cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ለወጣቶች

➡በእኔ ዘመን ወጣቶች በሱስና በእርኩሰት አይጠፉም ➡የቅድስና ተፅዕኖ የሚፈጥር ወጣቶችን ማፍራት ➡በእኔ ዘመን ወጣቶች ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ብቻ ጥልቅ ግኑኝነት ይፈጥራል ➡ከፖርኖግራፊና እራስን በራስ ከማርካት(ሴጋ)እና ከዝሙት ሱስ መወጣት ይቻላል በዚህም ጉዳይ ላይ ትምህርትና የምክር አግልግሎት ማግኝት ትችላላችሁ Group @sewunetlegeta ለሀሳብ እና አስተያየት @Eshe2480

Більше
Рекламні дописи
12 787
Підписники
+1924 години
+1167 днів
+58430 днів
Час активного постингу

Триває завантаження даних...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Аналітика публікацій
ДописиПерегляди
Поширення
Динаміка переглядів
01
💚እጅግ ተወዳጅነት ያገኙ 🙏ለመንፈሳዊ ህይወታችን ጠቃሚ የሆኑ 📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ 🙋🏻‍♀እኔ ተቀላቅያለው ስለምወዳቹ ጋብዤአቹሃለው🎁 የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
2030Loading...
02
አንድ ክርስቲያን ወንድማችን በ telegram ቢዝነስ ዙሪያ (ስለ💰crypto እና 🪂Airdrop) መረጃ የሚያቀርብ እንዲሁም በ telegram ገንዘብ ልትሰሩባቸው የምትችሉባቸው እውነተኛ ጥቆማዎችን ለእናንተ ክርስቲያን ወንድም እህቶቹ በታማኝነት ለማድረስ ተዘጋጅቷል ቻናሉንJoin በማድረግ ተጠቀሙ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/cryptofarmers https://t.me/cryptofarmers
2034Loading...
03
.        ❓የመዝሙር ጥያቄ❓     💿ይህ መዝሙር የማነው?💿                        👇 🎶ተመችቶኝ ነው ጌታ ፍቅርህ🎶 🎶ተመችቶኝ ነው🎶 🎶ተመችቶኝ ነው የሱስ ፍቅርህ🎶 🎶ተመችቶኝ ነው🎶 🎶ከአንተ ጋራ መዋል ማደር🎶 🎶ከአንተ ጋራ...🎶 ይህን ጥያቄ በትክክል ከመለሳቹ ጠቃሚ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ።
3171Loading...
04
ሰላም👋 እስኪ ወደ telegram ቢዝነስ ጎራ በሉ ስለ 💰crypto እና 🪂Airdrop (Notcoin,Tapswap,Hotcoin...) ሙሉ መረጃ ከፈለጋቹ ይህን ቻናል አሁኑኑ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/cryptofarmers https://t.me/cryptofarmers
2331Loading...
05
💗ሁል ጊዜ ከልባቹ የማይጠፋ ስለ መዝሙር ሲወራ ቀድሞ የሚመጣላቹ መንገድ ላይ🛣 ቤታቹ🏘 ውስጥ ታክሲ🚖 ውስጥ ብቻ የትም ቦታ የምትዘምሩት የማንን መዝሙር ነው❓ በመረጣቹሁት ዘማሪ ስም አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
2960Loading...
06
ስለ 💰crypto እና 🪂Airdrop(Notcoin,Tapswap,Hotcoin...)መረጃ ከፈለጋቹ ይህን ቻናል አሁኑኑ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/cryptofarmers https://t.me/cryptofarmers
1311Loading...
07
🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞 ቀኑን ብርክ ብላቹ የምታሳልፉባቸውን ዝማሬዎች እንጋብዛቹ ⚫️ታዲያ የድሮ መዝሙሮችን📀                      ወይስ ⚪️አዳዲስ መዝሙሮችን💿           እንጋብዛቹ🎁 📛ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹን ቻናል በመቀላቀል በዝማሬዎቹ ተባረኩ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
2460Loading...
