[ETHIO ABENI SAT] INFO
💎💎ይህንን ቻናል JOIN በማድረጋችሁ💎💎 👉የአዳዲስ ቻናሎች FREEQUENCY 👉አዳዲስ መረጃዎች 👉 እንዲሁም ዲሽ ማሠራት ሆነ ማስገጠም ከፈለጉ💯💯 ✅0900475332 @ethioabenisat ይደውሉ አድራሻ 👉👉 ኮተቤ ዐ2 ሮኆቦት ክሊኒክ አጠገብ 👈👈👈 ✌ጥራት መለያችን ነው ✌
БільшеКраїна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
174
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
@cannalplusethiopia
@cannalplusethiopia
@cannalplusethiopia
@cannalplusethiopia
@cannalplusethiopia
@cannalplusethiopia
@cannalplusethiopia
@cannalplusethiopia
@cannalplusethiopia
@cannalplusethiopia
@cannalplusethiopia
@cannalplusethiopia
@cannalplusethiopia
@cannalplusethiopia
@cannalplusethiopia
@cannalplusethiopia
@cannalplusethiopia
@cannalplusethiopia
@cannalplusethiopia
@cannalplusethiopia
@cannalplusethiopia
@cannalplusethiopia
@cannalplusethiopia
@cannalplusethiopia
@cannalplusethiopia
@cannalplusethiopia
@cannalplusethiopia
@cannalplusethiopia
@cannalplusethiopia
@cannalplusethiopia
@cannalplusethiopia
@cannalplusethiopia
@cannalplusethiopia
@cannalplusethiopia
@cannalplusethiopia
CANAL+ opened the CANAL+ STORE in Ethiopia
Canal+ will be the third pay-tv operator alongside StarTimes and DStv (MultiChoice) that already provide pay-tv services in the country.
🌻የCANAL + የሶፍትዌር ዝመና እና "Activation" ዛሬ ተጠናቋል።
ካናል + ከናንተ
ለናንተ
ከናንተ ጋር
Canal + ለኢትዮጵያውያን ስርጭት ጀምሩዋል!!!
በጣም አነጋጋሪ የሆነው ካናል + ለአፍሪካ ኘሮግራሞች ፣ ፊልሞች ፣ ስፖርት እና ትርኢቶች የመዝናኛ ፣ የትምህርት ፣ የባህል ፣ ምርቶችን የማስተዋወቅ ፣ ታሪክን ያካተቱ ፕሮግራሞችን ይዞላችሁ ቀርቡዋል አሁን ላይ ለጊዜው
ደስታ እና ፌሽታ
የተባሉ ሁለት አይነት ፓኬጆች
በ250 ብር እና በ500 ብር ይዞ
ለጊዜው የሚኖረው ፓኬጅ ፌሽታ ብቻ ሲሆን 250 Birr in month የሚያካትታቸው ቻናሎች የሚከተሉት ናቸው ‼️
CANAL + ፌሽታ
════════
❶Movies ♨️
════════
¹◈.CANAL+ CINEMA 1ª
²◈.CANAL+ CINEMA 2ª
³◈.CANAL+ NOVELA 1ª
⁴◈.CANAL+ NOVELA 2ª
⁵◈.TNT AFRICA
════════
❷Food ♨️
════════
⁶◆.CANAL+ GEBETAª
════════
❸Nature ♨️
════════
⁷◉.CANAL+ DISCOVERª
⁸◉.HISTORY
⁹◉.LOVE NATURE
════════
❹Music ♨️
════════
¹⁰►.MTV BASE
¹¹►.MTV HITS
¹²►.MCM TOP
¹³►.MTV
════════
❺News ♨️
════════
¹⁴▫.FRANCE 24 ENG
¹⁵▫.SKY NEWS INTL
¹⁶▫.DEUSTCHE WELLE
¹⁷▫.TV5 MONDE
¹⁸▫.FRANCE 24 FR
¹⁹▫.BBC WORLD NEWS
²⁰▫.BLOOMBERG TELEVISION
²¹▫.BLOOMBERG QUICKA
════════
❻SPORTS ♨️
════════
²²○.CANAL+ SPORTª
²³○.NBA TV
²⁴○.ESPORTS1
²⁵○.MOTORVISION
════════
❼KIDS ♨️
════════
²⁶▪.CANAL+ JUMBOª
²⁷▪.CANAL+ DEKE DEKEª
²⁸▪.TOONAMI
²⁹▪.A+ KIDS
³⁰▪.CARTOON NETWORK
³¹▪.BOOMERANG
³²▪.DREAMWORKS
════════
❽Entertainment♨️
════════
³³◌.E!
