cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የኦርቶዶክስ ልጆች እኛ ኦርቶዶክስ ነን

" ዳሩ ግን ጌታን እርሱም ክርስቶስ በልባችሁ ቀድሱት። በእናንተ ስላለ ተስፋ ምክንያትን ለሚጠይቁዋችሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት ዘወትር #የተዘጋጃችሁ ሁኑ፥ ነገር ግን በየዋህነትና በፍርሃት ይሁን።" (1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 3:5 @Tmhrte_tewahdo @Tmhrte_tewahdo @Tmhrte_tewahdo @Tmhrte_tewahdo

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
465
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

. ፍቅር 💐_________💐________💐_ በክርስቶስ ሰላምታ ሰላም ብያለሁ እንዴት ሰነበታችሁ እስከዚህ ሰዓት ላኖረን ላቆየን ክብር ምስጋና ይድረሰው አምልኮትም ለእርሱ ይገባዋል። ዛሬ ልብ ልንለው የሚገባ ነገርግን በብዙወች ዘንድ በተለምዶ የሚባል ነገር አለ እርሱም #ፍቅር የሚል ነው። ፍቅር ማለት በእያንዳንዱ ሰው ለራሱ የሆነ ትርጉም ይኖረዋል ይህም ግን ሁሉም በትክክል ተረድቶታልን? የሚለው ግን አጠያያቂ ጉዳይ ነው። በመሆኑም ፍቅር ማለት ቀጥተኛ ትርጉሙ #ቤዛ መሆንን የሚጠይቅ እና ዋጋ መክፈልን የሚጠይቅም ታላቅ ሐያል የሶስት ፊደል ጥምር ውጤት ነው። ሆኖም ግን በእውነታው አለም ወይም በገሐዱ አለም ውስጥ አንዳችን ሞተን አንዳችንን የምናኖር ወይም አንዳችን ለአንዳችን ቤዛ ሆነን እናውቃለን? ይሕን ስናገር ምናልባት በፊልም ላይ ሊኖር ይችላል ነገር ግን በገሃዱ አለም ማነው እርሱ ሞቶ እርሷን ያኖረ ወይም እርሷ ሞታ እርሱን ያኖረች? አሁንም ወደ ተውኔት አልያም ከፊልም ውጭ በገሃዱ አለም እስካሁን አልታየም እየታየም አይደለም ሊታይም አይችልም!!! ነገርግን 1979 አመተ ምህረት ወደሗላ መለስ ብለን አንድ ሰው የሆነ ይሕንን ታላቅ ቃል ሲተገብረው አይተናል ይሕም #ሰው ኢየሱስ ይባላል ይህ ታላቅ አምላክ እና ሰው ሆኖ በሥጋ የተገለጠው ኢየሱስ አርኣያ ሊሆንም ነበረ ያሳየን ይህንን ወርቅ የሆነ የሶስት ፊደል ጥምር ማለትም #ፍቅር የሚለውን ያሳየን በርግጥም በዋናነት ቤዛ ሆኖ እዳ ደመሰሰ የሚለው ቢሆንም አላማው የኢየሱስ ግንደሞ ምሳሌ ሰጥቶናል ዮሐ13:14 እናም ወደ ነጥቤ ሥመለስ ኢየሱስ የእግዚአብሔር #የታረደው በግ ራዕ5:12 በመሆኑ አሳይቶናል። እኔ ግን የቆረቆረኝ አንድ ትልቅ ነገር ነው እርሱም ምንድነው? ኢየሱስ በፍቅሩ በቀይ ቀለም ያይደለ በንጹህ በወርቅ #ደሙ በዋጋ የገዛን መሆኑን ሳናውቅ አልቀረንም 1ቆሮ6:19 ግን ደሞ ይህንን ታላቅ ፍቅር የሚባለውን ቃል በመምዘዝ ለተለያየ እኩይ አላማ ማዋሉን ዛሬም ዳቢሎስ አለመተኛቱ እጅግ እጅግ አስገራሚ ነው። በርግጥም እስከ ፍርድ ድረስ አይተኛምና። በውኑ ፍቅርን ያሳየን ክርስቶስ ከሆነ ክርስቶስ #እየገደለ ነውዴ ያፈቀረን? ምነው የኛ ነገር እየገደሉ ማፍቀር ከየትኛው አባታችን ነው የተማርነው? ያ👈 በቀራኒዮ አደባባይ በፍቅሩ በደሙ የገዛትን ልጁን አይደለዴ #አፈቅርሻለሁ በሚል ቃል ልብ በመስበር ገብተህ #የገደልካት! ኢየሱስኮ ሞቶ ነው ያፈቀረን የወደደን አንተ አይደለህ እንዴ ገድለህ ያፈቀርካት በውኑ በምን ድነው ያፈቀርካት? ቤተክርስቲያን በመሔድ ፋንታ ታላቅ ታላቅ ቃላት እየመዘዝክ የእለታዊ ወይም ጊዜያውይ ፍላጎትክ እንዲሳካ ጊዜያት በመሻማት ከቅዳሴ አላገዳክትም ወይ? ብታፈቅራትኮ ከኢየሱስ ደም እና ስጋ በልታ ጠጥታ ቆርባ ስትወጣ ያኔ ደስ ባለህ ነበር። ነገር ግን ይሕን አይነት ስራ ከሰራች ወግ አጥባቂ በሚል ቅስሟን እየሰበርክ ሞራሏን እያወረድክ ካንተጋ እንድተዞር በማድረግ ይሕ ነው ያንተ ፍቅር? አትሳሳት ፍቅር ሳይሆን ኢየሱስ የሚልህ በደሜ የገዛዋትን ሞቼ ዋጋ ከፍየ በመስቀል ባፈሰስኩት ደም የገዛዋትን ልጄን #ገደልክብኝን በሚል ነው መድሕን አለም ኢየሱስ ክርስቶስ የሚጠይቅህ አንችም ብትሆኝ በተቃራኒው ካደረግሽ የሚልሽ ኢየሱስ በደሜ የገዛውትን ልጄን #ገድለሽብኛል ሲጀመርም ያኔ ስታመነዝሪ ሁለት ልጆቼን ገድለሻል የሚል ክስ ከመድሕን አለም ከእግዚአብሔር ዘንድ ይመጣብሻል መጀመሪያ አንችን ገደልሽ ሁለተኛም እርሱን ገደልሽ አንችም ያንች አይደለሽማ የራስሽ ብቶኝ መልካም ግን በዋጋ የተገዛሽ #የውለታ እዳ ፍቅር የተከፈለልሽ የክርስቶስ ልጅ ነሽ እናም ካንችጋ ውድ ልጄን ገድለሽብኛል የሚል ነው የሚጠይቀው ። እናም ይህ ንጹህ ውድ ቃል ለምንድነው ለዝሙት መስሪያ የምንጠቀመው? አፈቀርኩሽ በማለት ለመማገጥ አልጋ (መኝታ) ቤት ተከራይቶ ይጠብቃል ወይ ትጠብቃለች በውኑ እንደዚህ ያለ ስራ የሰራው ክርስቶስ መቼ ነው? ምክንያቱም እግዚአብሔር 👇👇👇👇👇 “እግዚአብሔር ፍቅር ነውና።” — 1ኛ ዮሐንስ 4፥8 ስለዚህ ክርስቶስ ፍቅር ነው ከተባለ በተቃራኒው የምናደርግ ከሆነ #መግደል ነውጂ ፍቅር አይደለም። እናም ፍቅር ማለት ክርስቶስ እንጂ በደሙ የተገዛችውን ንጹህ ወርቅ እንደነፍሱ የሚወዳትን በመስቀል ላይ እርቃኑን በመሆን እርሷን ክብር ያለበሳትን የሚሳሳላትን መራራ ጠጥቶ ሒወት የሰጣትን ከእቅፉ አውጥተህ በማመንዘር ፋንታ ወይም በመግደል #አፈቀርኩሽ ስትል. ....