ሸገር ዲሽ Software ✌️
Закритий канал
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
Показати більше3 783
Підписники
-224 години
-117 днів
-3030 днів
Архів дописів
3 781
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 65" SMART 4K TV አዲስ ሶፍትዌር ነው ብዙ አዳዲስ ነገሮችን አካተናል።
then follow the Video .
0. First Extract the software in to U-Disk
1, Insert the U-disk with software to USB port
2. Connect the Power of the TV
3. wait to see the LED indictor light flashing ,and then see the screen ,till successful upgrade
4. plug out the cable
5. plug out the U-disk.
6. then power on the TV again , to test.
thanks
@ShegarDishsoftware
3 781
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 1000++ Platinum ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (Ethiosat), Amos 4°W (Yes Package) አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የምትለዋን Button ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ No Signal ካላችሁ Port አስተካክሉ።
👁What's New👁
🔥 Added YouTube Kids
🔥 Added Stalker IPTV
🔥 Added 1 Year MYHD IPTቪ Free
🔥 Improved YouTube App
🔥 Improved Tiktok App
🔥 Fix Some Bug
16_1_2022 VF1239
@ShegarDishsoftware
3 781
😱መልካም ዜና ለVIP package ተጠቃሚዎች Eutelsat 36e D*Tv ላይ Abol Tv እና Liyu HD ከፍቷል😱
Vip package ማስሞላት ለምትፈለጉ እኛ ጋር ማስሞላት ትችላላቹ።
NileSat 7w ሙሉ BeinSportዎችን እንደ Amos ይከፍታል Eutelsat 36 D*tvቻናሎችን ይከፍታል።
👉በውስጥ መስመር @Must08 ላይ አናግሩኝ።
👉የ 1ወር 600ብር
👉የ 3 ወር 1400ብር
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ😉
3 781
😎በ አልጄሪያ የሚካሄደውን ቻን አፍሪካ ጨዋታዎችን በነፃ ቻናል Nilesat 7w ላይ በ PROGRAMME NATIONAL ቻናል መከታተል ትችላላቹ።
👉Nilesat 7w
👉 PROGRAMME NATIONAL
👉11680 H 27500
👉Biss Key 1100001100000000
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 781
😎የ 1 አመት Super Gshare plus Server ወይም Super Bolt iks Server ስለመጣ ፈላጊ ካለ @must08 ያናግረኝ።
👉የ 1 አመት 550ብር
አድራሻ:-
መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ ውስጥ ያገኙናል፡፡
In Box @Must08
Call +251913064008
Call +251912341710
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 781
😎በ QLED እና OLED መካከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው? የትኛው የምስል ጥራት የተሻለ ነው? QLED (QLED) የሳምሰንግ አዲስ ኤልኢዲ ቴሌቪዥኖች እንደ ኤል ሲዲ ፓነሎች ተመሳሳይ ባህላዊ ቴክኖሎጂን የሚጠቀሙበት የምርት ስም ሲሆን ይህ ኩባንያ የኳንተም ነጥብ ቴክኖሎጂን ከሱ ጋር በማጣመር ነው።
👉 ኳንተም ነጥብ + LED = QLED OLEDs ከ LEDs በተለየ የጀርባ ብርሃን የማይጠቀሙ ቴሌቪዥኖች ናቸው እና እያንዳንዱ ፒክሰል መብራቱን ለብቻው የመቆጣጠር ችሎታ አለው።
👉በዚህ መንገድ, እነዚህ ቴሌቪዥኖች እያንዳንዱን ፒክሰል ለማጥፋት እና ፍጹም ጥቁር ለመፍጠር ችሎታ አላቸው. በአጠቃላይ፣ የ OLED ንፅፅር እና የምስል ጥራት ከQLED እና LED ቴክኖሎጂ ከፍ ያለ ነው ፣ ግን OLEDs እንዲሁ ጉዳቶች አሏቸው።
👉 ቴሌቪዥኑ ለብዙ ሰዓታት በቋሚ ምስል ላይ ከሆነ የምስሎችን ተፅእኖ በስክሪኑ ላይ መተው - ከ LED እና QLED ያነሰ እና ብሩህነት እና በብሩህ ምስሎች ውስጥ የብርሃን አውቶማቲክ ቅነሳ ይኖራቸዋል።
👉በዋጋም OLED ከ QLED ይበልጣል።
አድራሻ:-
መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ ውስጥ ያገኙናል፡፡
In Box @Must08
Call +251913064008
Call +251912341710
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 781
😎SDS ተጠቃሚዎች Yahsat 52.5°E ከሆነ የምትጠቀሙት F1+111 ነክታችሁ SDS Setting ላይ AIYahsat_MENA [52.5E] ላይ አድርጉት ይሰራላችሗል።
Signal Lock [Yes] እንዲያደርግላችሁ ዲሻችሁን ስታስተካክሉት ከታች ያሉትን ፍሪኮንሲዎች ፋይንደራችሁ ላይ አሪፍ Quality መምጣቱን አረጋግጡ
11977 H 27500
12130 H 27500
12169 H 27500
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 781
❌ማስጠንቀቂያ ❌
ከላይ የምትመለከቱት በየቀኑ ስሙን እየቀያየረ Server በቅናሽ እሞላለው እያለ ብር የሚያጭበረብር ሌባ ነው እና መጠንቀቅ ይኖርባቹሀል ብዙ የዲሽ Group ላይ አለ ልጁ እኔ Group ላይ Block አድርጌዋለው ሌሎቻቹም አድርጉት ሁሉም ላይ Block አስደርገዋለው።
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 781
👆👆👆 ይሔ
ለ LIFESTAR SMART TV እና ለ LIFESTAR 1 Million 4K Android የሚሆን PlayStore የሌሉ አፕሊኬሽኖችን የምናገኝበት አፕሊኬሽን ነው ጭናችሁ መጠቀም ትችላላችሁ።
@ShegarDishSoftware
V5.1.2
3 781
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 Fix Bluetooth Problem
🔥 እንዲስተካከል ወይም እንዲጨመር ቴሌግራም ላይ Comment ያደረጋችሁልኝ ነገር ሁሉ በአዲሱ ሶፍትዌር ላይ ተካቷል
@ShegarDishSoftware
V3.0.5
9_1_2023
3 781
ይህ LEG N24+ ultra jaguar sds
ማስሪያ sw ነው
New software ለLEG N24+ Plus Jaguar HD
What‘s new:
1.Update sever 140
2.Add VIP package;
3.press 3 times info have zoom signal in play channel screen.