³⁴◌.FASHION AFRICA TV
³⁵◌.LIFETIME
³⁶◌.RAI
════════
❾ETHIOPIAN ♨️
════════
³⁷▣.EBS
³⁸▣.KANA
³⁹▣.FANA
⁴⁰▣.ETV NEWS
⁴¹▣.WALTA TV
⁴²▣.NAHOO TV
⁴³▣.ARTS TV
⁴⁴▣.ASHAM TV
⁴⁵▣.ETV ENT
⁴⁶▣.ETV LANGUAGES
⁴⁷▣.AHADU TV
⁴⁸▣.BALAGERU TV
⁴⁹▣.TV 9 ETHIO
⁵⁰▣.MOE
⁵¹▣.ADDIS TV
⁵²▣.AMHARA TV
⁵³▣.OBN
⁵⁴▣.OBN HORN
⁵⁵▣.OBS
⁵⁶▣.DEBUB TV
⁵⁷▣.DIRE TV
⁵⁸▣.TIGRAI TV
⁵⁹▣.EOTC
⁶⁰▣.ELSHADDAI TV
════════
❿FM RADIO ♨️
════════
🎵.FANA FM
🎵.SHEGER FM
🎵.ETHIOPIAN RADIO
🎵.FM ADDIS
🎵.ETHIO FM
🎵.BISRAT FM
🎵.AHADU FM
🎵.FM 104.7
🎵.AMHARA RADIO
🎵.BAHIRDAR FM
🎵.FM DIRE
🎵.DEBUB FM
════════
⓫coming soon♨️
════════
●.KIX
●.STAR LIFE
●.FIGHT BOX
●.BARCA TV
●.SMN TV
●.ZAWYA TV
●.ETHIO LIJOCH TV
●.TRAVEL XP
●.CNN
●.Travel XP
●.ENGLISH CLUB TV
════════
ª=አማርኛ ቋንቋ የሆኑ ቻናሎች ናቸው።
[CANAL + Ethiopia]
═══════════════
@ethioabenisat
Canal+ Ethiopia በቅርቡ ሽያጩን የጀመረ አዲስ የDstv አይነት የክፍያ ቻናል ነው። ስለ Canal+ ያሉ ጥያቄዎችን በተወሰነ መልኩ ለመመለስ ይህንን ፅሁፍ አዝጋጅተናል።
1) ክፍያው እንዴት ነው?
በቅድሚያ Canalplus ለመጠቀም የራሱ Receiver እና የራሱ ዲሽ መሰራት አለበት። ለዙህም የመጀመሪያ የCanalplus ተጠቃሚ ሲሆኑ በ 1000 ብር የCanal+ Receiver , 55cm ዲሽ ፣ LNB እንዲሁም 20Meter ገመድ ከ 1 ወር የፌሽታ Package ጋር ያገኛሉ። ይህንን ከገዙ በሁዋላ የ1 ወሩን አብሮት ሚመጣውን አየር ሰዓት ከጨረሱ በኋላ በየወሩ በ250 ብር ደስታ የተሰኘውን package ወይም በ500 ብር ፌሽታ የተሰኘውን ቻናል ማግኘት ይችላሉ።
2)ምን ምን ቻናሎች አሉት?