ብቻ ክርስቶስ የልባችንን ያውቃል አይምሰልህ አይምሰልሽ በመግደል ፍቅር የለም ክርስቶስ ለሰው ማሰናከያ አያድርገን ለዚህም ነውኮ ያኔ በሰው አምሳል ሳይገለጥ ማለትም በሥጋ ሳይገለጥ ሰለሞንን ያናገረው አንዲህ በማለት ምሳሌ 26 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁵ በልቡ ሰባት #ርኵሰት አለበትና በቃሉ #አሳምሮ ቢናገርህ አትመነው። ²⁶ ጠላትነቱን በተንኰል የሚሸሽግ፥ ክፋቱ #በጉባኤ መካከል ይገለጣል። ²⁷ ጕድጓድን የሚምስ #ይወድቅበታል፤ ድንጋይንም የሚያንከባልል #ይገለበጥበታል። ²⁸ ሐሰተኛ #ምላስ ያቈሰላቸውን ሰዎች ይጠላል፤ ልዝብ አፍም ጥፋትን ያመጣል። ከዚህ ይሰውረን ምስጋና ይግባው በደሙ ለገዛን የውሸት ያይደለ ከእውነት ላፈቀረን እየገደለ ሳይሆን እየሞተ ላፈቀረን በተግባርም ላሳየን እንቁ ወርቅ ንጹህ ጽሩይ ለሆነ ለታረደው በግ @WE_ARE_ORTHODOX @WE_ARE_ORTHODOX @WE_ARE_ORTHODOX
Показати все...
"የሚመጥናትን ምን ዓይነት ልዩ ምስጋና እናቅርብላት? የዚኽ ዓለም ነገር ኹሉ አይመጥናትምና፤ ቅዱስ ጳውሎስ ስለ ቅዱሳን ሲናገር “ዓለም አልተገባቸውም” (ዕብ ፲፩፥፴፰) ካላቸው፤ ለአምላክ እናትማ ከከዋክብት በላይ ኾና እንደምታበራው ፀሓይ ለኾነችው ለርሷ ምን ልንል እንችል ይኾን? (ራእ ፲፪፥፩) ምን ምስጢር እንደተከናወነ ተመልከት፤ ኅሊናንና አእምሮን የሚያልፍ ነገር እንደኾነ አስተውል፤ ታዲያ የአምላክን እናት ታላቅነት ኹሉም ሰው እንደምን አይናገር? ማንስ ነው ከቅዱሳን ኹሉ በላይ እንደኾነች ያላስተዋለ? እግዚአብሔር ላገልጋዮቹ የሚልቅ ጸጋን ከሰጠና የሚነኩት ኹሉ ሰው ከበሽታው ከተፈወሰ፤ ጥላቸው ያረፈበት ተአምር ከተፈጸመለት፤ ጴጥሮስ በጥላው ካደነ (የሐዋ ፭፥፲፭)፤ የጳውሎስ የልብሱ ጨርቅ ዕራፊ መናፍስትን ካወጣ (የሐዋ ፲፱፥፲፩)፤ ለእናቱማ ምን ዐይነት ሥልጣንና ኃይል ተሰጥቷት ይኾን? ለቅዱሳኑ ይኽንን ያኽል ድንቅ እንዲያደርጉ ባለሟልነትን ከሰጣቸው ወልዳ ላሰደገችው እናቱማ ምን ያኽል ይሰጣት ይኾን? በምን ዓይነትስ ስጦታ አስጊጧት ይኾን? ጴጥሮስ “ክርስቶስ አንተ የሕያው የእግዚአብሔር ልጅ ነኽ” ስላለው ብፁዕ ከተባለና የመንግሥተ ሰማያት ቊልፍ ከተሰጠው (ማቴ ፲፮፥፲፮-፲፱)፤ እርሷ ከኹሉም ይልቅ እንዴት የተባረከች (ብፅዕት) አትኾን? (ሉቃ ፩፥፵፭)፤ ጳውሎስ ታላቅ ክብር ያለውን የክርስቶስን ስም በመሸከሙ “ምርጥ ዕቃ” ከተባለ (የሐዋ ፱፥፲፭)፤ የአምላክ እናትማ የምእመናን ምግብ የኾነ መናውን ሳይኾን የሕይወት ሰማያዊ እንጀራን ያስገኘች እርሷ ምን ዓይነት ልዩ ዕቃው ትኾን? ነገር ግን ስለእርሷ ብዙ እናገራለሁ ብዬ ስለክብሯ ጥቂት በመናገር ራሴን በኀፍረት ውስጥ እንዳልጨምር እፈራለሁ ስለዚኽ ካኹን ወዲኽ የንግግሬን መልሕቅ ስቤ በዝምታ ወደቤ ላይ ማረፍን መርጫለሁ።" #ሊቁ_ቅዱስ_ባስልዮስ
Показати все...
