ሸገር ዲሽ Software ✌️
Закритий канал
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
Показати більше3 755
Підписники
+124 години
-47 днів
-3830 днів
Архів дописів
3 755
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
😍ዲሽ ሳተላይትን ለመቀበል የሚያስችል መሠረታዊ የሳተላይት መሳሪያ
ሲሆን በጥሩ ሁኔታ እንዲሰራ ከተፈለገ ትክክለኛ በሆነ (accurate ) ዲግሪ (angle)
ሊስተካከል ይገባዋል።
👉እያንዳንዱ የዲሽ ዲግሪ በነጥብ ሳይቀር የራሱ ሳተላይት አለው። ለምሳሌ፦ MBC እና
EBS ያሉበት ሳተላይት ይለያያል። EBS 8W ሲሆን MBC ደግሞ 7.3 W ነው ።
👉በመካከላቸው ያለው የአንግል ልዩነት 0.7 ሲሆን አንዳንዴ EBS በጥራት እየሠራ ሌሎቹ
ቻናሎች ሙሉ ለሙሉ ይጠፋሉ አልያም ጥራታቸው ሲጓደል እናያለን ። ሆኖም ሁለቱ
ተመጣጥነው እንዲሰሩ ስለሚደረግ በጥራት ልናይ ችለናል። ይህ ችግር የሳተላይት
ሽፋናቸው ዝቅተኛ ለሆኑ ሳተላይቶች ደግሞ የበለጠ ፈታኝ ይሆናል፡፡
_______________
👉ከዚህ በተጨማሪ ግን ዲሻችን በየጊዜው እንዲስተካከል የሚያደርጉ ዋና ዋና ችግሮች
የሚከተሉት ናቸው።
_______________
👉የዲሽ መጠን ማነስ
የዲሽ መጠን ሲያንስ የመሳብ መጠንም ይቀንሳል ሆኖም ሀገራችን ውስጥ ለምሳሌ
ናይልሳት ያለው ሽፋን ከፍተኛ ስለሆነ ባለ60ሳሜ ዲሾችን ልንጠቀም እንችላለን።
👉የዲሽ ብሎኖች ስፓናቶ መሆን
በተደጋጋሚ በሚፈጠር ብልሽት ምክንያት ብሎኖች ሲታሰሩና ሲፈቱ ለዚህ የመላላት
ችግር ይጋለጣሉ።
👉የLNB መድከም
ከተሰራበት ፋብሪካ አልያም ብዙ ጊዜ ከማገልገሉ የተነሳ የሚፈለገውን quality
ያለመስጠት ችግር።
👉የዲሽ ገመድ (cable) መቆራረጥ
ገመድ በተቆራረጠ ቁጥር strength ይቀንሳል። ካልተቻለ ከሁለት ጊዜ በላይ ባይቀጠል
መልካም ነው። ከዚህ በተጨማሪ ለዝገትም ያጋልጣቸዋል።
👉የኬብል conector አካባቢ ዝገት
የዝናብ ውሀ ስለሚያገኛቸው ለዝገት ይጋለጣሉ ከዛጉ ደግሞ signal አያስተላልፋም።
👉የዲሽ ማስቀመጫ ጣሪያ ሁኔታ
የዲሽ ማስቀመጫ ጣሪያ በዚህ ስራ ከፍተኛ የሆነ ሚና አለው። ጣሪያ ከስር በርካታ
አግዳሚዎች ከሌሉትና የቆርቆሮው ጌጅ ዝቅተኛ ከሆነ በቀላሉ ቦታውን ይለቅቃል።
👉የአካባቢው በዛፍ (በግንብ) የመሸፈን ሁኔታ
ሳተላይት የሚመጣው አግድም ከሆነ በዛፍም ሆነ በግንብ በቀላሉ የመከለል ችግር
ይገጥመዋል። የዲሹ አቅጣጫ ወደ ምዕራብ ከሆነ ዲግሪ እየቀነሰ ሲመጣ እንዲሁም
የዲሹ አቅጣጫ ወደ ምስራቅ ከሆነ ዲግሪ እየጨመረ ሲመጣ።
👉የዲሽ ማስቀመጫ ጣውላ መበስበስ
አብዛኛው ተጠቃሚ የዲሽ ማስቀመጫው ጣውላ ስለሆነ ፀሐይና ዝናብ ሲፈራረቅበት
ይከሳል/ ይወፍራል/ ይበሰብሳል።
ማያያዣ ሚስማሮች መልቀቅና መጫወት
ከጊዜ በኋላ ጣውላው ሲከሳ ሚስማሮች እየለቀቁ ሲሄዱ ዲሹ በትንሽ ነፋስ መጫወት
ይጀምራል ስክራች ያደርጋል።
የሪሲቨሮች ሁኔታ
👉ስሪታቸው የቆዩ ሪሲቨሮች በአሁኑ ሰዓት ላሉ ሳተላይቶች ስለማይመጥኑ ቢወገዱ
ይሻላል። በተለይ Erostar 555 ፣ 777 እና የመሳሰሉ የሽማግሌዎች ሪሲቨር በርካታ
ችግሮች አሉባቸው።
👉የስዊች መድከም/አለመስራት
Switch ለዝናብ ውሀ ከተጋለጡ ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል ይበላሻሉ።
የአካባቢው ለነፋስ ያለው ተጋላጭነት
ነፋስ ከፍተኛ የሆነ ግፊት ስላለው የዲሽን አቅጣጫ የማስቀየር አቅም አለው። ስለዚህ
qualityው ይወጣል፡፡
👉የአንዳንድ ሳተላይቶች frequency ደካማ መሆን
የአንዳንድ ሳተላይቶች ፍሪኩየንሲ የማይጨበጥ አይነት ይሆናል፡፡ (ለምሳሌ፦ ናይልሳት
ላይ 11096 H እንዲሁም ያህሳት ላይ 12015 H እና 11785 H)
👉የዲሽ ባለሙያው ክህሎት ችግር
አንዳንድ ባለሙያዎች ለስራው ጀማሪዎች በመሆናቸው ምክንያት በትክክል quality
ላይመጣላቸው ይችላል።
የተጠቃሚው ስህተት ናቸው
በተለይ እዚህ ላይ ብዙ ጊዜ የሚስተዋለው ችግር ከሪሲቨሩ ጀርባ የሚሰካውን ኮኔክተር
መነካካትና የአሉሚኒየሙን ከቀጫጭን ሽቦዎች ከመዳቡ ወፍራም ሽቦ ጋር ማገናኘት።
ህፃናት menu ውስጥ በመግባት የማይነካኩ settingኦችን የመነካካት ችግሮች
ጥቂቶቹ ናቸው፡፡
ሸገር ዲሸ & ዳኒ ዲሽ✌️
3 755
👆👆👆
ይህ App በ ስልካችን የ ኳስ እና የፊልም ቻናሎችን በ Data Conection መመልከት ያስችለናል ✌️
N ZalTV Codes
Code1: 2933044691
[ Expire 2020-05-02 ] እነዚ ደሞ ኮዶቹ ናቸው
Code2: 8581970251
[ Expire 2019-11-30 ]
