ሸገር ዲሽ Software ✌️
Закритий канал
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
Показати більше3 933
Підписники
Немає даних24 години
-67 днів
-5130 день
Архів дописів
3 932
➡ Welcome ሸገር ዲሽ Info
👘 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን
🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻነሎች
📶 የረሲቨሮችSOFTWARE እናማስነሻ Loder
📺 የፈለጉትን ቻነል Biss Key ያገኙበታል
👉 እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን
⭕ ማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት ካሎት In Box 👉 @must08 ወይንም
☎ +251913064008👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ
https://t.me/ShegarDish08
3 932
✅ይሄ የRealstar RS-5050 አዲስ Software ነው።
ቀን: 05_02_21 V2.25
ምን አዲስ ነገር አለው?
👉Quality ላይ የሚያሳየውን የSignal ቁጥር እንዲጨምር ተደርጓል።
-👉በSoftware ምክንያት ቢበላሽ Rom.bin ብለን ስሙን በመቀየር ፍላሽ ከሰካን በኋላ Power buttonን ጫን ብለን ይዘን ራሱ ጭኖ እንዲነሳ ማረግ ያስችለናል።
👉እንደ Hornsport ያሉ ቻናሎች ላይ ድምፅ አላመጣም የሚለውን ነገር ቀርፈነዋል ወደፊትንም እንደዚህ አይነት ቻናሎች ሲመጡ Automatically ሪሲቨሩ ይህንን ችግር ይቀርፋል።
@ShegarDishsoftware
3 932
✅ይሄ የRealstar RS-1010 አዲስ Software ነው።
ቀን: 05_02_21 V2.25
ምን አዲስ ነገር አለው?
👉Quality ላይ የሚያሳየውን የSignal ቁጥር እንዲጨምር ተደርጓል።
-👉በSoftware ምክንያት ቢበላሽ Rom.bin ብለን ስሙን በመቀየር ፍላሽ ከሰካን በኋላ Power buttonን ጫን ብለን ይዘን ራሱ ጭኖ እንዲነሳ ማረግ ያስችለናል።
👉እንደ Hornsport ያሉ ቻናሎች ላይ ድምፅ አላመጣም የሚለውን ነገር ቀርፈነዋል ወደፊትንም እንደዚህ አይነት ቻናሎች ሲመጡ Automatically ሪሲቨሩ ይህንን ችግር ይቀርፋል።
@ShegarDishsoftware
3 932
✋ሰላም የChannelአችን ቤተሰቦች
Digital finderኦች ላይ እሚያጋጥሙ የተለመዱ ችግሮችን እናያለን።
🎯1. Charger IC failure
💥Charge ያለማድረግ ችግር ሊያጋጥመን ልችላል። ይህም የሚሆነው
✨ሀ.በራሱ Chager ያለመጠቀም።
🎯የfinder Charger Output voltage=12v=1.5A ነው። ከዛ በላይ ለምሳሌ እንደ PC chager output=19V የምንጠቀም ከሆነ Charger ICውን Damage ያደርግብናል።
ከዛ በታች እምንጠቀም ከሆነ ደግሞ Partial IC failure ያጋጥመንና Batteryው በእጅጉ ይጎዳል።
🤔መፍትሄው የተበላሸውን IC ማስቀየር ነው።
💥ለማስጠገን ከ400-600Birr ይፈልጋል። ነገር ግን እንደየ ጠጋኙ ዋጋ ይለያያል።
🎯2. Signal IC failure
💥ይህ ችግር በጣም የተለመደ ነው። Finderአችን Signal ማንበብ ያቆማል።ይህ የሚሆነው Signal ICው ከ Tunerሩ የሚመጣውን Combined(ጥቅል)Signal ለ horizontalሉ 18v ለverticalሉ ደግሞ 13v እያመጣጠነ መስጠት ሲያቅተው ነው።
💥Signal ICን የሚያበላሸው ዋነኛው
✨ሀ.C band LNB የሚለቀው 22K Signal ነው። ለዛ ነው ሁልግዜ C band LNBዎችን ስንሰራ 22K on ማድረግ እሚገባን።
👉 ገመድ ሽቦ ዎች ተገናኝቶ ፋይንደር ላይ ሰክተን Short ሲያረግ
✨ለ.Dual እና ከዛ በላይ ያሉ LNBዎች። LNBው ከReceiver ጋር ተገናኝቶ እያለ በሌላኛው Port ከfinder ጋር ከተገናኘ በቀላሉ Signal ICው ሊቃጠል ይችላል።