ኤፌሶን 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ኣቱም ውሉድ፡ እዚ ቕኑዕ እዩ እሞ፡ ንወለድኹም ብጐይታ ተኣዘዝዎም። ² ኣቦኻን ኣዴኻን ኣኽብር፡ ³ ጽቡቕ ኪዀነልካ፡ ኣብ ምድሪውን ዕድሜኻ ኺነውሕ፡ እዚ ተስፋ ዘለዎ ቐዳማይ ትእዛዝ እዩ። ⁴ ኣቱም ኣቦታትውን፡ ነቶም ውሉድኩም ብናይ ጐይታ ተግሳጽን ምዕዶን ደኣ ኣዕብይዎም እምበር፡ ኣይተዀርይዎም። … ⁵ ኣቱም ግዙኣት፡ ነቶም ብስጋ ጐይቶትኩምሲ ብፍርሃት ብምንቅጥቃጥን፡ ብገርህነት ልብኹም ከም ንክርስቶስ ጌርኩም፡ ተኣዘዝዎም። ⁶ ከም ግዙኣት ክርስቶስ ኴንኩም ነቲ ፍቓድ ኣምላኽ ካብ ልቢ እትገብርዎ ደኣ እምበር፡ ንሰብ ባህ ከም እተብሉ ብገጽርኤ ኣይኰነን። ⁷ ንሰብ ዘይኰነስ ከም ንጐይታ ጌርኩም ብፍታው ተገዝኡ። ⁸ ባርያ ዀነ ጭዋ ዀነ፡ ነፍሲ ወከፍ ሰናይ ዝገበረ ኻብ ጐይታ ኸም ዚቕበሎ፡ ፍለጡ። ⁹ ኣቱም ጐይተትውን፡ ከምኡ ግበሩሎም፡ እቲ ጐይታኦምን ጐይታኹምን ኣብ ሰማይ ምህላዉ እሞ ኣብኡ ኣድልዎ ገጽ ከም ዜልቦ ፈሊጥኩም፡ ምፍርራህ ሕደጉ። … ¹⁰ ብዝተረፈስ፡ ኣሕዋተይ፡ ብጐይታን ብጽንዓት ሓይሉን በርትዑ። ¹¹-¹² እቲ ቕልስና ምስ ሕልቅነትን ስልጣናትን ምስ ናይ ጸልማት ገዛእቲ ዓለምን ምስ መናፍስቲ እከይን ኣብ ሰማያት እዩ እምበር፡ ምስ ስጋን ደምን ኣይኰነን እሞ፡ ንፍሕሶ ሰይጣን ምቅዋሙ ምእንቲ ኽትክእሉስ፡ ኵሉ ኣጽዋር ኣምላኽ ልበሱ። ¹³ ስለዚ በታ እክይቲ መዓልቲ ምቅዋም ምእንቲ ኽትክእሉ፡ ኵሉ ምስ ኣስለጥኩምውን ደው ክትብሉስ፡ ብዘሎ ኣጽዋር ኣምላኽ ኣልዕሉ። ¹⁴ ደጊም ሕቜኹም ብሓቂ ተዐጢቕኩም ድርዒ ጽድቂውን ተኸዲንኩም ቁሙ። ¹⁵ ነቲ ናይ ወንጌል ሰላም ምድላዉ ኣብ ኣእጋርኩም ከም ኣሳእን ኣእቲኹም ደው በሉ። ¹⁶ ምስናይ እዚ ዅሉ ነቲ ናይቲ ኽፉእ ርሱን መንትግ ዘበለ ኸተጥፍኡሉ እትኽእሉ ዋልታ እምነት ኣልዕሉ። ¹⁷ ናይ ምድሓን ቍራዕ ርእሲ ኣእትዉ፡ ናይ መንፈስ ሰይፊውን፡ ማለት ቃል ኣምላኽ፡ ሐዙ። ¹⁸ ብዅሉ ጸሎትን ልማኖን ኵሉ ሳዕ ብመንፈስ እናጸሌኹም እሞ፡ ምስናይ እዚውን ብኵሉ እናተጸመምኩም፡ ስለ ዅሎም ቅዱሳን ብጸሎት ንቕሑ፡ ¹⁹ ምእንታይውን፡ ኣፈይ ምስ ከፈትኩስ፡ ነቲ ምስጢር ወንጌል ብትብዓት ክነግር ቃል ኪውሃበኒ፡ ²⁰ ብዛዕብኡ ብመቝሕ እተኣሰርኩ ልኡኽ እየ እሞ፡ ከም ዚግብኣኒ ዀይነ ንምዝራብ ብእኡ ኽተብዕ፡ ጸልዩለይ። … ²¹ ግናኸ ንስኻትኩም ህልዋተይ ከመይ ከም ዘሎኹ ምእንቲ ኽትፈልጡ፡ ትኪቆስ፡ እቲ ፍቁር ሓወይን ብጐይታውን እሙን ኣገልጋልን፡ ኵሉ ኺነግረኩም እዩ። ²² ወሬና ምእንቲ ኽትፈልጡን ልብኹም ኪጸናናዕን እየ ናባኻትኩም ዝሰደድክዎ። ²³ ሰላምን ፍቕርን ምስ እምነት ካብ እግዚኣብሄር ኣቦናን ካብ ጐይታና የሱስ ክርስቶስን ነሕዋት ይኹን። ²⁴ ምስቶም ንጐይታና የሱስ ክርስቶስ ብዘይሐልፍ ዜፍቅርዎ ዅሎም ጸጋ ይኹን።
Показати все...
Показати все...
⛪️ አለም ገና ደ/ና ኢየሱስ ገዳም ⛪️
👉 ሊቀ ልሳናት ቸርነት ሰናይ 👏
⏰አስፈሪዋ ሰዓት⏰
ethiopian ortodox picture
🛎አዋጅ አዋጅ🛎
📖 መዝሙር ጥናት 📖
✅ያአሚናዳብ ሰረገላ✅
ዮፎኒ መንፈሳዊ ንዋየ ቅዱሳን ሸያጭ አገልግሎት
⛪️-----ንስሐ ግቡ----⛪️
ኢትዮ ግዝ ወ አማርኛ ቅኔ እና ሌሎችም
❤️የእግዚያአብሔር ፍቅር❤️
✝ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች✝
✝ዉሉደ ሥላሴ✝
የሐመረ ብርሃን መድሀኒአለም ልጆች
✅የሴራ ምርምር ቻናል ✅
🔊የክራር ድምፅ🔊
+++ደጉ ሳምራዊ+++
🔶አርማጌዶ እና አውሬዎቹ🔶
✅ራፊዲም✅
❎John killuminti❎
✝ፍኖተ አሜን ዘኦርቶዶክስ✝
ወንጌለ መንግስተ ወሰማያት
✝እኛ ኦርቶዶክስ ነን✝
🇪🇹ኢትዮጵያ ዘነገደ ይሁዳ✝
⛪️ ቤተ ዝማሬ 👏
ማእዶት ☝️
🙏ማህበረ ምዕመናን🙏
❤️ስዕለ አድኖ❤️
📸የኦርቶዶክስ ፎቶዎች📸
🙏የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮች🙏
💠Tawaahidoo ተዋህዶ💠
🔵ተዋህዶ መልስ ናት🔵
🔷 ፕሮሞሽን ለመቀላቀል 🔷
Показати все...
