uk
Feedback
Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት)

Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት)

Відкрити в Telegram

* Professional Tutorial service * Book online or via phone * Kg to university * Flashcards * online Tutorials Contact +251979795154 +251979795468 Youtube: https://www.youtube.com/@FidelTutorial To become a tutor join https://t.me/fideltutores

Показати більше
2 920
Підписники
-224 години
-77 днів
-4630 день
Архів дописів
የ 12ተኛ ክፍል ፈተና ተፈታኝ ኖት ? ለፈተናው ምን ያህል ተዘጋጅተዋል ? ፊደል በትምህርት ዙርያ የማማከር አገልግሎት ለ ተፈታኞች ከ የካቲት 17 እስከ የካቲት 27 የሚቆይ፣ በግሩፕ እና በግል ለሚመጡ ተማሪዎች ከተለያዩ አመታት የተውጣጡ ጥያቅዎችን ብቁ ከሆኑ አስጠኚዎች ጋር አብረን በመስራት ፤ ኑ ለፈተናው አብረን እንዘጋጅ ይላል :: ውስን ቦታ ስላለን ደውለው ወይም በአካል መጥተው ይመዝገቡ በ 09 06 89 99 31 እና በ 09 22 57 81 91 ያገኙናል አድራሻ ገርጂ ምበራት ሃይል አለም ገብር ህንጻ 3ተኛ ፎቅ

የፊደል አስጠኚ አገልግሎትን ለመጠቀም 1. ዌብሳይታችንን https://www.fideltutorial.com በመጫን ይግቡ። 2. ዌብሳይታችን ላይ አስጠኚዎቻችንን በፃታ፣ በትምህርት ደረጃ እና በሚገኙበት አድራሻ ተከፋፍለው እስከ ፎቶአቸው ያገኛሉ። 3. ለእርስዎ ይሆናል የሚሉትን አስጠኚ ይምረጡ። 4. በመጨረሻም በሰአቱ አሉ በተባሉ አስጠኚዎች እርዳታ ለማግኘት እራስዎንም ሆነ ልጆችዎን ያዘጋጁ። ወይም የሚቀጥሉትን ቁጥሮች በመደወል የጥሪ ማዕከላችንን በመጠቀም አስጠኚ መጥራት ይችላሉ። 0906899931 ወይም 0964199677 ለሁሉም አስጠኚዎች ደረጃውን የጠበቀ የፊት ማስክና የእጀ ሳኒታየዘር ከማቅረባችን አልፎ የሙቀት ልኬት በማድረግ የሰራተኞቻችንን ጤንነት ካረጋገጥን በኋላ ወደ ስራ የምንልካቸው፡፡ ለደንበኞቻችን የዲጂታል አከፋፈል ሰርአት አዘጋጅተናል፡፡

How to hire a tutor from Fidel Tutorial: Step 1: Go to our website https://www.fideltutorial.com Step 2: There you will find all our tutors cataloged with Age, Gender, Educational Background, and Location with their photos for your convenience. Step 3: Select the tutor that fits your requirement and time. Step 4: Get yourself or your kids ready to be tutored by the most qualified team to hit the market. You can call the following Numbers to get our call center and get the service. Phone no. 0906899931 or 0964199677 For more information Check out our website at https://www.fideltutorial.com Join our Telegram Channel at https://t.me/fideltutorial YouTube channel at https://www.youtube.com/channel/UCyGSZf_KYJDsbfE6VjDJXWA?view_as=subscriber

ፊደል አስጠኚ ፊደል አስጠኚ ለእርስዎ እና ለልጅዎ ከጊዜው ጋር የዘመነ ፣ ለአጠቃቀም ቀላል ፣ የደንበኛን ፍላጎት እና ደህንነት ቅድሚያ ሰጥቶ የሚሠራ በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነ አገልግሎት ይዞላችሁ መጥቷል። ሁሉም አስጠኚዎቻችን በመስፈርት ደረጃ ቢያንስ የመጀመሪያ ዲግሪ ያላቸው ሲሆኑ ደህንነትን፣ ተጠያቂነትን እና ሙያዊ ስነምግባርን በጠበቀ መልኩ ብዙ የማጣራት ደረጃዎችን ያለፉ ናቸው። የምንሰጠው የማስጠናት አገልግሎት ከ1ኛ ደረጃ እስከ ዩኒቨርሲቲ ሲሆን ቋንቋ (የትኛውም አይነት) እና የኮምፒውተር ትምህርቶችን ያካትታል። ከዚህ በተጨማሪ ለተማሪዎቻችን ሁኔታዎችን ለማቅለል እና ያሠቡበት ቶሎ ለመድረስ እንዲረዳ በማሠብ በነፃ የዩቲዩብ አጋዥ ቪዲዮዎችን በነፃ እናቀርባለን።

Fidel Tutorial Hire a Professional Tutor for your kids and yourself. Fidel Tutorial came with a new, modern, innovative and up-to-date approach to hiring a tutor. All our tutors have passed an intense screening process to guarantee safety, accountability and professionalism. Our Subject matters include but are not limited to All Courses from Elementary School to University: Language (Any) and Computer Skills and Music lessons, On top of that we also provide our students with a free YouTube tutorial videos to help them achieve their goals faster. Considering the situation our world faces due to COVID-19 our company has taken measures to ensure healthy and safe work environment. We provide a standard face mask and hand sanitizer to our tutors. On top of that we also check our tutor’s temperature before sending them out to the field. Our team has also provided an online payment method for your convenience.

Hello Every one please subscribe to our YouTube channel to get our free video tutorials @ https://www.youtube.com/channel/UCyGSZf_KYJDsbfE6VjDJXWA?view_as=subscriber

ልምድ እና ብቃት ያላቸው አስጠኚዎች ለሁሉም የትምህርት እና የእድሜ ደረጃ ! ቤትዎ ሆነው በአጋዥ ቪድዮ የጥናት መርጃዎች እናቀርባለን ! we provide tutors for every grade and age and Video tutorials via our YouTube channel. For further information Contact @hello06 or call us on 0906899931

Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት) - Статистика та аналітика Telegram каналу @fideltutorial