cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

😇ከዕውቀት ማዕድ✒️✒️

እንኳን በሰላም መጡ በዚህ ቻናል ላይ የተለያዮ አስተማሪ ፅሁፎችን ታሪኮችን እንዲሁም የህልም ፍቺዎችን እና አዝናኝ ፅሁፎችን ያገኛሉ #አላህ ያወቅነውን እምናሳውቅ እና ባወቅነውም እምንሰራ ያድርገን አሚን 🙏🙏ለማንኛውም አስታየት በዚህ👉#bot http://t.me/Jemea_bot ይላኩልን #ጀዛኩሙላህ ኸይር 🙏🙏🙏 👉👉ወደ chanal https://t.me/joinchat/E_63iwXDSIUxMWM0

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
224
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ህልምህን ለማሳካት ካልሞከርክ...ሌሎች ሰወች ህልሞቻቸውን እንዲያሳኩ ይገለገሉብሀል...! :¨¡.¡¨: ❀  `¡.@ke_ewket
Показати все...
🕌አጂብ ቂሷ🕌 😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱 ግብፅ በሙስሊሞች ቁጥጥር ውስጥ ከገባ በኋላ የአባይ ወንዝ ቀጥ ብሎ ቆመ ወንዙ የማይንቀሳቀስበትን ምክንያት ምን እንደሆነ የአገሩን ነዋሪዎች አምር ኢብኑል አስን ረ,ዐ ጠየቀ እነሱም 《ይህ ወንዝ በየአመቱ ልጃገረዶች እየታረዱ ይገበሩለታል በዚህ አመት ስላልታረደለት አልንቀሳቀስም ብሎ ቆሟል》 በማለት መለሱለት የተፈጠረውን አስደንጋጭ ክስተት ለአሚሩል ሙእሚኒን ኡመር ኢብኑል ኸጣብ ረ,ዐ አስተላለፈ ኡመርም ለባህሩ ደብዳቤን ፅፈው ላኩ በባህሩ ውስጥ እንዲጨመርም አዘዙ ደብዳቤው እንዲህ ይል ነበር 《ከኡመር ኢብኑል ኸጣብ ለናይል ባህር ከዚህ በፊት የሚያስኬድህ አላህ ከነበር ሂድ ካልሆነ ቆመህ መቅረት ትችላለህ ።》 ይህ ደብዳቤ በባህሩ ውስጥ ሲጨመር በስርአት መጓዝ ጀመረ። ዐጂብ ዐጂብ አትሉም??? ዐጂብ ወደ ኸይር መንገድ ማመላከት የሁሉም ሀላፍትና ነው ዳእዋውን ተደራሽ በማድረግ የአባላት ቁጥሩን ያብዙ #ሼር Join ▼ ☞ @ke_ewket
Показати все...
‍ ውድ #ከዕውቀት ማዕድ ቤተሰቦቼ ዛሬ የሜሞሪ/ፍላሽ ካርድ መጠን እንዴት ማሳደግ አንደምንችል አሳያያችሁዋለሁ ይመስለኛል ባሁኑ ጊዜ ብዙ ሰወች በርካታ መረጃወችን ፎቶ ቪዲዮ እንዲሁም ሌሎችን ስልካቸው ጋ ስለሚያስቀምጡ ሚሞሪያቸው ተሎ ይሞላል እና አዲስ ነገር ሲመጣ ያለፋላጎታቸው የሚፈልጉትን ነገር ለመደለት ይገደዳሉ። ይሄን ደግሞ በቀላሉ ሚሞሪ ወይም ፍላሽ ሳንገዛ 2Gb ሚሞሪ ወይም ፍላሽ እስከ 16Gb ድረስ ማሳደግ እንደምንችል አሳያችሁዋለሁ ታች ያለውን ስቴፖች ተግባራዊ በማድረግ ፍላሽና ሚሞሪ ካርድ መጠንን ማሳደግ ትችላላችሁ 〽️1. Sdata tool የሚባል software ያውርዱ፡ zip/2kWbL88r/ SDATA.html ጎግል ላይም sdata tool ብላችሁ ዳውንሎድ ያርጉት 〽️2. ካወረዳችሁት በህዋላ sdata.zip የሚለውን right click በማድረግ extract አድርጉት፡ ከዛ sdata tool.exe የሚለው ራይት ክሊክ በማድረግ run sdata tool as administrator የሚለውን ይምረጡ፡ አሁን install አድርገነዋል ማለት ነው፡፡ 〽️3. ፍላሻችሁ ወይም ሜሞሪያቹን ፎርማት አድርጉና ኮምፒተራችሁ ላይ ሰኩ ፡ አስፈላጊ ፋይል ካለው ፎርማት ከማድረጋችሁ በፊት PC ላይ ኮፒ ወይም ስልካችሁ ጋ አድርጉት፡፡ 〽️4. ማሳደግ የምትፈልጉትን drive ይምረጡ፡፡፡ ለምሳሌ ፍላሻችሁ/ ሜሞሪያችሁ Drive E ላይ ከሆነ ያለው E ትመርጣላችሁ 〽️5. ከዛ To 4Gb, 8Gb, 16Gb የሚል አማራጭ ይሰጣቹሃል፡፡ ፍላሻችሁ/ ሜሞሪያችሁ 2gb ከሆነ መጀመርያ ወደ 4 ነው የምትቀይሩት በቀጥታ ወደ 16gb ማሳደግ አይቻልም፡፡ 4gb የሚለው ላይ ትመርጡና E- compress click ታደርጋላችሁ፡፡ 4gb ከሆነልን በህዋላ ደግሞ ወደ 8gb ከዛም ወደ 16gb ማሳደግ ትችላላችሁ፡፡ 4ና8 ጂቢም እነዚህ ስቴፖች ተከትለን ማሳደግ እንችላለን፡፡ 4gb= መጀመሪያ ወደ 8gb ከዛ ወደ 16gb 8gb= በቀጥታ ወደ 16 gb # Notice እዚህ ላይ ግን አንድ መርሳት የሌለብን ነገር አለ፡፡ ሜሞሪውን/ ፍላሹን ካሳደግነው በህዋላ Format ማድረግ የለብንም፡ ማሳሰቢያ❗️ Format ካደረግነው ግን ፍላሹ/ ሜሞሪው ወደ Original ሳይዙ ይመለሳል‼️‼️‼️ ለሁሉም share አርጉ 😊 @ke_ewket
Показати все...
attach 📎