⛪️ አለም ገና ደ/ና ኢየሱስ ገዳም ⛪️
👉 ሊቀ ልሳናት ቸርነት ሰናይ 👏
⏰አስፈሪዋ ሰዓት⏰
ethiopian ortodox picture
🛎አዋጅ አዋጅ🛎
📖 መዝሙር ጥናት 📖
✅ያአሚናዳብ ሰረገላ✅
ዮፎኒ መንፈሳዊ ንዋየ ቅዱሳን ሸያጭ አገልግሎት
⛪️-----ንስሐ ግቡ----⛪️
ኢትዮ ግዝ ወ አማርኛ ቅኔ እና ሌሎችም
❤️የእግዚያአብሔር ፍቅር❤️
✝ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች✝
✝ዉሉደ ሥላሴ✝
የሐመረ ብርሃን መድሀኒአለም ልጆች
✅የሴራ ምርምር ቻናል ✅
🔊የክራር ድምፅ🔊
+++ደጉ ሳምራዊ+++
🔶አርማጌዶ እና አውሬዎቹ🔶
✅ራፊዲም✅
❎John killuminti❎
✝ፍኖተ አሜን ዘኦርቶዶክስ✝
ወንጌለ መንግስተ ወሰማያት
✝እኛ ኦርቶዶክስ ነን✝
🇪🇹ኢትዮጵያ ዘነገደ ይሁዳ✝
⛪️ ቤተ ዝማሬ 👏
ማእዶት ☝️
🙏ማህበረ ምዕመናን🙏
❤️ስዕለ አድኖ❤️
📸የኦርቶዶክስ ፎቶዎች📸
🙏የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮች🙏
💠Tawaahidoo ተዋህዶ💠
🔵ተዋህዶ መልስ ናት🔵
🔷 ፕሮሞሽን ለመቀላቀል 🔷
Показати все...
⛪️ አለም ገና ደ/ና ኢየሱስ ገዳም ⛪️
👉 ሊቀ ልሳናት ቸርነት ሰናይ 👏
⏰አስፈሪዋ ሰዓት⏰
ethiopian ortodox picture
🛎አዋጅ አዋጅ🛎
📖 መዝሙር ጥናት 📖
✅ያአሚናዳብ ሰረገላ✅
ዮፎኒ መንፈሳዊ ንዋየ ቅዱሳን ሸያጭ አገልግሎት
⛪️-----ንስሐ ግቡ----⛪️
ኢትዮ ግዝ ወ አማርኛ ቅኔ እና ሌሎችም
❤️የእግዚያአብሔር ፍቅር❤️
✝ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች✝
✝ዉሉደ ሥላሴ✝
የሐመረ ብርሃን መድሀኒአለም ልጆች
✅የሴራ ምርምር ቻናል ✅
🔊የክራር ድምፅ🔊
+++ደጉ ሳምራዊ+++
🔶አርማጌዶ እና አውሬዎቹ🔶
✅ራፊዲም✅
❎John killuminti❎
✝ፍኖተ አሜን ዘኦርቶዶክስ✝
ወንጌለ መንግስተ ወሰማያት
✝እኛ ኦርቶዶክስ ነን✝
🇪🇹ኢትዮጵያ ዘነገደ ይሁዳ✝
⛪️ ቤተ ዝማሬ 👏
ማእዶት ☝️
🙏ማህበረ ምዕመናን🙏
❤️ስዕለ አድኖ❤️
📸የኦርቶዶክስ ፎቶዎች📸
🙏የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮች🙏
💠Tawaahidoo ተዋህዶ💠
🔵ተዋህዶ መልስ ናት🔵
🔷 ፕሮሞሽን ለመቀላቀል 🔷
Показати все...
