cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

DPS Meme

Ya @Dmebela lejoch meme😊 😜 😁 😊 <( )> <( )> <( )> _/ \_ _/ \_ _/ \_ ማንኛውም ተማሪ🤭 የሆናቹም ያልሆናችሁም 🙅‍♂️ መቀላቀል ትችላላቹ🥴 በ ጎሮ ተማሪ🙄 በ ናፍ😎 በ ደምበላ🤪 በ ሀዋስ 🤤 እና በ ተለያዩ ትምርትቤት ልጆች ሙድ እየያዝን ፈታ😂 እንላለን meme እንዲሰራበት የፈለጋቹትን ሰው ፎቶ ላኩልን@Dpsmeme

Більше
Рекламні дописи
498
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

00:35
Відео недоступнеДивитись в Telegram
ቀልድ ዘጋኝ ዘጋኝ
Показати все...
5.11 MB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሰላም ሰላም የ DPS Meme ቤተሰቦች 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 እንኳን ለ 2015 አዲስ አመት የ እንቁጣጣሽ በአል በሰላም አደረሳቹ ጓደኞቼ 👩‍❤️‍💋‍👩 💏    እህቶቼ👩‍❤️‍💋‍👩 👩‍❤️‍💋‍👩 👩‍❤️‍💋‍👩      ወንድሞቼ👨‍❤️‍💋‍👨 👨‍❤️‍💋‍👨 👨‍❤️‍💋‍👨            ወዳጆቼ👩‍👩‍👦‍👦👨‍👩‍👧👨‍👩‍👧‍👦👨‍👨‍👦👨‍👨 ሳላውቅ በድፍረት አውቄ በስህተት     ያስቀየምኩህ👨        ያስቀየምኩሽ👱‍♀ የጎዳውህ👨👨 የጎዳውሽ👱‍♀👱‍♀ ከልቤ❤️❤️❤️❤️ 🙏🙏🙏ይ 🌼🌼🌼🌼ቅ 🎀🎀🎀🎀🎀ር   💝💝💝💝💝💝ታ በመጠየቅ ከጉልበቴ በርከክ ብያልለሁ🙇‍♀🙇 2015 ዐመት        የሰላም💖💖           የፍቅር💝💝              የጤና💞💞                 የይቅርታ❤️❤️                     ያርግልን እወዳቹሀለው። 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ከDPS Meme (professor )
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በድንግል ፡ ማርያም ፡ እያገለገለች፣ ከልጅ ፡ ከአዋቂው ፡ ጋር ፡ በፍቅር ፡ እየኖረች ፣ ደጎ ፡ እህታችን ፡ እሉዬ ፡ ነበረች ።   ሕመሟ ፡ ተሰምቶ ፡ መቼ ፡ ተጠየቀች ፤ እንዲያው ፡ ባጭር ፡ ጊዜ ፡ ለመጟዝ ፡ ቸኮለች ።   አንቺ ፡ ሁሉንም ፡ ነው ፡ የምታጎርሽው ፤ ደግነት ፡ ለራስ ፡ ነው፡ እንዳቺም ፡ ባይበዛ፤ እንዴት፡ ትሔጃለሽ፡ እንዴህ፡ እንደዋዛ ።   እኛ፡ እንሙትልሽ፡ አንቺ፡ አትሙችብን፤ ፈትፍቶ፡ እሚያጎርሰን፡ እጅሽ፡ ተያዘብን ።   በእጅጉ፡ ተጎዳን፡ እኛ ጓደኞችሽ፤ በድንገት፡ ሆነና፡ ከኛ፡ መለየትሽ ።   የማይቀር፡ ለሁሉ፡ ሞት፡ የሚሉት፡ ጣጣ፤ ቀንዋ፡ ደረሰና፡ እጣው፡ በሷ፡ ወጣ።   አንቺ፡ ስትለይን፡ አዘነ፡  ልባችን፤ ደግነትሽ፡ ቀርቶአል፡ ከመካከላችን።   አመሏ፡ ለስላሳ፡ ከማር፡ ከወተት፤ እንደምን፡ ጨክኖ፡ እሷን፡ ወሰዳት።  አበባው፡ አብቦ፡ ባየነው፡ ቁጥር፤ “የእሉዬ፡ ተክል”፡ እንለው፡ ጀመር።   ጓደኞችሽ፡ ሁሉ፡ አዘኑ፡ አለቀሱ፤ እግዚአብሔር፡ ፈልጎ፡ ወሰደሽ፡ ለራሱ።   መድኀኔዓለም፡ በቀኝ፡ ሚካኤል፡ በግራ፣ ነፍስሽን፡ ያኑሩት፡ ከነአብርሃም፡ ጋራ።                        -------------------------------------------------------- ለ ቤተሰቦ ለጓደኞቿ መፅናናትን እንመኛለን
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ☪ ኢድ ሙባረክ ☪ professor 😐
Показати все...
00:12
Відео недоступнеДивитись в Telegram
ሲንግል ነኝ አለች እኮ😱😱😱😱😱 ወንዶች ፈዛችኋል🤪🤪🤪
Показати все...
3.48 MB
00:12
Відео недоступнеДивитись в Telegram
አረ ሲንግል ነኝ አለች😱😱😱😱😱😱😱😱 ወንዶች ፈዛቹሀል😜😜
Показати все...
3.47 MB
00:05
Відео недоступнеДивитись в Telegram
7.40 KB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
❥:::::::::::: #ኢድ_ሙባረክ! :::::::::❥ ✔. ፆሙን በሰላም ላስጨረሰን አላህ ምስጋና ይገባው። تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال وكل عام وانتم بخير . አላህ ጥሩ ስራችንን ይቀበለን፣ጥፋታችንን ይቅር ይበለን፣ለቀጣይም አመት በሰላም እና በኢማን ያድርሰን:: በአሉ ከስከዛሬው የተሻለ ልዩ እድሆንላችሁ የምንጊዜም ምኞቴ ነው። 1443 ኢድአል ፈጥር #ኢድ_ሙባረክ !✋ 🎀 تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال 🎈 عيد مبارك 🎁 كل عام وأنتم بخير 🛍 EID_MUBARAK! أتمنا لكم عيد سعيد جداً! لتكن كل أعمالكم الخيرة مقبولة عند الله! عيد مبارك!❤ ➧. ኢዳችሁ የደስታ ይሁን! መልካም ስራችንን ሁሉ አሏህ ይቀበለን! . ➧. :- professor
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Repost from DPS Meme
00:14
Відео недоступнеДивитись в Telegram
ኢድ ሙባረክ🌙🌙🌙
Показати все...
8.92 KB
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.