1. Page+ +111 Patch Enable turn on Enable the sever;
2. Page+ +000 Enable/disable patch
3. in Settings --CHMax Setting turn on enable the CHMax function
@ShegarDishsoftware
3 781
New software ለLEG N24+ Plus Jaguar HD
What‘s new:
1.Update sever139;
2.Add VIP package;
3.press 3 times info have zoom signal in play channel screen.
1. Page+ +111 Patch Enable turn on Enable the sever;
2. Page+ +000 Enable/disable patch
3. in Settings --CHMax Setting turn on enable the CHMax function。
@ShegarDishsoftware
3 781
😎አዲሱ የ IRIB Varzish Biss key ወደ ሰሜን ላላቹ satelliteቱ ለናንተ Coverage ስላለው ይሄ ቻናል ምርጥ ነው።
⚫️ IRIB Varzesh & TV3 HD
📡 Intelsat 62°E
🔶 11555 V 30000
🔐 1A 2B 3C 81 4D 5E 6F 1A
🔐 77 77 77 65 77 77 77 65
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 781
👆👆ይሔ የ SR-4080HD_EXTREME jordan Software ነው።
👉Fix YouTube
👉Funcam 134 update
Date 16.12.2022
@ShegarDishsoftware
3 781
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር የ Nilesat 7°W, የ Amos 4°W, የ Yahsat 52.5°E, የ Nss 57°E አዳዲስ ቻናሎች ድርድር ነው።
@ShegarDishsoftware
1_1_2023
3 781
😱አዲሱ GTmedia V8 Finder 2 ባለ Tv ምስል ያለው ፋይንደር
👉4000mAh ትልቅ ባትሪ
👉ወደ Tv Hdmi Out አለው Av Out አለው
👉Type C አዲስ ቻርጀር በስልካችን Box ቻርጅ የሚደረግ።
👉አሪፍ እና ጠንካራ ፋይንደር ነው ::
👉ሙሉ Satliteዎች እና ሙሉ Tp list FrQ አለው ።
👉USB Flash በመሰካት Software መጫን Film ማየት music መስማት እንችላለን።
አድራሻ
👉መርካቶ ይርጋ ሀይሌን ተሻግሮ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ ውስጥ።
❤️ክፍለ ሀገር ለምትገኙ ማንኛውንም አይነት እቃ በEMS ወይም በጭነት መኪና እንልካለን።
InBox Admin @must08
ይደዉሉ 📱+251913064008
+251912341710
@shegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 781
❤️ትላንት እና በሰሞኑ ወደ ክፍል ሀገር የተለያዩ ሪሲቨር Lifestar 1Million 4k Andriod & Andriod Box & Xcruser & Findsat ፋይንደሮች LNB / Wifi antena / ገመድ ልከናል እንዲሁም በጥቂቱ የተሞሉ የሪሲቨር Vip Package & forever + Apollo 5 & funcam + Apollo & Funcam Serverዎች MY HD iptv & Super Gshare plus code Server Codዎች ልከናል ።
👉ማንኛውም የዲሽ እቃ ሪሲቨር LNB ፋይንደር Switch ገመድ ሁሉንም በብዛትም በፍሬ በምርጥ ዋጋ ወዳሉበት መላክ እንችላለን።
❤️ይህንን ማረጋገጫ የምንለቀው እምነት እንዲኖራቹ እና እኛን ማዘዝ እንዲችሉ ነው።
❤️ክፍለ ሀገር ለምትገኙ ማንኛውንም አይነት እቃ በEMS ወይም በጭነት መኪና እንልካለን።
❤️እናመሰግናለን ✌️
In Box @must08 ይፃፋልን
+251913064008
+251912341710
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