✨ሐ. ለረጅም ሰአት ፀሀይ ላይ መስራት እና የFinder መጋል በቀላሉ Signal ICውን ያበላሸዋል።
🤔መፍትሄው Signal ICውን ማስቀየር ነው።
💥ለማስጠገን ከ600-900 Birr ነገር ግን እንደየ ጠጋኙ ዋጋ ይለያያል።
ይህ ችግር እሚያጠቃቸው Finderዎች
✨GT MEDIA V8
👉IbravBox V8
👉 Xcruser 5500&6650
&,5600
👉 Vmade 8511
👉Findsat 8600&,8900
✨STARFACE ALL Model
✨Premium 8950 &,8900
👉SkyDream 9900 &,8900
🎯3.No Display
💥Finderአችን ላይ የተሳሳተ Software ከጫን ወይም ስንጭን ድንገት Processሱ Fail ካደረገ ምንም አይነት ምስል ላያመጣ ይችላል።
🤔መፍትሄው
💥ባለ Videoው ከሆነ Finderአችን በHDMI Cable ከTV ጋር በማገናኘት ምስል እንደሚያመጣ Check ማድረግ። ካመጣ ችግሩ Screenኑ ላይ ነው ማለት ነው። ካለመጣ ግን ችግሩ EEPROMሙ ላይ ነው።
💥ይችን EEPROM ከFinderሩ ላይ ከነሳን በኋላ የራሱን Software በ programmer Box መጫን ነው።
💥ለማስጠገን ከ200-300 birr
ነገር ግን እንደየ ጠጋኙ ይለያያል።
❤️ከ 2600ብር ጀምሮ እኛ ጋር የተለያዬ ፋይንደሮችን ያገኛሉ።
❤️ማንኛውም አይነት ፋይንደር ሲፈልጉ ይደውሉልን ይፃፉልን ያሳውቁን ተማክረን አሪፍ ሚባለውን እንዲገዙ እናደርጋለን ።
#call +251913064008
In Box @must08
@shegarDish08 ሸገር ዲሽ & ኢትዮ ዲሽ✌️
3 932
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 1000++ አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 Add G-Share Tube Function ጥቅሙም አዲስ በ 150ብር Super G-Share Plus code ስትገዙ ከ IKS ( ከ OSN እና Amos) በተጨማሪ iptv beIN Sport ከ 1 እስከ 10 በነፃ ማየት ትችላላችሁ።
🔥 Add Channels Format Editor Function ጥቅሙም አንዳንድ ቻናሎች ትክክለኛ ቻናል ፎርማታቸውን አይነግሩንም እና ሲከፈቱ ድምፅ ወይም ምስል ላይኖራቸው ይችላል እና እኛ manually ማስተካከል እንችላለን ለምሳሌ Nss 57°E ላይ ያሉት የ Horn Sport package ቻናሎች ድምፅ ወይም ምስል የላመጣ ቢል ሪሞቱ ላይ Menu👉 Edit Channel 👉 TV Channels 👉 info Button ነክተን Video type እና Audio Type እየቀያየርን Save በማድረግ በቀላሉ ማስተካከል እንችላለን ስለዚህ የ Horn Package ድምፅ ወይም ምስል አልመጣ አለኝ ማለት ቀረ።
🔥 Add SuperCast ረሲቨራችን ወደ SMART ይለውጥልናል ይሔም ማለት በስልካችን ወይም በታብሌታችን የምናየውን ነገር በረሲቨራችን አማካኝነት ወደ ቲቪያችን Mirror ያደርግልናል፣ ስልካችንን እንደ ሪሞት ኮንትሮል መጠቀም እንችላለን፣ DLNA መጠቀም እንችላለን፣ Sat2IP መጠቀም እንችላለን... ብዙ ጥቅሞች አሉት።
@ShegarDish08
31_1_2021
3 932
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 1000++ Platinum አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 Add G-Share Tube Function ጥቅሙም አዲስ በ 150ብር Super G-Share Plus code ስትገዙ በ IKS ( ከ OSN እና Amos) በተጨማሪ በ iptv beIN Sport ከ 1 እስከ 10 በነፃ ማየት ትችላላችሁ።
