ሸገር ዲሽ Software ✌️
Закритий канал
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
Показати більше3 937
Підписники
+124 години
-67 днів
-8930 день
Архів дописів
3 937
👆👆ይሔLEG N24 + PLUS FOREVER ሪሲቨር ቻናል ድርድር ነው በውስጡም የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (Ethiosat), Amos 4°W (Yes Package) አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የምትለዋን Button ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ No Signal ካላችሁ Port አስተካክሉ።
@ShegarDishSoftware
3 937
👆👆ይሔLEG N24 + PLUS JAGUAR ሪሲቨር ቻናል ድርድር ነው በውስጡም የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (Ethiosat), Amos 4°W (Yes Package) አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የምትለዋን Button ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ No Signal ካላችሁ Port አስተካክሉ።
@ShegarDishSoftware
3 937
👆👆ይሔLEG N24 + PLUS FOREVER ሪሲቨር ቻናል ድርድር ነው በውስጡም የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (Ethiosat), Amos 4°W (Yes Package) አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የምትለዋን Button ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ No Signal ካላችሁ Port አስተካክሉ።
@ShegarDishSoftware
3 937
👆👆ይሔLEG N24 + PLUS JAGUAR ሪሲቨር ቻናል ድርድር ነው በውስጡም የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (Ethiosat), Amos 4°W (Yes Package) አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የምትለዋን Button ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ No Signal ካላችሁ Port አስተካክሉ።
@ShegarDishSoftware
3 937
❤️Super Gshare plus Server ማስሞላት or Code ለምትፈልጉ።
👉የ 6 ወር 300 ብር
👉የ 1 አመት 500ብር
አድራሻ 👉 መርካቶ ይርጋ ሀይሎ ተሻግሮ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ ውስጥ ያገኙናል፡፡
📩Inbox Us 📩 @must08
#Call +251913064008
Call +251912341710
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 937
😱መልካም ዜና 😱
Super Gshare plus Server ተጠቃሚዎች በሙሉ ሰሞኑን ተቋርጦ የነበረው Super Gshare plus Server አሁን ላይ መስራት ጀምሯል።
👉ያ ማለት Amos 4w ቻናሎችን በ Super Gshare plus Server መጠቀም ትችላላቹ።
👉ከላይ ያለው ፎቶ ዛሬ ሰኞ 11 / 11 / 2014 የተሞላ
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 937
😱በሰሞኑ የተሞሉ የሪሲቨር Serverዎች Forever + Apollo / Forever & Funcam + Apollo /funcam / MY HD iptv & Super Bolt Iptv Serverዎች ሞልተናል ።
👉Serverዎችን ለማስሞላት ወይም Code ለምትፈልጉ በፍጥነት እንሞላለን Code እንልካለን ይደውሉ ይፃፉልን።
👉ይህንን ማረጋገጫ እና መተማመኛ የምንለቀው እምነት እንዲኖራቹ እና እኛን ማዘዝ እንዲችሉ ነው።
In Box @must08 ይፃፋልን
ይደውሉ +251913064008
+251912341710
@ShegarSani08 ሸገር ዲሽ✌️
3 937
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 9090HD mini ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 Add Tiktok V2 App
🔥 Add EPG Net Audio
🔥 Fix D-link WiFi connectivity problem
@ShegarDishSoftware
14_7_2022
3 937
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 9090HD ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 Add Tiktok V2 App
🔥 Add EPG Net Audio
🔥 Fix D-link WiFi connectivity problem
@ShegarDishSoftware
14_7_2022
3 937
🔥😱ጥሩ መረጃ አንዳንድ የ English premier League ጨዋታዎችን በ 1TVHD AFGHANISTAN ቻናል በ Yahsat 52.5 e መከታተል የምንችልበት አጋጣሚዎች ይኖራሉ።
Premier League🔥
📡YAH SAT @ 52.5°East
📺1TV AFGHANISTAN HD
📶10804.H.27500
📶12015.H.27500
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 937
Vanstar v8 extreme ወይም V8 Combo ምናልባት ሶፍትዌር እየጫናቹ Boot ወይም On ብሎ ቢቀር ከታች ያለውን recovery.rcv ሶፍትዌር የሚለውን ፍላሽ ላይ በመጫን ከዛን በመቀጠል ፍላሹን ሪሲቨር ላይ ሰክተን ሪሲሸሩን አጥፍተን በማብራት ቲቪ ላይ የሚመጣልን ምስል አለ ከዛን በሪሞት አንድ ጊዜ ok ስንል አውቶማቲክ ይጭናል።
@ShegarDishSoftware
3 937
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 9595HD 4K ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 Add Tiktok V2 App
🔥 Add EPG Net Audio
🔥 Fix D-link WiFi connectivity problem
@ShegarDishSoftware
11_7_2022
3 937
👆👆👆 ይሔ
ለ LIFESTAR ረሲቨሮች የሚሆን SuperCast Android አፕሊኬሽን ሶፍትዌር ነው ጥቅሙም
1. ረሲቨራችንን Smart ማድረጊያ ሶፍትዌር ነው
2. ረሲቨራችንን እንደ ሪሞት መጠቀም እንችላለን ብዙ ጥቅሞች አሉት።
👁Watts New👁
ያለ ኢንተርኔት ኮኔክሽ በ Hotspot ብቻ መስራት ይችላል።
@ShegarDishSoftware
16_12_2020
3 937
👆👆ይሔ የ LEG N24Pro Iron Software ነው።
👉Add tiktok
👉youtube በጥርት እንዲሰራ ተደርጓል
Date 08 / 07 / 2022
@ShegarDishSoftware
3 937
👆👆👆 ይሔ የ
🍭GOLDSTAR 7600HD
☕GOLDSTAR 7700HD
🍵GOLDSTAR 7800HD
🍶GOLDSTAR 7900HD
🌴LIFESTAR 9200HD Gold
🌼LIFESTAR 9300HD Gold
🌾LIFESTAR 1000HD Gold
🌿LIFESTAR 2000HD Gold
🍄LIFESTAR 3000HD Gold
🌲LIFESTAR 4000HD Gold
🌴LIFESTAR 9200HD SMART
🌼LIFESTAR 9300HD SMART
🌾LIFESTAR 1000HD SMART
🌿LIFESTAR 2000HD SMART
🍄LIFESTAR 3000HD SMART
🌲LIFESTAR 4000HD SMART
🌳LIFESTAR 9200HD MINI
🍂LIFESTAR 9300HD MINI
🍁SUPERSTAR 9200 HD Super V8
🍃SUPERSTAR 9300 HD Super V8
🍁SUPERSTAR 9200 HD SMART V8
🍃SUPERSTAR 9300 HD SMART V8
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (Ethiosat), Amos 4°W (Yes Package) አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የምትለዋን Button ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ No Signal ካላችሁ Port አስተካክሉ።
👁What's New👁
🔥 Update TikTok V4 App (Tiktok Stable ሆኖ በትንሽ ኔትወርክ እንዲሰራ ተደርጓል)
🔥 Add USB Tethering (ያለ ዋይፋይ አንቴና ኢንተርኔት ከስልካችን ወደ ረሲቨራችን በቻርጀር ኬብል መስጠት እንችላለን
@ShegarDishSoftware
VE12909 8_7_2022
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
