ሸገር ዲሽ Software ✌️
Закритий канал
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
Показати більше3 937
Підписники
+124 години
-67 днів
-8930 день
Архів дописів
3 936
Family pro user IPTV
✔ለ Smart Tv
✔ለ Android Box
✔ለ Android Mobile/IPhone
መሆን ይችላል
እስካሁን ካየዋቸው IPTV ውስጥ ለየት ያለ እና ምርጥ ነው እኩል ሰአት የሚታዩ ጨዋታውን (multi screen) በአንድ ስክሪን እስከ 4 ጨዋታ ማየት ያስችላል ።
@ShegarDishSoftware
3 936
👆👆👆 ይሔ
LIFESTAR 1000++ Platinum ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (Ethiosat), Amos 4°W (Yes Package) አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የምትለዋን Button ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ No Signal ካላችሁ Port አስተካክሉ።
👁What's New👁
🔥 Add MYHD V6 IPTV
🔥 Fix YouTube
@ShegarDishSoftware
VE12297 12_3_2022
3 936
አዲስ Software
✅ለKING STAR KS 7060
KS 8070
KS 9080
👉ምን አዲስ ነገር አለዉ?👇
✅Add play Progress on Info bar.
✅fix some bug
9/03/2022
@ShegarDishSoftware
3 936
አዲስ Software
✅ለKING STAR 99HD PRIME
ምን አዲስ ነገር አለዉ?
✅Add play Progress on Info bar.
✅fix some bug
👉9/03/2022
@ShegarDishSoftware
3 936
👆👆👆 ይሔ
የ GOLDSTAR 9000 GHOST ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 Improved Stability
🔥 Fix Some bug
ማስታወቂያ
GOLDSTAR 9000 GHOST ላይ MyHD ነፃ አንድ አመት ለመስጠት ድርድር ላይ ነው ከተሳካ በሁሉም GOLDSTAR 9000 GHOST ረሲቨሮች የሚሰራ ይሆናል
@ShegarDishSoftware
10_3_2022
3 936
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 9090HD Diamond ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 Improved Stability
🔥 Fix Some bug
ማስታወቂያ
LIFESTAR 9090HD Diamond ላይ MyHD ነፃ አንድ አመት ለመስጠት ድርድር ላይ ነው ከተሳካ በሁሉም LIFESTAR 9090HD Diamond ረሲቨሮች የሚሰራ ይሆናል
@ShegarDishSoftware
10_3_2022
3 936
👆👆👆 ይሔ የ
🌴LIFESTAR 9200HD Gold
🌼LIFESTAR 9300HD Gold
🌾LIFESTAR 1000HD Gold
🌿LIFESTAR 2000HD Gold
🍄LIFESTAR 3000HD Gold
🌲LIFESTAR 4000HD Gold
🌴LIFESTAR 9200HD SMART
🌼LIFESTAR 9300HD SMART
🌾LIFESTAR 1000HD SMART
🌿LIFESTAR 2000HD SMART
🍄LIFESTAR 3000HD SMART
🌲LIFESTAR 4000HD SMART
🌳LIFESTAR 9200HD MINI
🍂LIFESTAR 9300HD MINI
🍁SUPERSTAR 9200 HD Super V8
🍃SUPERSTAR 9300 HD Super V8
🍁SUPERSTAR 9200 HD SMART V8
🍃SUPERSTAR 9300 HD SMART V8
🍭GOLDSTAR 7600HD
☕GOLDSTAR 7700HD
