cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

Рекламні дописи
6 109
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

.....🔖አል-በያን የቁርአን ማዕከል ..... አሰላሙዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ 💡💡አስደሳች ዜና 💡💡 📎 በመላው አለም ለምትግኙ ሙስሊም ማህበረሰብ 📌አል-በያን የቁርኣን ማዕከል በመላው አለም ለሚገኙ ሙስሊም ማህበረሰብ ባሉበት ሆነው ከቁርአን ጋር የሚትዋወቁበትን ፤ ስለ ዲንዎ እውቀት የሚሸምቱበትን፤ልጅዎ ስለ ዲናቸው የሚማሩበትን መድረክ አዘጋጅቶ እንሆ ምዝገባ ጀምሯል፡፡ በማዕከላችን የሚቀርቡ የትምህርት ዘርፎች ❶ ቃዒደቱ ኑራኒያ ▸ ለጀማሪዎች ▸ ሀርፍን ለማስተካከል ➋ ቁርኣን ንባብ (በተጅዊድ) ▸ ለጀማሪዎች ▸ ቁርአን ንባብ ማስተካከል ለሚሹ ➌ ቁርኣን ሒፍዝ ( ልዩ በሆነ ሙራጃአ ክትትል) ▸ ለሒፍዝ ጀማሪዎች ▸ መራጃአ ለማድረግ ❹ የተጅዊድ ትምህርት ▸ ለጀማሪዎች ▸ መነሻ እዉቀት ላላቸዉ 📝ትምህርቱ የሚሰጠው 🎯 በዙም 🎯 በዋትስ አፕ 🎯በቴሌግራም ✔️ አስተምህሮቶቻችን በተገደቡ ጊዚያት የተከፈሉ መሆናቸዉ ቀላል እና ግልጽ ናቸዉ። 🌍 ባሉበት ከየትኛውም የአለም ክፍል 🕒 በሚመችወት ሰኣት 🎯ለሁሉንም ፆታ እና እድሜ ክልል የተዘጋጀ ®ለመመዝገብ በቀጥታ ለመደወል👇 📲 +251923511922 በቴሌግራም ለመመዝገብ ከታች ያለውን ዩዘር ኔም ይጠቀሙ 👇 ✔️@AlBayaan_DM ✔️@justme1p በዋትስ አፕ ለመመዝገብ 👇 ✔️ +251984743421 ይጠቀሙ መድረካችንን ለመቀላቀል 👇 🔗ቴሌግራም ▸https://t.me/Merkez_AlBayaan ©️Al-Beyaan center for Holy Qur'an አል-በያን የቁርኣን ማዕከል ••┈●••••••●••••••●┈••
Показати все...
👍 3 2
አሏህ የማይምረው ወንጀል ቢኖር ሽርክን ነው ። የእሬቻ በዓል ሽርክ ነውና ከማክበር በአሏህ እንጠበቃለን ። እኛ ሙሥሊሞች ነን ። https://t.me/joinchat/AAAAAEV2Kb4hUy-9DkHbtg
Показати все...
