cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

EVERY THING 😉😉

Love sms can express u'r deepest feeling for u'r love. A love sms can be a true reflecation of the feelings.

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
160
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Ye oxytocin effect🙄
Показати все...
ሊነጋ ሲል ያለው እንቅልፍ>>>>>>
Показати все...
ሊነጋ ሲል ያለው እንቅልፍ>>>>>>
Показати все...
ye oxytocin effect🙄
Показати все...
🤵ያላንቺ እኮ መተንፈስ አልችልም! በጣም ነው የምወድሽ! 👰ፍቅር፣ እኔን ነው ? 🤵እረ ባክሽ ፣ አፍንጫዬን ነው!🤣😂😅😅
Показати все...
"እናት ሁሌም ትኑር" ° ° አንድ እናትወደ አንድ የሞባይል መጠገኛ ሱቅ ሄዱና ° ° እናት:- "ስልኬ ተበላሽቷል ስራልኝ" ብለው ለጠጋኙ ሰጡት ። ° ° ጠጋኙ:- ስልኩን አገላብጦ ከፈተሸው በሗላ "እማ' ስልክዎ ምንም አልሆነም ይሰራል" አላቸው። ° ° እናት፡- አይናቸው እንባ አቀረረና ስልኩ ካልተበላሸ "ልጆቼ የማይደውሉልኝ ለምንድን ነው " አሉ በደከመ ድምፅ። ° ° እድለኛ ሆነን ወላጆቻችን በህይወት ካሉ እንከባከባቸው ፤ እርቀንም ከሆነ ። ይህን ያክል አመት ሰጥተው እንዳሳደጉንን ጊዜ አንንፈጋቸው። Mom hulem tenur yemesemama share @shut_the_fucked_upp
Показати все...
ልጁ የቆመ አውሮፕላን ያይና ማንም አለመኖሩን ሲያረጋግጥ ሮጦ ገባና የአውሮፕላኑ ኮክፒት (ጋቢና) ውስጥ “አውሮፕላን የማብረር ጥበብ” የሚል መጽሐፍ አየ። ገለጠው. . . ገጽ-1 “ሞተር ለማስነሳት ቀዩን ይጫኑ” ይላል ለምን አልሞክረውም አለና ተጫነው! ሞተሩም ተነሳ. . . ገጽ- 2 “ወደፊት ለማንደርደር ቢጫውን ይጫኑ”ይላል ተጫነው! አሮፒላኑ በፍጥነት ተንደረደረ. . . ገጽ-3 “ወደ አየር ለማስነሳት ሰማያዊውን ይጫኑ”ይላል ተጫነው ! አውሮፕላኑ አየር ላይ መብረር ጀመረ ። በጣም ተደስቶ አስር ደቂቃ ያህል በረረ በኋላ “ይበቃኛል ላሳርፈው” ብሎ መጽሐፉን ሲገልጠው. . . ገጽ- 4 ” አውሮፕላኑን ለማሳረፍ ቁጥር 2 መጽሐፍን ገዝተው ያንብቡ ይላል። እስከአሁን ልጁ አየር ላይ አለ ይባላል። ጨዋታ የቁም ነገር አፀድ ነው ለምናደርገው ነገር ሁሉ በቂ መረጃ ሳይኖረን በስሜትና በደመነፍስ አንጓዝ። ይህ የሚያሳየን ከማድረጋችን በፊት ማቀድ፣ ከመናገራችን በፊት ማሰብ፣ ከመወሰናችን በፊት ማገናዘብ፣ ከመዋጣችን በፊት ማኘክ ያስፈልገናል።
Показати все...
☣️ ህይወት~~➊ ህይወት አድካሚ ነች በእያንዳንዷ ጉዞ ላይ እንቅፋት አያጣህም! በተለይ እራስህን ዝቅ አድርገህ ለሌሎች የምትጨነቅ ከሆነ አላማ ቢስ ከንቱ ፍጥረት አድርገው ያስቡሀል ነገርግን ሰወች እንደዚክ አሰቡኝ ብለክ ከጥሩ ተግባርክ አትዘናጋ:: ጥሩ ልቦና ቀና አስተሳሰብ መልካም ስብእና ሊኖርክ ይገባል ቢበድሉህም እለፋቸው የያዝከውን አላማ ከግብ ለማድረስ ብዙ ድንጋዬች ይፈነቅሉብሀል ተዋቸው ስሜትህን የሚጎዱ ቃላቶች ይወረውሩብሀል እለፋቸው አንድ ቀን ሁሉም ሲገባቸው እንደሰው ማሰብ ሲጀምሩ ማንነትህን ይረዱልሀል::
Показати все...
Time to sleep😴
Показати все...
Time to eat😋
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.