08
https://t.me/jesus_love_tube
1 3181Loading...
09
👭ወጣትነት👬 👉ወጣትነት እግዚያብሄርም ሴጣንም የሚፈልጉት እድሜ ነው! አብዛኞቻችን በወጣትነት ጊዜ ተዝናንተን.ተደስተን.ከእግዚአብሄር ሀ ሳብ ይልቅ የራሳችንንና የሴጣንን ሀሳብ ፈፅመን መኖርን ነው የምንፈልገው። 👉ሰይጣንን ለራሱ ሀሳብ መልምሎ የራሱ ማድረግ ሚፈልግበት ጊዜ ወጣትነት ነው።ለምን? ወጣት ከሌሎች እድሜ ክፍል ካሉ ሰዎች ይልቅ ፈጣን.ጉልበታም.አቅም ያለው...ወዘት ስለሆነ ለሰይጣን ሀሳብ ደግሞ ይህ እድሜ ከምንን በላይ አስፈላጊ እድሜ ነው። 👉እንዲሁም ደግሞ ወጣትነት ለእግዚያብሄር ሀሳብ በጣም አስፈላጊ እድሜ ነው።ነገር ግን ይህን እድሜ ለእግዚአብሄር ሀሳብ የምናዘጋጀው ለሰይጣን ባዘጋጀነው መጠን ሳይሆን በማስተዋል በመረጋጋት እና በትዕግስት መሆን አለበት። 👉 በወጣትነት ጊዜ ማስተዋል መረጋጋት እና እግዚአብሄርን መስማት ትልቅ ብልሀት(ብልጠት) ነው።ብዙ ወጣቶች ከጌታ ጋር በመፎካከርና በ ሴጣን ሀሳብ በመነዳት ይሄ እኮ ቀላል ነው፤አይዞህ፤የሚለውን ሀሳብ በመከተል ወደማን ወጣበት ጉድጓድ እንገባለን። 👉ነገር ግን በወጣትነት ጊዜ በማስተዋል ከጌታ ጋር መኖርን የሚያክል ነገር የለም። "የጭንቅ ጊዜ ሳይመጣ፤"ደስ አያ ሰኙኝም"ምትላቸው አመታት ሳይደርሱ በወጣትነት_ጊዜ_ ፈጣሪህን_አስብ"!! መክብብ 12፥1 👉በወጣትነት እድሜ በጉብዝና ወራት ጥሩ ዘርን ካዘራን መልካም ስራን ካል ሰራን በሽምግልና ጊዜ ያልዘራነውን አረም እናጭዳለን!! "ጠዋት ላይ ዘርን ዝራ ማታ ላይ እጅህ ስራ አይፍታ" መክብብ 11፥6 👉ወጣትነትብ ከጌታ እግር ስር ወድቆ ማሳለፍ ቢጠቅም እንጂ አይጎዳም!!በጉብዝና ጊዜያችን ሳንደክም ጉልበታችብ ሳይዝል ጌታን እናስብ መልካሙን ዘር እንዝራ ከሰይጣን ሀሳብና ምኞት ከራሳችን ሀሳብና ምኞት ወተን የእግዚአብሄርን ሀሳብ እንፈፅም። 👉በወጣትነት ጊዜ ማስተዋል_ጌታን ማሰብ_መረጋጋት_ትልቅነት ነው። ተባረኩ ✍yabuyee @Jesus_love_tube
1 26621Loading...
