ሸገር ዲሽ Software ✌️
Закритий канал
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
Показати більше3 938
Підписники
-124 години
-87 днів
-8930 день
Архів дописів
3 937
የመጨርሻው የLEG N24 Pro Max software ሁሉም የተሟላለት
የ1 አመት Fun cam Plus
የ7 ወር Apollo Iptv
እና Gshare pro የተጫነበት
@ShegarDishSoftware
3 937
😱የ Amos 4w እና Nilesat 7w እንዲሁም Yehsat 52.5e እና Ethiosat Nss 57 e የሰሀን አቀማመጥ Direction Satelliteዎቹን መስሪያ Frq 👇👇
Amos 4w
11031 V 27500
10971 V 30000
Nilesat 7w
11512 V 27500
11804 H 30000
Ethiosat Nss 57e
11105 H 45000
11545 H 30000
YehSat 52.5
11766 V 27500
11785 H 27500
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 937
😱አዳዲሶቹ Crown08HD ወይም Coronet HD ቀይ Menu ሪሲቨሮች Biss Key አገባብ 👇👇
👉Patch enable ለማረግ full screen ላይ በማረግ 8899 መንካት ይችላሉ።
👉 Bisskey ለማስገባት ከቢጫው በተን ዝቅ ብሎ ያለውን "Preview |<< button በመንካት ማስገባት ይችላሉ።
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 937
😱መልካም ዜና Nilesat 7w ተጠቃሚዎች ነገ ማክሰኞ የሚደረገውን ምርጥ የ አውሮፓ ሻምፒዮንስሊግ ጨዋታ በነፃ ቻናል Mksaby Tv መከታተል ትችላላቹ።
Barcelona 🆚 Bayern Munich
📡NIle Sat @ 7°West
📺Mksaby TV FTA🔥
📶11637.V.27500.
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 937
😱ለ በዓል ዋዜማ ከ ሸገር ዲሽ ለናንተ ያቀረብነው የ film Link ነው።👉 ፈታ እያሉ ያሳልፉ የሌለ የ ፊልም አይነት የለም እንደየፍላጎትዎ ይቀላቀሉ ። የፈለጉትን አውርደው ይመልከቱ ይመቻቹ✌️
አማርኛ ፊልም 👉 @Amharic_Films
እንግሊዘኛ ፊልም👉 https://t.me/+0tAUgengdAAwMTk8
እንግሊዘኛ ፊልም በትርጉም 👉 @Eng_Amh
ህንድ በትርጉም 👉 @Hindi_Amharic
ተከታታይ ፊልም በትርጉም አማርኛ 👉 @Series_Amh
ተከታታይ ፊልም 👉 @SeriesNetX
ቱርክ ፊልሞች 👉 @ertugrulkuruls
Animation ፊልም👉 @Animation_Films
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 937
😱RT809F USB Programmer
Tv ፣ Receiver ፣ Laptop እና የተለያዩ Electronics ዕቃዎችን Program ማረግያ Advanced Programmer.(Eeprom Software መጫኛ)
👉ክፍል ሀገር ላላቹ በPosta እና በጭነት መኪና ያላቹበት እንልክሎታለን።
ዋጋ - 5300 Birr
አድራሻ:-
መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ ውስጥ ያገኙናል፡፡
In Box @Must08
Call +251913064008
Call +251912341710
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 937
አዲስ Software ለ Ibravebox V8 Finder
10/05/2022
👉Quality ሲያመጣ ያለው ፍጥነት ተጨምሯል።
👉የምስል ጠራት ተጨምሯል።
👉አዲስ BOOT LOGO ተቀይሯል።
👉በምትጭኑ ወቅት በFlash ብቻ ተጠቀሙ! ቻርጅም እንዳይዘጋብዎ ይጠንቀቁ!
@ShegarDishSoftware08
3 937
😱መልካም ዜና ለኳስ አፍቃያን TV Varzish እና FootBall HD ኳሶችን እንዲያስተላልፉ ፍቃድ አጊንተዋል።
አሁን Live የ English ፕሪሚየርሊግ እየታየ ነው።
@ShegarDish08
3 937
የ LEG N24+ plus FOREVER Software ነው።
🔴 What New🔴
☑️ Add Super Gshare Plus Server ተጨምሮበታል።
Date 02/09 /22
@ShegarDishSoftware
3 937
😱ኢትዮ ሳት ላይ ጠፍተው የነበሩት የዜና አውታሮች ተመልሰዋል።
BBC
CNN
AL Jazzera
Frq 10985 45000
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 937
➡ Welcome
👘 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን
🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች
📶የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder
📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል
👉 እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን
⭕ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ ያገኙናል In Box @must08
☎ +251913064008 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ።
https://t.me/ShegarDish08
3 937
አዲስ Software ለKingStar KS 99hd prime
ምን አዲስ ነገረ አለዉ?👇
✅Improvements For IP-Audio Net.
👉ጨዋታዎችን እያያቹ ወደ አማርኛ ኮሜንታተር ለመቀየር Audio Button ስትጫኑ የነበረዉ ችግር ተስተካክሏል።
22/09/2022
@ShegarDishSoftware
3 937
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 9090HD mini ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 Eutelsat 7°E ላይ ያሉትን Azam Package ይከፍታል
🔥 የሚያምር Boot Logo ተሰርቶለታል
@ShegarDishSoftware
19_8_2022
3 937
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 9090HD ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 Eutelsat 7°E ላይ ያሉትን Azam Package ይከፍታል
🔥 የሚያምር Boot Logo ተሰርቶለታል
@ShegarDishSoftware
19_8_2022
3 937
የLEG H14 Pro አዲስ ሶፍትዌየር ነው
👇👇ምን አዲስ ነገር አለው
👉add tik tok
👉add new osd ( Menu Stayle የIbox ሆኗል
👉youtube Stable ተደርጓል
@ShegarDishSoftware
3 937
👆👆👆 ይሔ የ
🍭GOLDSTAR 7600HD
☕GOLDSTAR 7700HD
🍵GOLDSTAR 7800HD
🍶GOLDSTAR 7900HD
🌴LIFESTAR 9200HD Gold
🌼LIFESTAR 9300HD Gold
🌾LIFESTAR 1000HD Gold
🌿LIFESTAR 2000HD Gold
🍄LIFESTAR 3000HD Gold
🌲LIFESTAR 4000HD Gold
🌴LIFESTAR 9200HD SMART
🌼LIFESTAR 9300HD SMART
🌾LIFESTAR 1000HD SMART
🌿LIFESTAR 2000HD SMART
🍄LIFESTAR 3000HD SMART
🌲LIFESTAR 4000HD SMART
🌳LIFESTAR 9200HD MINI
🍂LIFESTAR 9300HD MINI
🍁SUPERSTAR 9200 HD Super V8
🍃SUPERSTAR 9300 HD Super V8
🍁SUPERSTAR9200HD SMART V8
🍃SUPERSTAR9300HD SMART V8
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (Ethiosat), Amos 4°W (Yes Package) አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የምትለዋን Button ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ No Signal ካላችሁ Port አስተካክሉ።
👁What's New👁
🔥 Super G-Share Plus ኮድ እና Unlimited ኢንተርኔት ካላችሁ beIN Sport መክፈትና ማየት ትችላላችሁ
@ShegarDishsoftware
VE13134 21_8_2022
3 937
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 9595HD 4K ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 SDS ይሰራል (ያለ ኢንተርኔት Amos እና OSN) እንዲከፍት ተደርጓል)
🔥 Eutelsat 7°E ላይ ያሉትን Azam Package ይከፍታል
🔥 የሚያምር Boot Logo ተሰርቶለታል
@ShegarDishSoftware
19_8_2022
3 937
👆👆👆 ይሔ የ
🍭GOLDSTAR 7600HD
☕GOLDSTAR 7700HD
🍵GOLDSTAR 7800HD
🍶GOLDSTAR 7900HD
🌴LIFESTAR 9200HD Gold
🌼LIFESTAR 9300HD Gold
🌾LIFESTAR 1000HD Gold
🌿LIFESTAR 2000HD Gold
🍄LIFESTAR 3000HD Gold
🌲LIFESTAR 4000HD Gold
🌴LIFESTAR 9200HD SMART
🌼LIFESTAR 9300HD SMART
🌾LIFESTAR 1000HD SMART
🌿LIFESTAR 2000HD SMART
🍄LIFESTAR 3000HD SMART
🌲LIFESTAR 4000HD SMART
🌳LIFESTAR 9200HD MINI
🍂LIFESTAR 9300HD MINI
🍁SUPERSTAR 9200 HD Super V8
🍃SUPERSTAR 9300 HD Super V8
🍁SUPERSTAR 9200 HD SMART V8
🍃SUPERSTAR 9300 HD SMART V8
ሞዴሎች Antenna Setting ውስጥ ስትገቡ ስታክ የሚያደርገውን እና ሲበራ 88 ብሎ ስታክ የሚያደርገውን ችግር ያስተካክለዋል
👁አጠቃቀሙ👁
መጀመርያ ይሔንን gxrom ሶፍትዌር ምንም ስሙን ሳትቀይሩ በባዶ Sandisk ፍላሽ ላይ Copy ታደርጋላችሁ ከዛ ረሲቨራችሁ ላይ ትሰካላችሁ በመቀጠል ረሲቨራችሁን ታበሩታላችሁ ወዲያው ቁጥር መቁጠር ይጀምራል 100 ሲሞላ ፍላሻችሁን ስትነቅሉት ረሲቨራችሁ በትክክል መስራት ይጀምራል ማለት ነው።
👁ማሳሰቢያ👁
ይሔ ሶፍትዌር Old SDK ስለሆነ 👉 On ብለው ለሚከፍቱ ረሲቨሮች ማስነሻነት ብቻ ተጠቀሙ ።
@ShegarDishSoftware
VE12909 8_7_2022
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
