ሸገር ዲሽ Software ✌️
Закритий канал
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
Показати більше3 754
Підписники
Немає даних24 години
-67 днів
-4330 днів
Архів дописів
3 754
😱😱እንደሚታወቀው የሀገራችንን ቻናሎች ከጥቂት ጊዜያት በዋላ በጥሩ የምስል ጥራት ነው የምንመለከተዉ ።ከዚህም መካከል አብዛኞቹ የሀገራችን ጣብያዎች NSS12@57°E ላይ ገብተዋል። የሙከራ ስርጭታቸውንም ጀምረዋል ።ስለሆነም HD ሪሲቨር ለማትጠቀሙ አሁን ብታስቡበት የተሻለ ነው።
➽NSS @57°E ስርጭታቸውን የጀመሩ
➲EBS HD (11105 H 45000)
➲EBS Cinema ቀኑን ሙሉ አማርኛ ፊልም(11105 H 45000)
➲EBS Muzika (11105 H 45000)
➲Fana HD (11105 H 45000)
➲Walta HD (11105 H 45000)
➲LTV HD(11105 H 45000)
➲ETV News HD (11165 H 45000)
➲ETV Entertainment(11165 H 45000)
➲ETV Language (11165 H 45000)
➲Amhara HD (11165 H 45000)
➲Amhara tv 2 (11165 H 45000)
➲OBN HD (11165 H 45000)
➲Tigray HD (11165 H 45000)
➲South HD (11165 H 45000)
➲SMN (11105 H 45000)
➲DW HD (11105 H 45000)
➲Asham HD (11105 H 45000)
➲Ahadu HD (11105 H 45000)
➲Balageru (11105 H 45000)
➲Afri Health HD(11105 H 45000)
➲Prayer (11105 H 45000)
➲France 24 (11165 H 45000)
➲RT News(11165 H 45000)
➲RT Documentary (11165 H 45000
Adssi tv (11165 H 45000
➲ገቡ ሲሆን በቅርብ ቀን የሙከራ
ስርጭታቸውን የሚጀምሩ ደግሞ
📶JTV Ethiopia TV HD
📶Nahoo TV HD
📶OBS TV HD
📶ONN TV HD
📶OMN TV HD
📶Asrat Media TV HD
📶ESAT TV HD
📶Kana TV HD
📶Arts TV HD
👉እናም ከ 4-6 ወር ድረስ ውሥጥ ሙሉ ለሙሉ ሁሉም የኢትዮጵያ ቻናሎች ከ NILESAT@7°W እና ከ EUTELSAT@8°W እንደሚወጡ ይጠበቃል።
👉በርግጥ የ መንፈሳዊ ቻናሎች ይቀላቀሉ አይቀላቀሉ የታወቀ ነገር ባይኖር የግድ ያስፈልጋሉ የሚል ሀሳብ አለኝ
E.g ..Africa Tv
... Eotic የመሳሰሉ ህብረተሰቡ የለመዳቸው ቻናሎች ስለሆኑ ቢካተቱ አሪፍ ይሆና ል አለበዚያ አሁንም 2 ሰሀን የሚያስፈልገን ይሆናል✌️
👉ስለሆነም ከዚህ በኃላ ዲሽ የምታስገቡ ሠዎች እባካችሁን 90 cm እና HD ሪሲቨር ብትገዙ ነው የሚሻለው።። ለምን ብትሉ ምናልባት ተወዳጁን VARZISH LNB ብቻ በመደረብ መመልከት ስለምንችል። የዲሽ ባለሙያዎችም ይህንን ነገር ለህብረተሠቡ አሳውቁ ከ3ወር በዋላ የኢትዮፅያ ቻናሎች በሙሉ HD(high definition )DVB S2 ስለሚሆኑ በተለይ ትንሿን EUROSTAR,LIFESTAR,MEWE SD Coronet ሪሲቨሮችን የምትገዙ ባትገዙ የተሻለ ነው። ምክንያቱም ከ3-4ወራት በዋላ የግድ መቀየራቹ የግድ ሊሆን ይችላል።
👉❌❌❌ ሌላው ደግሞ HD RECIVER ለመግዛት ስታስቡ ጥሩ እቃ የቱ ነው ብላችሁ ለመጠየቅ ሞክሩ SECOND HAND የሆኑ የቻይና ሪሲቨሮችን ገዝታችሁ አላስፈላጊ ወጪ ማውጣት ውስጥ እንዳትገቡ እላለሁ፡፡✌️
ስለሆነም HD ሪሲቨር መቀየር ካሰቡ እና ዲሽ ማስገጠም ከፈለጉ እኛን ማማከር ይችላሉ
አድርሻ :-መርካቶ አፍሪካ ጊቢ
Call :-+251913064008
በውስጥ መስመር In Box @must08
ሸገር ዲሽ✌️
3 754
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
😱😱አዲሱ 2020 ሞዴል Starface SF-8900 HD ፋይንደር እጃችን ላይ ይገኛል✌️
👉Screaኑ ሰፋ ያለ Switch የሚያነብ
👉Software የተጫነበት
👉ባትሪው ከ4-5ቀን የሚቆይ
👉Satliteዎችን ከነ ሙሉ Tp የያዘ
👉Spectrum ይሰሪል
👉ሙሉ ፓክድ የሆነ አብሮት USB OTG አለው
በ አሪፍ ዋጋ በ 2300ብር ብቻ
ጥቂት ፍሬ ስላለ ይፍጠኑ
+251913064008 ይደውሉልን
ሸገር ዲሽ✌️
3 754
✅አዲስ ዋጋ ቅናሽ
Findsat 8600 ፋይንደር
💰 2300 ብር ብቻ! ብዛት ለምትወስዱ በአሪፍ ዋጋ ይወስዳሉ✌️
•Realtime እና ፈጣን የሆነ S2 ያለው!
• ከ3 እስከ 7 ቀን የሚቆይ #Battery ያለው!
•ፀሀይ ላይ በደንብ የሚታይ
•ለግልም ሆነ ለዲሽ ስራ የሚመች
• እኛ ጋር ያሉት Findsat Software ስለተጫነባቸው Quality አይመርጡም!
አድራሻ
- መርካቶ ጎጃም በረንዳ አፍሪካ ክሊኒክ ግቢ ውስጥ!
♥ክፍለ ሀገር ለምትገኙ ማንኛውንም አይነት እቃ በEMS ወይም በጭነት መኪና እንልካለን!
+251913064008 ይደውሉ
በውስጥ መስመር In Box Admin @must08
ሸገር ዲሽ ✌️
3 754
#BREAKING
ማንችስተር ሲቲ ከ ዌስትሀም ዛሬ ምሽት ሊይደርጉት የነበረው ጨዋታ በ ከባድ የአየር ሁኔታ ምክንያት ለሌላ ጊዜ ተዘዋውሯል✌️