በውስጡ እስከ 200 የሚደርሱ ተፈላጉ ቻናል ያሉት ሲሆን ከእነዚህም መካከል ተፈላጊዎቹ የሀገራችን የመዝናኛ ቻናሎች (ቃና፣EBS፣ EBC እና ሌሎችም ፣ 3 በአማርኛ የተተረጎሙ የህፃናት ቻናሎች አሉት ፣ የፊልም ፣ የDocumentary ፣ የስፓርት ቻናሎችም አሉት ፣ ታዋቂው መንሱር አብዱልቀኒ የራሱ 1 ቻናል ያለው ሲሆን በዚህም 24 ሰዓት የኳስ ትንታኔዎችን እና Highlight ማግኛት እንችላለን።
ልብ ይበሉ Canal+ Plus እስካሁን ባለው ነገር መሰረት Live ጨዋታዎችን የሚያሳየው የGerman Budesliga እና የጣልያን SeriA ብቻ ሌሎች ታዋቂ ጨዋታዎችን ለማሳየት ተስፋ ሚኖረው ከ2023 በኋላ ነው። ከዚህም በተጨማሪ ከ40% በላይ የውጪ ቻናሎች በአማርኛ ቋንቋ መቅረባቸው ተመራጭ ያረገዋል።
3)አሰራሩ እንዴት ነው?
Technical መረጃውን በምንመለከትበት ጊዜ ቻናሎቹን የምናገኘው በEutelsat 7C 7°E ላይ ሲሆን አሰራሩም ከሰሀኑ በኋላ በመሆን ከNilesat ትንሽ ከፍ በማረግ ወደ ግራ ዞር በማረግ ትንሽ ቀና ማረግ ነው።
ለመስራትም በ 11512/H/30000 ቢጠቀሙ የተሻለ ነው።
ከራሱ ጋር የሚመጣውን ሰሀን መጠቀም ካልፈለጉ ቅድሚያ Canalplus ሰርተው እዛው ላይ እንዳለ ወደ ላይ በዘንግ LNB በመጨመር Nilesat 7°W እና Amos 4°W መጨመር ይችላሉ።
4) ከየት ማግኘት እንችላለን?
ካሉ ክፍለ ሀገር ብዛት ከፈለጉ በአቅራቢያዎ ባሉ ወኪሎች አማካኝነት ብቻ ያገኛሉ። ከዛ ውጪ ከሌላ አካል መግዛት ሰለማይመች በጣም አስቸጋሪ ነው። ለጊዜው ከሌሉ እስከሚጀመሩ ቢጠብቁ የተሻለ ነው። ነገር ግን ለግል ጥቅም ከፈለጉ ከእኛ ዘንድ ማግኘት ይችላሉ።
5) የኔ የግል ሀሳብ!
ለመዝናኛ እና ለህፃናግ ቻናሎች ፍላጎት ካለዎት ቢገዙት ተጠቃሚ ይሆኑበታል። በአንፃሩ ግን ለኳስ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ሰፊው ማህበረሰብ የሚፈልገው የPremier league ፣ የLaliga ፣ የChampions League ፣ የEuropa League እና የመሳሰሉትን ካላካተተ በኳስ አፍቃሪያን ዘንድ ተፈላጊነቱ እንብዛም ነው።
By @ethioabenisat
#በአሁኑ_ሠዓት በቤትዎ ሆነው ምርጥ ምርጥ
💯የፊልም
🎼የሙዚቃ
⚽️የስፖርት
🌇የዶክመንተሪ
የዜና ቻናሎችን በተሻለ የሲግናል ኳሊቲ ማየት ከፈለጉ #አሁኑኑ_ይደውሉ
☎️#0900475332
#EBS_Musika ድምፅ_አልሰራ_ላላችሁ_ቻናሉን_ብቻ_delete_አድርጉትና_እንደገና_ሰርች_አድርጉት @ethioabenisat
🔴ስለ ሆርን ስፖርት ሰበር መረጃ
አሁን ከኢትዮሳት ካምፖኒ ም/ስራ አስከያጅ ጋር ባደረግነው የስልክ ቆይታ እንዲህ ብለውናል....