🔥 Add Channels Format Editor Function ጥቅሙም አንዳንድ ቻናሎች ትክክለኛ ቻናል ፎርማታቸውን አይነግሩንም እና ሲከፈቱ ድምፅ ወይም ምስል ላይኖራቸው ይችላል እና እኛ manually ማስተካከል እንችላለን ለምሳሌ Nss 57°E ላይ ያሉት የ Horn Sport package ቻናሎች ድምፅ ወይም ምስል የላመጣ ቢል ሪሞቱ ላይ Menu👉 Edit Channel 👉 TV Channels 👉 info Button ነክተን Video type እና Audio Type እየቀያየርን Save በማድረግ በቀላሉ ማስተካከል እንችላለን ስለዚህ የ Horn Package ድምፅ ወይም ምስል አልመጣ አለኝ ማለት ቀረ።
🔥 Add SuperCast ረሲቨራችን ወደ SMART ይለውጥልናል ይሔም ማለት በስልካችን ወይም በታብሌታችን የምናየውን ነገር በረሲቨራችን አማካኝነት ወደ ቲቪያችን Mirror ያደርግልናል፣ ስልካችንን እንደ ሪሞት ኮንትሮል መጠቀም እንችላለን፣ DLNA መጠቀም እንችላለን፣ Sat2IP መጠቀም እንችላለን... ብዙ ጥቅሞች አሉት።
@ShegarDish08
27_1_2021
3 932
😉ጥያቄው አልተመለሰም ፋይንደሩ ከተመረተ ገና 2 ወር ያልሞላው አዲስ Update የ SKYDREAM SK-5500 ፋይንደር ሲሆን ዋጋው ወደድ ስለሚል ነው ወደ ገበያ ያልቀረበው። ዋጋው ለኛ ሀገር ተመጣጣኝ ሲሆን የምናቀርበው ይሆናል።
ለተሳትፍዋቹ ብሮዎች አመሰግናለው
@shegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 932
😱 StarSat SF-002 HD ባለ ምስል Tv ያለው ፋይንደር ጥቂት ፍሬ አለን፡፡
👉Biss Key ይቀበላልTv varzish ይከፍታል።
👉HEVC 265 Support ያረጋል::
👉 ትልቅ 5000mAh ባትሪ ነው ያለው ከ 4/5ቀን ያስጠቅመናል፡፡
👉 Orginal 1ፍሬ HDMI እና 1 ፍሬ 12v/1A ቻርጀር ጋር፡፡
👉ከ Tv ጋር ከአገናኝተን Cccam ሞልተን Amos4w ሆነ OSN መጠቀም ያስችለናል::
👉 ሙሉ Satlite ከነ Tp list የተካተተበት Spectrum አለው።
👉safty ከቨር እና ማንጠልጠያ ጋር።
👉 የ Brand 😎 Orginal የ StarStar እቃ ነው።
ትክክለኛ ፈላጊዎች ብቻ ደውሉልኝ፡፡
In Box @must08
#Call +251913064008
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 932
👆👆👆 ይሔ የ
🍁Super Star 9200 HD Super V8
🍃Super Star 9300 HD Super V8
🌾LIFESTAR 1000HD Gold
🌿LIFESTAR 2000HD Gold
🍄LIFESTAR 3000HD Gold
🌲LIFESTAR 4000HD Gold
🌴LIFESTAR 9200HD Gold
🌼LIFESTAR 9300HD Gold
🌳LIFESTAR 9200HD MINI
🍂LIFESTAR 9300HD MINI ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (EBS HD), Amos 4°W አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የምትለዋን Button ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ።
👁Watt's New👁
🔥 Add G-Share Tube Function ጥቅሙም አዲስ በ 150ብር Super G-Share Plus code ስትገዙ ከ IKS ( ከ OSN እና Amos) በተጨማሪ በ iptv beIN Sport ከ 1 እስከ 10 በነፃ ማየት ትችላላችሁ።
🔥 Add Channels Format Editor Function ጥቅሙም አንዳንድ ቻናሎች ትክክለኛ ቻናል ፎርማታቸውን አይነግሩንም እና ሲከፍቱ ድምፅ ወይም ምስል ላይኖራቸው ይችላል እና እኛ manually ማስተካከል እንችላለን ለምሳሌ Nss 57°E ላይ ያሉት የ Horn Sport package ቻናሎች ድምፅ ወይም ምስል አላመጣ ቢል ሪሞቱ ላይ Menu👉 Edit Channel 👉 TV Channels 👉 info Button ነክተን Video type እና Audio Type እየቀያየርን Save በማድረግ በቀላሉ ማስተካከል እንችላለን ስለዚህ የ Horn Package ድምፅ ወይም ምስል አልመጣ አለኝ ማለት ቀረ። @shegarDishSoftware
21_1_2021
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
