሳራ ወደ 89.9 ሚሊዮን ፓውንድ ቀይሮታል። በዚህም ስጋት የሆነበትን የPSR ህግን ሊጥስ እንደማይችል እና በተጨዋቾች የዝውውር መስኮት ምንም አይነት ችግር እንደማይገጥመው ተገልጿል:: 💙💙 𝓟𝓻𝓲𝓭𝓮 𝓸𝓯 𝓛𝓸𝓷𝓭𝓸𝓷 💙💙 💙💙 𝓛𝓸𝓷𝓭𝓸𝓷 𝓲𝓼 𝓑𝓵𝓾𝓮 💙💙 @official_ECF @official_ECF
Показати все...
👏 38👍 9
🔵 ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ ይህን ምርጥ ቻናል እናስተዋውቃቹ  🤑 🔥 ብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ቀማሪዎች የተከፈተ ብችኛ ታማኝ ቻናል ነው ከኛጋ በመሆን ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ለመሆን ቻናሉን JOIN ያድርጉ 👇
Показати все...
Join
✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው❗️ 1️⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ 2️⃣ ለወጣ 50 ብር ካርድ 3️⃣ ለወጣ 25 ብር ካርድ 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ።👇
Показати все...
ጀምር
የመጀመርያ ጥያቄ
Фото недоступнеДивитись в Telegram
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️            ⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️
Показати все...
💝💝💝ሴቶችን ፍቅር ለማስያዝ💝💝💝
💝💝💝ወንዶችን በፍቅር ለመጣል💝💝💝
💝💝💝መሳጭ የፍቅር ታሪክ💝💝💝
💝💝💝የፍቅር አባባሎች💝💝💝
💝💝💝የፍቅር ግጥሞች💝💝💝
💝💝💝የፍቅር ደብዳቤዎች💝💝💝
💝💝💝አፈቅርሻለው💝💝💝
💝💝💝አፈቅርሀለው💝💝💝
💝💝💝ይቅርታ ለመጠየቅ💝💝💝