ሸገር ዲሽ Software ✌️
Закритий канал
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
Показати більше3 922
Підписники
-124 години
-127 днів
-4930 день
Архів дописів
3 922
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
😱😱ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ይጀምራል እኛም ሁሉንም ጨዋታዋች በነጻ ቻናል እንዲከታተሉ እንጋብዞታለን
🔘ለማሰራት🔧
📲+251913064008
📅#ዕረቡ- ፲/፲/፲፪- 17/06/20
🏆እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ
⏰02:00 PM
#አስቶንቪላ 🆚 #ሼፊልድ_ዩናይትድ
👇👇👇👇👇👇
📡የሀሳት 52.5°E
📺ፍትቦል HD
⏰04:15 PM
#ማንቺስተር_ሲቲ 🆚 #አርሴናል
👇👇👇👇👇👇
📡የሀሳት 52.5°E
📺ፍትቦል HD
🏆ቦንደስሊጋ
⏰01:30 PM
#ፍራንክፈርት 🆚 #ሻልካ _04
👇👇👇👇👇👇
📡የሀሳት 52.5°E
📺ቫርዚሽ ስፓርት HD
🏆የጣልያን ዋንጫ ፍፃሜ
⏰04:00 PM
#ናፖሊ 🆚 #ዩቬንቱስ
👇👇👇👇👇👇
📡የሀሳት 52.5°E
📺ቫርዚሽ ስፓርት HD
በነዚ ምርጥ ፍልሚያዋች ቤትዋ ሁነው በነፃ ቻናሎች ዘና ይበሉ።
@shegar08
+251913064008 ሸገር ዲሽ✌️
3 922
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
😱😱Any Cast Dongle WIRELESS HDMI
TVዎን SMART ማድረግ ይፈልጋሉ ? HDMI Any Cast መጣላችሁ Tv ያቹ ሀገርኛ Amaz , LifeStar , Coronet , Skylive የመሳሰሉትን ከገዙ ስማርት ሰላልሆኑ ስማርት ለማረግ ቀላል አማራጮ Any Cast Dongle አለላቹ✌️
👉ከ mobile አና laptop ጋ በማገናኘት የተለያዩ video ,pictures, music እና YouTube ማየት የምይስቸል በ TVዎ
👉ነገር ግን ስልካቹ Smart View ሊኖረው ይገባል E.g J7 prime , A20s ,A30.. ,M20, የመሣሠሉ እና ሌሎችም ስልኮች ላይ ይገኛል የምናገኘው ደሞ Data ምናበራበትን ወረድ ስናረገው እዛ ላይ ካሉ አማራጮች ውስጥ ይገኛል🙏✌️
ያለን ብዛት ዉስን ነዉ ይቅደሙ።
📩📩ክፍለ ሀገር ያላችሁ ደንበኞች በፖስታ ቤት እናደርሳለን ። ይደዉሉልን +251913064008
🚙free delivery
Contact In Box Me @must08
ሸገር ዲሽ✌️
3 922
😱📡Nss 12@57°E EthioSat ላይ👇👇
Harari Edu tv
Arts tv HD
Amhara Edu tv HD
📶11165.H.45000
+251913064008
@shegar08 ሸገር ዲሽ✌️
3 922
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ግብጻዊው ቢሊኒየር በኢትዮጵያ ላይ ጦርነት እንዲታወጅ በቲዉተር ገፃቸዉ ጥሪ ማቅረባቸዉን በትላንትናዉ እለት መዘገባችን ይታወሳል!
ቢሊየነሩ ናጉብ ሳዋሪስ በቲውተር ገጻቸው ላይ እንዳሰፈሩት ማንኛውም ሀገር እንዲያስርበን አንፈልግም ብለዋል፡፡
ከETV ዜና የተወሰደውን ይመልከቱት
3 922
የኢንተር ሚላን እና የናፖሊ
ጨዋታ በ ነፃ በ ናይል ሳት Libeya Sport እየተላለፈ ይገኛል።
እንዲሁም በ Yehsat በ FootBall HD ይከታተሉ
@shegar08
📺Libya Sport Channel
Frequency👉 11766 H 27500
ሸገር ዲሽ✌️
3 922
3 922
👆👆👆 ይሔ
የ CORONET HD ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 ALL Biss Key Encryption Autoroll
🔥 cccam server acctived
🔥 New Menu Style
🔥 New Boot Logo
👁ማሳሰቢያ👁
ሶፍትዌሩን download ካደረጋችሁ በሗላ Save to download ብላችሁ ስላካችሁ ውስጥ download የሚለው ፎልደር ውስጥ ነው ሶፍትዌሩን የምታገኙት በተጨማሪም ረሲቨራችሁ ላይ ስትጭኑት All ማድረጋችሁን እንዳትረሱ።
3 922
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆😉😉😉
😱 ዛሬ የስፔን ላሊጋ ወደ ጨዋታ የሚመለሱበት ቀን ነወቀ በእያንዳንዱ ጨዋታ ላይ 20ኛው ደቂቃ ላይ ቆመው ሁሉም የሚያጨበጭቡ ይሆናል።ይህም የሚሆነው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል የበኩላቸውን አያደረጉ ላሉት ሁሉ ምስጋናቸውን ለማቅረብ እንደሆነ ተሰምቷል።
👉ዛሬ 5 ሰዐት የሚደረገውን ጨዋታ በ Tv Verzish & FootBall HD መመልከት እንችላለን
@Shegar08
ሸገር ዲሽ✌️
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