⛪️ አለም ገና ደ/ና ኢየሱስ ገዳም ⛪️
👉 ሊቀ ልሳናት ቸርነት ሰናይ 👏
⏰አስፈሪዋ ሰዓት⏰
ethiopian ortodox picture
🛎አዋጅ አዋጅ🛎
📖 መዝሙር ጥናት 📖
✅ያአሚናዳብ ሰረገላ✅
ዮፎኒ መንፈሳዊ ንዋየ ቅዱሳን ሸያጭ አገልግሎት
⛪️-----ንስሐ ግቡ----⛪️
ኢትዮ ግዝ ወ አማርኛ ቅኔ እና ሌሎችም
❤️የእግዚያአብሔር ፍቅር❤️
✝ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች✝
✝ዉሉደ ሥላሴ✝
የሐመረ ብርሃን መድሀኒአለም ልጆች
✅የሴራ ምርምር ቻናል ✅
🔊የክራር ድምፅ🔊
+++ደጉ ሳምራዊ+++
🔶አርማጌዶ እና አውሬዎቹ🔶
✅ራፊዲም✅
❎John killuminti❎
✝ፍኖተ አሜን ዘኦርቶዶክስ✝
ወንጌለ መንግስተ ወሰማያት
✝እኛ ኦርቶዶክስ ነን✝
🇪🇹ኢትዮጵያ ዘነገደ ይሁዳ✝
⛪️ ቤተ ዝማሬ 👏
ማእዶት ☝️
🙏ማህበረ ምዕመናን🙏
❤️ስዕለ አድኖ❤️
📸የኦርቶዶክስ ፎቶዎች📸
🙏የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮች🙏
💠Tawaahidoo ተዋህዶ💠
🔵ተዋህዶ መልስ ናት🔵
🔷 ፕሮሞሽን ለመቀላቀል 🔷
Показати все...
⛪️ አለም ገና ደ/ና ኢየሱስ ገዳም ⛪️
👉 ሊቀ ልሳናት ቸርነት ሰናይ 👏
⏰አስፈሪዋ ሰዓት⏰
ethiopian ortodox picture
🛎አዋጅ አዋጅ🛎
📖 መዝሙር ጥናት 📖
✅ያአሚናዳብ ሰረገላ✅
ዮፎኒ መንፈሳዊ ንዋየ ቅዱሳን ሸያጭ አገልግሎት
⛪️-----ንስሐ ግቡ----⛪️
ኢትዮ ግዝ ወ አማርኛ ቅኔ እና ሌሎችም
❤️የእግዚያአብሔር ፍቅር❤️
✝ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች✝
✝ዉሉደ ሥላሴ✝
የሐመረ ብርሃን መድሀኒአለም ልጆች
✅የሴራ ምርምር ቻናል ✅
🔊የክራር ድምፅ🔊
+++ደጉ ሳምራዊ+++
🔶አርማጌዶ እና አውሬዎቹ🔶
✅ራፊዲም✅
❎John killuminti❎
✝ፍኖተ አሜን ዘኦርቶዶክስ✝
ወንጌለ መንግስተ ወሰማያት
✝እኛ ኦርቶዶክስ ነን✝
🇪🇹ኢትዮጵያ ዘነገደ ይሁዳ✝
⛪️ ቤተ ዝማሬ 👏
✝photo ortodox✝
ማእዶት ☝️
🙏ማህበረ ምዕመናን🙏
📸የኦርቶዶክስ ፎቶዎች📸
🙏የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮች🙏
💠Tawaahidoo ተዋህዶ💠
🔵ተዋህዶ መልስ ናት🔵
🔷 ፕሮሞሽን ለመቀላቀል 🔷
Показати все...
