Haney🙎♀️👑🥰💞
Welcome to my channal Pic$music$video 😍 Old music💃 Coupl pictures😘 My mood💋 Fuuny video😂 Creator by @Yasbehale_lebe
БільшеКраїна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
201
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
እውነት ከሚባለው በላይ ሰልችቶኛል. ነገ ምን ይፈጠር ይሆን ዛሬስ ለምን¿¿¿?¿¿ ተፈጠረ ብየ ማሰብ ደክሞኛል....... ደህና እንደሆኑ ማስመሰል ደክሞኛል ምክንያቱም አሞኛል 😒
#lo~ve❤
😔😔😔💔💔💔😔😔😔
ላንቺ ግን አልነበርኩም😢
አዎ ዱርዬ ነኝ………አንቺ ላይ ግን አልነበርኩም
አዎ ውሸታም ነኝ………አንቺን ግን አልዋሸሁም
አዎ እሰክራለሁ…………ግን ፈልጌ ሳይሆን ስትናፍቂኝ ነው
አዎ ባለጌ ነኝ……………አንቺ ላይ ግን አልባለኩም
ሌባም ነኝ ………………የሰረኩት ግን ለአንቺ ነው
ሌሎችን የራኩት ጉረኛ ሆኜ ሳይሆን
አንቺን እንዳይደብርሽ ብዬ ነው
ለጥፋቴ ግን ሌሎቹን አልወቅስም
አንቺም ቢሆን አንቺም ልክ ነሽ
ባይሆን አምናለሁ ሲሆን ያማል አይደል😔
ላንቺ ግን አልነበርኩም………………
አንድ አመት ተቆጥረውም ካንቺ ውጪ ግን አሁንም ሴቱ ሴት አይመስለኝም ግን አብሬሽ መሆን አልፈልግም ብፈልግም አንቺ የሌላ ነሽ
💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
❤️❤️
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
💖💖💘💖💖
እኔ ታግዬ አንቺ አሸነፍሺኝ
ጉልበቴ እስኪዝል አንበረከክሺኝ
ልበ ሙሉ ነሽ አደንቄሻለሁ
አብረን እንኑር አፍቅሬሻለው
♡•♡•💝•♡•♡
ከእቅፍሽ ከተሽ ካላሳረፍሺኝ
ከልብሽ ጎጆ ካላሳደርሺኝ
ማረፍያ ያጣች ወፊቷን ሆኜ
እንዳልቀርብሽ የትም ባክኜ..
🌹🍃✨𝐉JOIN US𝐎𝐒💌𝐒𝐇𝐄𝐑✨🍃🌹
@sssssdimplo
Оберіть інший тариф
На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.