cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ፈገግታ ሱና ነዉ

https://t.me/joinchat/AAAAAEVNm2FWBhnGAWXprw ለአስተያየት እና ጥቆማ @IQRAAtubebot

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
388
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

👍መልስ 1 ሐ 2 መ 3 ለ 4 ነቢዩ አዩብ(ዐ ሰ) mohammed k bichana nehara k shashmene Nejat k diredewa
Показати все...
----------ጥያቄና መልስ------------- ✳️✳️የዕለቱ ጥያቄዎች✳️✳️ 1 የቁርአን ምዕራፎች ብዛት? ሀ) 124 ለ) 104 ሐ) 114 መ) 116 2 ከ ነብዩ(ሰ ዐ ወ) ጋር አብሮ ወደ ጣኢፍ የተጓዘዉ ሰሐባ? ሀ)ዐሊይ ቢን አቢ ጣሊብ ለ)ጦልሀ ሐ) ሐሳን ቢን ሳቢት መ)ዘይድ ቢን አልሓሪስ 3 ከአላህ መልካም ባሮች ጥበብን የተሰጠዉና በዚያዉ ጥበብ የተሰየመዉ? ሀ) ኢድሪስ ለ) ሉቅማን ሐ) ዩሱፍ መ) ያህያ 4 በታጋሽነቱ የሚታወቀዉ ነቢይ? -----------------------------? መልስ መስጫ @abadelil @abdiydelil1 JOIN @iqra78 @iqra78
Показати все...
እስኪ አሸላሚዉ ጥያቄና መልስ ዛሬ ይኑር ምትሉ 30k👍
Показати все...
👍 12
መልስ👍 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 1)C 2)A 3)C 4)A 5✍በኢስላም አራቱ ዋና ዋና የፊቅህ መዝሀቦች ❇️አል-ሀነፊይ፦ኢማም አቡ ሀኒፋ(ኑዕማን ኢብኑ ሳቢት(80-150 አ.ሂ)) ❇️አል-ማሊኪይ፦ኢማም ማሊክ ኢብን አነስ(ኢምም ዳሪል ሂጅራ(94-179አ.ሂ)) ❇️አሽ-ሻፊዒይ፦ኢማም ሙሀመድ ኢብን እድሪስ(150-204አ.ሂ)) ❇️አል-ሀንበሊ፦ኢማም አህመድ ኢብን ሀንበል(164-241አ.ሂ) 6) 🌹ጀነት🌹) 〰〰〰〰〰〰〰〰〰 🌹ጀነት የምትጠራባቸዉ በቁርአን ዉስጥ የተጠቀሱ የተለያዩ ስያሜዎች አሏት 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ከነዚህም ውስጥ ፦ 👇👇👇👇👇👇 1. ዳሩስ' ሰላም 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 2. ዳሩል ኹልድ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 3. ዳሩል ሙቃመህ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 4. ጀነቱል መእዋ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 5. ጀነቱል አድን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 6. አልሀየዋን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 7. አልፊርደውስ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 8. ጀነቱን' ነኢም 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 9. አልመቃሙል አሚን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 〰〰〰〰〰〰〰〰 ጀነት የነዚያ ያመኑና መልካም ስራዎችን የሰሩ ሰዎች ሀገር :: የነዚያ አላህን ብቻ አጥሪዎች ፍፁም ታዛዦች የሆኑ ባሮች መስፈሪያ ናት:: 