🍵GOLDSTAR 7800HD
🍶GOLDSTAR 7900HD
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (Ethiosat), Amos 4°W (Yes Package) አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የምትለዋን Button ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ No Signal ካላችሁ Port አስተካክሉ።
👁What's New👁
🔥 Add MYHD IPTV
🔥 Add DIMA IPTV
@ShegarDishSoftware
VE12297 9_3_2022
3 936
👆👆MY HD Ultra App
ስልካቹ ላይ ወይም Andriod Tv & Android Box ላይ በመጫን ብዙ የ ኳስ D*TV / BeinSport / Bt Sport የ ፊልም Netflix HBO የመሳሰሉ የብዙ ሀገራት ቻናሎችን ይዟል።
👉የ 6 ወር & የ 1 አመት Activation Code ሲፈልጉ @must08 ያናገሩኝ።
@ShegarDish08
3 936
#አዲስSoftware
✅ ለ -LIFESTAR 9200,9300,1000,2000,3000,4000 SMART እና GOLD ሞዴሎች
-SUPERSTAR 9200 V8,9300 V8
-GOLDSTAR 7600,7700,7800,7900
ተጠቃሚዎች በሙሉ 🟥 Youtube ላይ "This video isnot available in your country " የሚለውን ችግር የሚቀርፍ Software ነው።
@ShegarDishSoftware
3 936
👆👆👆 ይሔ የ
🌾LIFESTAR 1000HD Gold
🌿LIFESTAR 2000HD Gold
🍄LIFESTAR 3000HD Gold
🌲LIFESTAR 4000HD Gold
🌴LIFESTAR 9200HD Gold
🌼LIFESTAR 9300HD Gold
🌳LIFESTAR 9200HD MINI
🍂LIFESTAR 9300HD MINI
🍁Super Star 9200 HD Super V8
🍃Super Star 9300 HD Super V8 ሞዴሎች Boot ብለው ቢቀሩ ማስተካከያ ሶፍትዌር ነው
👁አጠቃቀሙ👁
መጀመርያ ይሔንን gxrom ሶፍትዌር ምንም ስሙን ሳትቀይሩ በባዶ Sandisk ፍላሽ ላይ Copy ታደርጋላችሁ ከዛ ረሲቨራችሁ ላይ ትሰካላችሁ በመቀጠል ረሲቨራችሁን ታበሩታላችሁ ወዲያው ቁጥር መቁጠር ይጀምራል 100 ሲሞላ ፍላሻችሁን ስትነቅሉት ረሲቨራችሁ በትክክል መስራት ይጀምራል ማለት ነው።
👁ማሳሰቢያ👁
ይሔ ሶፍትዌር New SDK ስለሆነ 👉Boot ብለው ለሚከፍቱ ረሲቨሮች ማስነሻነት ብቻ ተጠቀሙ።
@ShegarDishSoftware
3 936
👆👆👆 ይሔ የ
🌾LIFESTAR 1000HD Gold
🌿LIFESTAR 2000HD Gold
🍄LIFESTAR 3000HD Gold
🌲LIFESTAR 4000HD Gold
🌴LIFESTAR 9200HD Gold
🌼LIFESTAR 9300HD Gold
🌳LIFESTAR 9200HD MINI
🍂LIFESTAR 9300HD MINI
🍁Super Star 9200 HD Super V8
🍃Super Star 9300 HD Super V8 ሞዴሎች Antenna Setting ውስጥ ስትገቡ ስታክ የሚያደርገውን እና ሲበራ 88 ብሎ ስታክ የሚያደርገውን ችግር ያስተካክለዋል
👁አጠቃቀሙ👁
መጀመርያ ይሔንን gxrom ሶፍትዌር ምንም ስሙን ሳትቀይሩ በባዶ Sandisk ፍላሽ ላይ Copy ታደርጋላችሁ ከዛ ረሲቨራችሁ ላይ ትሰካላችሁ በመቀጠል ረሲቨራችሁን ታበሩታላችሁ ወዲያው ቁጥር መቁጠር ይጀምራል 100 ሲሞላ ፍላሻችሁን ስትነቅሉት ረሲቨራችሁ በትክክል መስራት ይጀምራል ማለት ነው።
👁ማሳሰቢያ👁
ይሔ ሶፍትዌር Old SDK ስለሆነ 👉 On ብለው ለሚከፍቱ ረሲቨሮች ማስነሻነት ብቻ ተጠቀሙ ።
@ShegarDishSoftware
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