🍂🍂ብቸኝነት 🍂🍂 #ሰውን ከማማት ያርቅሀል #ከምቀኛ ሰው ያድንሀል #ከክፉ ሰው ይነጥልሀል #ከተንኮለኛ ይጠብቅሀል #ለማስተንተን ያነሣሣሃል joinn👇👇👇 @ke_ewket
Показати все...
“በዚህ ዓለም እስካለህ በማንም ላይ ጥገኛ አትሁን፣ ጥላህ እንኳ በጨለመ ጊዜ ጥሎህ ይጠፋል።” ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ Share and Join 👇👇👇 @ke_ewket
Показати все...
ምድርም በጌታዋ ብርሃን ታበራለች። لك الحمد أن أحييتنا بعد ما أمتنا يا الله صباح الخير يا أحباب
Показати все...
🎀 ምነኛ አሳማሚ ሆነ ሰወች ከሚያስብህ በላይ እውነተኛ መሆን እንዲሁም አንተ ካሰብካቸው በላይ ሰወቹ ውሸታሞች ሁነው ስታገኛቸው። :¨¡.¡¨: ❀  `¡. @ke_ewket
Показати все...
🎀 የበታችነት ደረጃ:ሰወችን አማራቸው ብለህ የሚሳምህን ጫማ መልበስ ነው...!!! :¨¡.¡¨: ❀  `¡. @ke_ewket
Показати все...
ትእጋስትን ተማር… ሁሉም ቀን ያማረ አይደለም ህይወት አንተ እንደምትወዳት አይደለችም‼️ @ke_ewket
Показати все...
አንድ ቀን ነገሮች ሲስተካከሉ ያለፈውን ወደኋላ መለስ ብለህ ስትመለከት ተስፋ ባለመቁረጥህ ኩራት ይሰማሀል‼️‼️💪 @ke_ewket
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.