⛪️ አለም ገና ደ/ና ኢየሱስ ገዳም ⛪️
👉 ሊቀ ልሳናት ቸርነት ሰናይ 👏
⏰አስፈሪዋ ሰዓት⏰
ethiopian ortodox picture
🛎አዋጅ አዋጅ🛎
📖 መዝሙር ጥናት 📖
✅ያአሚናዳብ ሰረገላ✅
ዮፎኒ መንፈሳዊ ንዋየ ቅዱሳን ሸያጭ አገልግሎት
⛪️-----ንስሐ ግቡ----⛪️
ኢትዮ ግዝ ወ አማርኛ ቅኔ እና ሌሎችም
❤️የእግዚያአብሔር ፍቅር❤️
✝ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች✝
✝ዉሉደ ሥላሴ✝
የሐመረ ብርሃን መድሀኒአለም ልጆች
✅የሴራ ምርምር ቻናል ✅
🔊የክራር ድምፅ🔊
+++ደጉ ሳምራዊ+++
🔶አርማጌዶ እና አውሬዎቹ🔶
✅ራፊዲም✅
❎John killuminti❎
✝ፍኖተ አሜን ዘኦርቶዶክስ✝
ወንጌለ መንግስተ ወሰማያት
✝እኛ ኦርቶዶክስ ነን✝
🇪🇹ኢትዮጵያ ዘነገደ ይሁዳ✝
⛪️ ቤተ ዝማሬ 👏
✝photo ortodox✝
ማእዶት ☝️
🙏ማህበረ ምዕመናን🙏
📸የኦርቶዶክስ ፎቶዎች📸
🙏የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮች🙏
💠Tawaahidoo ተዋህዶ💠
🔵ተዋህዶ መልስ ናት🔵
🔷 ፕሮሞሽን ለመቀላቀል 🔷
Показати все...
⛪️ አለም ገና ደ/ና ኢየሱስ ገዳም ⛪️
👉 ሊቀ ልሳናት ቸርነት ሰናይ 👏
⏰አስፈሪዋ ሰዓት⏰
ethiopian ortodox picture
🛎አዋጅ አዋጅ🛎
📖 መዝሙር ጥናት 📖
✅ያአሚናዳብ ሰረገላ✅
ዮፎኒ መንፈሳዊ ንዋየ ቅዱሳን ሸያጭ አገልግሎት
⛪️-----ንስሐ ግቡ----⛪️
ኢትዮ ግዝ ወ አማርኛ ቅኔ እና ሌሎችም
❤️የእግዚያአብሔር ፍቅር❤️
✝ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች✝
✝ዉሉደ ሥላሴ✝
የሐመረ ብርሃን መድሀኒአለም ልጆች
✅የሴራ ምርምር ቻናል ✅
🔊የክራር ድምፅ🔊
+++ደጉ ሳምራዊ+++
🔶አርማጌዶ እና አውሬዎቹ🔶
✅ራፊዲም✅
❎John killuminti❎
✝ፍኖተ አሜን ዘኦርቶዶክስ✝
ወንጌለ መንግስተ ወሰማያት
✝እኛ ኦርቶዶክስ ነን✝
🇪🇹ኢትዮጵያ ዘነገደ ይሁዳ✝
⛪️ ቤተ ዝማሬ 👏
✝photo ortodox✝
ማእዶት ☝️
🙏ማህበረ ምዕመናን🙏
📸የኦርቶዶክስ ፎቶዎች📸
🙏የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮች🙏
💠Tawaahidoo ተዋህዶ💠
🔵ተዋህዶ መልስ ናት🔵
🔷 ፕሮሞሽን ለመቀላቀል 🔷
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.