🗣"ሆርን ስፖርት ቲቪ የጠፋው eutlesat(nilesat) ከእኛ ጋር በጀመረው ፉክክር ጠቁሞብን ነው ይህም የሆነው የኢትዮጵያ ቻናሎች ወደ ኢትዮሳት በመምጣታቸው የግብፅ ሚዲያ ሚንስትር ቅናት ስላደረባቸው የሳታላይቱን ስርጭት ለማቆም ሆን ብለው ጠቁመውብናል እናም ቻናሎቹ ለተወሰነ ጊዜ ተቆልፈው ይቆያሉ ነገር ግን መመለሳቸው አይቀሬ ነው እናም የኢትዮጵያ ሚዲያዎች ሙሉ በሙሉ ከeutlesat(nilesat) በመውጣት ፉክክሩን ኢትዮሳት እንዳሸነፈ ማሳወቅ አለብን የዛኔ እነሱ ትኩረታቸውን ከእኛ ላይ ስለሚያነሱ ቻናሎቹ ድጋሚ እንመልሳለን በተጨማሪም etv sport በኢትዮሳት በቅርቡ ይመጣል የተመረጡ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ያሳያል ከኢትዮሳት ጋር ጉዞ ወደፊት" ብለዋል።
ምንጭ .ከ ኢትዮ ሳት
@ethioabenisat
✅ Tech News
📌ዩትዩብ ጥራቱን አሻሻለ። የዩቲዩብ አሁን 2160P ማጫዎቻ አምጥቷል ፡፡ የ 4K /2160P/ እስከዛሬ በ iOS ላይ ብቻ ይገኝ ነበር። እናም አሁን የ Android ተጠቃሚዎች በ 4k HDR ውስጥ ቪዲዮዎችን ማየት ይችላሉ፡፡
📌እስከ አሁን ድረስ የ Android ተጠቃሚዎች ቪዲዮዎችን በ YouTube መተግበሪያ ላይ ማየት የሚችሉት በከፍተኛው 1440p ጥራት ብቻ ነው፡፡
ምንጭ ፦ BBC
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
@ethioabenisat
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
👆👆👆 ይሔ የ
🍁Super Star 9200 HD Super V8
🍃Super Star 9300 HD Super V8
🌾LIFESTAR 1000HD Gold
🌿LIFESTAR 2000HD Gold
🍄LIFESTAR 3000HD Gold
🌲LIFESTAR 4000HD Gold
🌴LIFESTAR 9200HD Gold
🌼LIFESTAR 9300HD Gold
🌳LIFESTAR 9200HD MINI
🍂LIFESTAR 9300HD MINI ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (EBS HD), Amos 4°W አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የምትለዋን Button ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ።
👁Watt's New👁
🔥 Add G-Share Tube Function ጥቅሙም አዲስ በ 150ብር Super G-Share Plus code ስትገዙ ከ IKS ( ከ OSN እና Amos) በተጨማሪ በ iptv beIN Sport ከ 1 እስከ 10 በነፃ ማየት ትችላላችሁ።
🔥 Add Channels Format Editor Function ጥቅሙም አንዳንድ ቻናሎች ትክክለኛ ቻናል ፎርማታቸውን አይነግሩንም እና ሲከፍቱ ድምፅ ወይም ምስል ላይኖራቸው ይችላል እና እኛ manually ማስተካከል እንችላለን ለምሳሌ Nss 57°E ላይ ያሉት የ Horn Sport package ቻናሎች ድምፅ ወይም ምስል አላመጣ ቢል ሪሞቱ ላይ Menu👉 Edit Channel 👉 TV Channels 👉 info Button ነክተን Video type እና Audio Type እየቀያየርን Save በማድረግ በቀላሉ ማስተካከል እንችላለን ስለዚህ የ Horn Package ድምፅ ወይም ምስል አልመጣ አለኝ ማለት ቀረ። @ethioabenisat and @LifeStar_Ethiopia_Bot
21_1_2021
ሆ ጉድ ነው ዘንድሮ ኢትዮሳት እና ናይልሳት ወይም Eutelsat@8w ፍክክሩን ጀምረዋል
ለማንኛውም በናይል ሳት የገባውን አዲስ ቻናል ተመልከቱ የቻናሉ ስም Best Of Ethiopia ነው የሚለው ኢትዮሳት ላይ መግባቱ ያለውን ጉዳት እና በናይል ሳት ብትቆዩ ያለውን ጥቅም አለው እያለ እያስተዋወወቀ ነው
እንደሚመስለኝ የሀገራችን ቻናሎች ከናይል ሳት መውጣታቸው በጣም የጎዳቸው ይመስለኛል
ABENI SAT
Join @ethioabenisat
☎0900475332