👍 12
እደለኛ ሰው ማለት.....! በሌሊቱ ወቅት የሱረቱል በቀራን የመጨረሻ ሁለት አንቀጾች ያነበበ ሰው በአላህ ፍቃድ ሌሊቱን ከመጥፎ ነገር ሁሉ እንደሚጠበቅ ተረድቶ ሲያበቃ አንቀፆቹን አዘወትሮ ያነበባቸው ሰው ነው። እደለኛ ሰው ማለት.....! ፈርድ የሆኑ ስላቶችን ከሰገደ በኋላ አያተል ኩርሲይን ካነበበ ጀነትን መግባት ሞት እንጂ ምንም እንደ ማይከለክለው ተረድቶ አዘወትሮ አያተል ኩርሲይን ያነበበ ሰው ነው። እደለኛ ሰው ማለት.....! ከመተኛቱ በፊት አያተል ኩርሲይን ያነበበ ሰው ለሊቱን ሙሉ እስኪያነጋ ከአላህ የተመደበ ጠባቂ እንደሚጠብቀውና ሸይጣንም እንደማይቀርበው አውቆ ከመተኛቱ በፊት አያተል ኩርሲይን አዘወትሮ ያነበበ ሰው ነው። እደለኛ ሰው ማለት.....! ሱረቱል ኢኽላስን ሶስት ጊዜ ማንበብ ሙሉ ቁርዓንን ከማኽተም ጋር እንደሚስተካከል ተረድቶ ይህችን ሱራ አብዝቶ ያነበበ ሰው ነው። እደለኛ ሰው ማለት.....! ለሴትና ለወንድ አማኞች ሁሉ ዱዓዕ ያደረገ ሰው በአያንዳንዱ አማኝ አላህ ዘንድ አጅር እንደሚመዘገብለት ተረድቶ ለሙዕሚኖች ሁሉ አብዝቶ ዱዓዕ ያደረገ ሰው ነው። እደለኛ ሰው ማለት.....! ሱብሃነሏህ ወል ሀምዱ ሊላህ ወላ ኢላሃ ኢለሏህ ወሏሁ አክበር ማለት ፀሀይ ከወጣችበት ሁሉ የተሻለና የበለጠ መሆኑን ተረድቶ እነዚህን ውድ ቃላት አብዝቶና ደጋግሞ ያላቸው ሰው ነው። እደለኛ ሰው ማለት.....! ይህንን ካወቀ በኋላ የሰራበትና ሌሌሎችም እንዲያውቁና እንዲተገብሩ በማሰታወስና በማካፈል የአጅሩ ተካፋይ የሆነ ሰው ነው። https://t.me/joinchat/AAAAAEV2Kb4hUy-9DkHbtg
Показати все...
👍 16
በሙሥሊምነታችን የሚመጣብንን ችግር በስልጤነት፣ በኦሮሞነት፣ በአማራነት፣በትግሬነት ወዘተ መፍታት አንችልም። መፍታት የምንችለው በሙሥሊምነት ብቻ..! https://t.me/joinchat/AAAAAEV2Kb4hUy-9DkHbtg
Показати все...
👍 12
መጅሊስ መውሊድን አከበረ ማለት መጅሊሱ ቢድዓ ሰራ ማለት እንጅ መውሊድ ሱና ወይም መሽሩዕ ሆነ ማለት አይደለም። https://t.me/joinchat/AAAAAEV2Kb4hUy-9DkHbtg
Показати все...
🥰 17👍 1
ብዙ ሠለምቴዎች ከሠለሙ በኃላ በአቂዳቸው ይጠነክሩ ዘንድ በአስሓቡል የሚን የትምህርት ገበታ አለ ። ይህንን አስመልክቶ በመቶ የሚቆጠሩ የሠለምቴዎች ስብስብ በሥሩ ይገኛሉ ። የሚማሩበት የአስሓቡል የሚን የትምህርት ዘርፍ ። ሠለምቴዎች አዲሥ እሥልምናን እንደተቀበሉ ሥለ ሶላት ማስተማር ። ቁርኣን ከሑሩፍ እስከ ማኽተም ። በኦላይን ትምህርት መሳተፍ የምትፈልጉ እህቶች ከሥር በተዘረዘሩት አድራሻ ማናገር ይችላሉ። http://t.me/Menar_001 http://t.me/Bint_0 https://t.me/Quran_is_life_Sari_A https://t.me/OBintMahmud ወደ እሥልምና የመጡበትን የሒዳያ ሰበቦዎን ማካፈል እና ለሌሎች ትምህርት ይሆን ዘንድ በእንዴት ሰለምኩኝ ፕሮግራማችን እንግዳ መሆን ከፈለጉ ፦ http://t.me/Muslim_negn9 http://t.me/nuni7274 ወይም https://t.me/Selmeta አስሐቡል የሚን Page https://t.me/joinchat/AAAAAEV2Kb4hUy-9DkHbtg
Показати все...
👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
እንደ ቀላል አትዩት‼ ልጅቱ እንዲህ ትላለች         ከወራት በፊት ከቤት ልወጣ አሰብኩና ከነበሩኝ ሽቶዎች የበለጠ መልካም መዐዛ ያለውን ለመቀባት ወሰንኩ ፤ በእርግጥ ሴት ልጅ ሽቶ ተቀብታ መውጣት እንደሌለባትና ሽቶ ተቀብታ ከቤት መውጣቷ ከባድ ወንጀል እንደሆነ አውቃለሁ ፤ ነገር ግን ማንም ወንድ አያሸተውም ትኩረታቸውንም አልስብም እንዲሁም ከሴት ጓደኞቼ ጋር ስገናኝ ከኔ መልካም ሽታ እንዲያገኙ ብዬ በማሰብ ነበርና ለጥንቃቄም ብዬ ሁለት ሶስት ጊዜ ብቻ ነበር የተቀባሁት። የሆነው ሆኖ ከቤት ውስጥ ሆኜ በአፕሊኬሽን ኡበር ታክሲ ጠራሁና መንገዴን ጀመርኩ። ሹፌሩ እጅግ ዝምተኛና ስርአት ያለው ሰው ነበር ፣ መድረስ ከፈለግኩበት ስፍራም እንደደረስኩ ክፍያዬን ፈፅሜ ወረድኩ። ከታክሲ ከወረድኩ ሰላሳ ደቂቃዎች በኃላ ሞባይል ስልኬ ላይ መልዕክት ደረሰኝ ፤ ቁጥሩ ለኔ እንግዳ ነበር ፤ ማነው  የማላውቀው ሰው ደሞ መልዕክት የላከብኝ ብዬ እራሴን እየጠየቅኩ  መልዕክቱን ከፈትኩት፤ መልዕክቱ እንዲህ የሚል ነበር፦ 『በጣም ውብ ነሽ በተለይ የተጠቀምሽው ሽቶ ደግሞ መዓዛው ልዩ ነው።』 ወይ ጥፋቴ ! ለካስ መልዕክቱን የላከው ያደረሰኝ የታክሲ ሹፌር ሆኗል ፤ በቃ ይህንን መልዕክት ሳነብ ሰውነቴን ሁሉ ነዘረኝ አለቀስኩም ፤ እጅግ ተፀፀትኩ ፤ ወደ ቤትም ተመልሼ ረከአተይን ሰገድኩና  ወደ ጌታዬ ተፀፅቼ መሀርታን ጠየቅኩት ፤ ፊት ለፊቴ የመጣው ያ የነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ንግግር ነበር ፤ እንዲህ የሚለው ንግግራቸው፦ 【የትኛዋም ሴት ሽቶ ተቀብታ ሰዎች እንዲያሸቱላት (ትኩረታቸውን ለመሳብ) በአጠገባቸው ካለፈች እርሷ ዝሙተኛ ናት።】 እናም እህቶቼ ነገሩ ከባድ ነው እንደምናስበው ቀላል አይደለምና እንጠንቀቅ ! http://t.me/AshaBuleyamine
Показати все...
👍 24 3🙏 2
🍄 ሱረቱል~ አል-ካህፍ 🍄 ………🍃🌸🍃……… ﷽ {إنّ اللهَ وملائكتَهُ يُصَـلُّونَ على النبي يا أيها الذين آمنوا صَلُّوا عليه وسلِّمُوا تسليما} اللهم صلِ و سلم على نبينا محمد ﷺ …………🍃🌸🍃………… http://t.me/AshaBuleyamine
Показати все...
👍 5 1
00:19
Відео недоступнеДивитись в Telegram
‏﷽ ‏۝ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى ‏النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا ‏عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ۝ ﷺ #አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ: _የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ #እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ _ላይ የአክብሮት እዝነትን _አውርዱ፡፡ የማክበርንም _#ሰላምታ ሰላም በሉ " _(ሱረቱ አል- አሕዛብ - http://t.me/AshaBuleyamine
Показати все...
👍 8 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#ግጥም ዛሬማ ምን አለ ባይሰግዱ ባይፆሙ፣ ይቸግራል እንጂ አላህ ፊት ሲቆሙ። ዛሬማ ምን አለ ቢጠጡ ቢሰክሩ፣ ይቸግራል እንጂ ሙተው ሲቀበሩ ዛሬማ ማን አለ የሚያጋልጥህ፣ ከቀብር ስትገባ ይታያል ጉድህ። ዛሬማ ማን አለ የሚጋልጥሽ፣ ከቀብር ስትገቢ ይታያል ጉድሽ። #ሸይኽ #ሙሐመድ #ወሌ አሕመድ ረሒመሁላህ    http://t.me/AshaBuleyamine
Показати все...
😢 18👍 9