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 👌 ጀነት የነዚያ ጌታቸዉን የሚጠነቀቁ ቃል ኪዳን ሲገቡ የአላህን ኪዳን የሚያሟሉ በንብረታቸውና በህይወታቸው በአላህ መንገድ የሚታገሉ ሰዎች መዘዉተሪያ አገር ነች :: 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 👌ጀነተ የነዚያ ከስህተታቸዉ ተመላሾችና፣ ቅን ታዛዦች፣ አመስጋኞች፣ ጧሚዎች ፣ ለአላህ አጎንባሾችና ሰጋጆች በበጎ ስራ አዛዦች ከክፉ ከልካዬች የሆኑ ዉድ የአላህ ባሪያዎች ዘልአለማዊ የድሎት ስፍራ ነች :: 🌹አላህ ጀነትን የይወፈቀን🌹 @iqra78
Показати все...
--------ጥያቄና መልስ--------------- 🔶🔶የእለቱ ጥያቄዎች🔶🔶 1) ነብዩ(ሰ ዐ ወ) ወደ አኬራ ሲሄዱ(ሲሞቱ) እድሚያቸዉ ስንት ነበር? A) 53 B) 65 C) 63 D61 2) ቁርኣን እንደወረደ ማንበብ የፈለገ እንደማን ያንብብ? A) ዐብዱላህ ኢብኑ መስዑድ B) ኡበይ ኢብኑ ከዕብ C) ዘይድ ኢብኑ ሳቢት 3) በሀብታምነቱ የሚታወቅ ሰሀባ A) ሰዒድ ኢብኑ ዘይድ B) አቡ ሁረይራ C) ዐብዱረሕማን ኢብኑ ዐዉፍ 4) ሙስሊም ያልሆነ ሰዉ ምን ይባላል? A) ካፊር B) ሙሽሪክ C) ሙናፊቅ 5)በኢስላም 4ቱን የፊቅህ ዋና ዋና መዝሀቦች ጥቀስ 6) በቁርኣን ዉስጥ ጀነት ከምትጠቀስባቸዉ ስያሜዎች ዉስጥ 3 ጥቀስ ✳ ️✳ ️መ ልስመስጫ @abdiydelil1 🔶ስምና አገራቹን ጥቀሱ JOIN @iqra78
Показати все...
እስኪ ይኑር ምትሉ 30👍
Показати все...
👍 4
as wr wb ዉድ የኢቅራ ቤተሰቦች የጀሊሉ ሰላም ይብዛባቹ።ዛሬ(እሁድ)ምሽት 3:00 ጥያቄና መልስ ይኖራል። @iqra78 join በሉ ለመሸለም ቻናሉን ቢያንስ ለ 1 ሰዉ share ያርጉ መ ል ሶ ቻቹን 👇 @abdiydelil1 ላይ ቀድሞ በትክክል 👉 ለመለሱ የካርድ ሽልማት አለዉ📨 ሁላቹም ሞክሩ ሞክሮ ማጣት እንደማግኘት ይቆጠራል ..
Показати все...
👍
👍መልስ 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 1 B 2 D 3 B Note-ረሱልና ቤተሰቦቻቸዉ ሚለዉን ወደ ላይ ሄዳቹ አንብቡ 4 ወንዶች: ቃሲም፣ዐብደላህ እና ኢብራሂም ሴቶች:ዘይነብ፣ሩቅያ፣ኡሙ ኩልሱም እና ፋጢማ ናቸዉ።
Показати все...
-----------ጥያቄና መልስ------------- 🔵🔵የእለቱ ጥያቄዎች🔵🔵 1 ማንኛዉንም ስራ ለአላህ(ሱ.ወ) ብቻ ጥርት አድርጎ መስራት ምን ይባላል። A) ተዉሒድ B) ኢክላስ C) ኢህሳን D) የቂን 2 ለአላህ (ሱ.ወ) መታዘዝ፣ሙሉ በሙሉ ለሱ እጅ መስጠትና በአላህ(ሱ.ወ) ከማጋራት መራቅ ምን ይባላል? A) ኢማን B) ዐቂዳ C) ተቅዋ D) ኢስላም 3 ከ ነቢዩ(ሰ.ዐ.ወ) ባለቤቶች መካከል "የሚስኪኖች እናት ተብላ ምትጠራዉ? A) ኸዲጃ B) ዘይነብ C) ሐፍሷ D) ዐኢሻ 4 ከነቢዩ (ሰ ዐ ወ) ልጆች መካከል ቢያንስ 3 ቱን ጥቀስ?-- 5) ከአላህ መልካም ስሞች አምስቱን ✳️ ጥቀስመ?? መልስ መስጫ @abdiydelil1 ✳️ስምና አገር እየጠቀሳቹ Join Join @iqra78
Показати все...
✍5 ነገሮችን ከ 5 ነገሮች አስቀድም ✅ወጣትነትህን ከ ማርጀትህ በፊት ✅ጤንነትህን ከ መታመምህ በፊት ✅ትርፍ ጊዜህን busy ከ መሆን በፊት ✅ሕይወትን ከ መሞትህ በፊት ✅ሀብትህን ከመደህየትህ በፊት SHARE Join Join Join @iqra78
Показати все...