10
ለፈገግታ 😘ትዳር ግን ሲያስጠላ😁 ✍ዘውድአለም ታደሠ . . . ጓዶች እንዴት ዋላችሁ? እኔ ጌታ ስሙ ይባረክ አሁን ከቸርች መግባቴ ነው በቃ እናንተ ከግሮሰሪ ውጪ ቸርች ምናምን ምሄድ አይመስላችሁም ኣ? እኔ ግን የጠላትን ተግዳሮት ተቋቁሜ ከስንት አመት በኋላ ዛሬ ወደዘፀአት ቸርች ሄጃለሁ! (እርር ይበል ጠላቴ ) ቸርች ውስጥ ስገባ ብታዩኝ አንጀት ስበላ ኩርምት ብዬ ተቀምጬ የሆነ ፍርድ ቤት ያለሁ ነበር ምመስለው ያው ግሮሰሪ የለመደ ሰው ታውቃላችሁ ሰይጣን ይዋጋዋል። በየመሃሉ “እዚህ ጋ አንድ ደብል” በል በል እያለኝ። አስሬ “የመሸታ ቤትን መንፈስ ወጋሁ!” እያልኩ ስገስፅ ሰባኪው በመሃል «አጠገባችሁ ያለውን ሰው ጨብጡትና ትጠረምሳለህ በሉት» ሲል አጠገቤ ወደተቀመጠችው ልጅ ለመጀመሪያ ግዜ ዞሬ አየሁ!! ኦህ ማይ ጎድ!! ውበቷን ያው ቸርች ውስጥ ስላገኘኋት አመንፍሼ ልግለፅላችሁ ... ፀጉሯ ሙሴን በህፃንነቱ አንሳፍፎ ቤተመንግስት እንዳስገባው ወንዝ በትከሻዋ ላይ ወርዷል አይኖችሽ ከፀሃይ ይልቅ ያበራሉ ተብሎ እንደተፃፈ ከአይኖቿ ብርሃን ይፈልቃል። ከንፈሮቿ ... ከንፈሮቿ .... (አይ ከንፈር ለመንፈሳዊ ገለፃ አይመችም) .. ብቻ ምን አለፋችሁ በጣም ውብ ነች ... ፈገግ ብላ እጇን ወደኔ ስትልክ አፈፍ አደረኩት (ባልመልስላት ሁሉ ደስ ይለኛል ) እጄን ሳይሆን ነፍሴን የጨበጠችኝ መሰለኝ። ... ሰባኪው በል ያለኝን ትቼ አፌ ላይ የመጣውን ቃል ነገርኳት .... «እህቴ በጣም ታምሪያለሽ!!» በስተግራዬ የተቀመጠችው ሴትዮ ሰምታኝ «በየሱስ ስ ..... ም!» አለች። ልጅቷ እጇን በድንጋጤ አስለቅቃኝ ፊቷን ወደመድረኩ መለሰች። ጉንጮቿ በድንጋጤ በደም ተወጣጠሩ። እኔ ራሴ በድንጋጤ የምገባበት ጠፋኝ። መሬት ተሰንጥቃ ብትውጠኝ ሁሉ ደስ ይለኛል!! ሰው ቸርች ሄዶ ሴት ያሽኮረምማል በናታችሁ? እኔማ ገሀነብ በ VIP ነው ምገባው። ሲኦል ውስጥ በስሜ ሁሉ መንገድ ይሰየማል!! ኦሮሮሮሮ አለ ቴዲ አፍሮ! በስተግራዬ ያለችው ድቡልቡል ሴትዮ እኔን ገልመጥ እያረገች በቀስታ «የሴሰኝነትን መንፈስ ወጋሁት!» ትላለች! እጅ ጭና ሁሉ ብትፀልይልኝ ደስ ይላታል። ወደልጅቱ በጨረፍታ ተመለከትኩ። አሁንም እንደደነገጠች ነው። ሰባኪው እግዜር ይስጠው አሁንም «ከጎናችሁ ያለውን ሰው ጨብጡትና አይዞህ በሉት» ሲል በፍጥነት እጄን ወደልጅቷ ከመስደዴ በፊት በስተግራዬ የተቀመጠችው ድቡልቡሏ ሴትቆ ጭምቅ አርጋ ይዛኝ «አይዞህ» አለችኝ። እንዴት ደሜ እንደፈላ! እቺ ሴትዮማ ውጊያ ነች!! ያው ትምህርቱን በቅጡ አልተከታተልኩም አትሊስት የሆነ ነገር ይዤ ልመለስ ብዬ ፕሮግራሙ ሲያልቅ እንደምንም ላናግራት ወሰንኩ። ልጅቷ በጣም ስትሪክት ክርስቲያን ትመስላለች .... በተቀደሰ አሳሳም ተሳሳሙ ሚለውን ቃል ጠቅሼ ልጠምጠምባት? ... በህልሜ አንድ መሶብ ሙሉ ዶሮ ወጥ ስንበላ አየሁሽ ልበላት? ጌታ አጠገቤ እንደምትቀመጪ ነግሮኝ ነበር ልበላት? እየተገናኘን የፈጣሪን ቃል ለምን አንማማርም ልበላት? አሴ ግሮሰሪ ወስጄ ሚኒ ጂን ልከትባት? እያልኩ ሳስብ ሰባኪው ድንገት «እስቲ ትዳር ያላችሁ እጃችሁን አውጡ» አለ። ዞር ስል አይኔን አላመንኩም። የኔው ጉድ ይሄ በደም ተሞልተው በለስላሳ ቆዳ የተወጠሩ የሚመስሉት ጣቶቿን ወደላይ አንስታለች!! «በቃ መኖር አልፈልግም ነፍሴን ተቀበላት» ልል ምንም አልቀረኝ። ትዳር ግን ሲያስጠላ!! (የሞባይል ካርድ አሸላማ የሚያደርጉ መንፈሳዊ ጥያቄዎች እንዲጀምሩ ለ 10 ሰው ሼር አድርጉት) @jeeus_love_tube @jeeus_love_tube
10Loading...
11
@jesus_love_tube @jesus_love_tube
2620Loading...
12
እውነተኞቹን ከአስመሳዮቹ መለየት ከፈለጋችሁ ምናልባት በዙሪያችሁ ከሚገኙ ሰዎች መካከል እውነተኞቹንና አስመሳዮቹን ለመለየት ከፈለጋችሁ እናንተ ሁለት ነገር ማድረግ ይጠበቅባችኋል፡፡ 1.  እውነተኛ ማንነታችሁን መኖር አስመሳይ ማንነት አስመሳይ ሰዎችን ይስባል፤ እውተኛ ማንነት እውነተኛ ሰዎችን ይስባል፡፡ ይህ የማይለወጥ ማሕበራዊ ሕግ ነው፡፡ እውነተኛ ሆናችሁ ስትኖሩ፣ እውነትን ስትናገሩ፣ እውነታን ስትጋፈጡ . . . እውነተኞችና እውነት ወዳዶች ብቻ ወደ እናንት ይሳባሉ፣ ሌሎቹ ግን ስማይመቻቸው ይርቃሉ፡፡ 2.  ትክክለኛ የሕይወት ዓላማችሁን መከተል ያያችሁትን፣ የሰማችሁትንና ለጊዜው “ያበላል” ብላችሁ የምታስቡትን ነገሮች የምትከታተሉ አይነት ሰዎች ከሆናችሁ፣ ይህ የተዛባ ሂደት የተዛባ መርህና አመለካከት ያላቸውን አይነት ሰዎች ወደ እናንተ ይስባል፡፡ ሲጨመቅ፣ በዙሪያችን የሚመጡትንና የሚቆዩትን ሰዎች የሚወስኑ ሁለት ዋና ዋና ነገሮች ማንነታችን እና ዓላማችን ናቸው፡፡ እነዚህ ሁለት ነገሮች መስመር ሲይዙ “የወዳጆቻችን” ነገርም ከዚያው ጋር ይስተካከላል፡፡ የሕይወት ዘይቤያችሁ ወደ እናንተ የሚመጡትንና የሚቆዩትን ሰዎች የመወሰን ጉልበት አለው፡ @mikrethio @mikrethio @Mikrethio @mikrethio @Mikrethio @mikrethio
1 25314Loading...
13
@mikrethio @mikrethio @mikrethio @mikrethio
3700Loading...
14
https://t.me/+3EVMRwENJvk1MGRk
10Loading...
15
https://t.me/jesusislordlife New Christian channel
10Loading...
16
📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱 በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
2390Loading...
17
⭕️🛑⭕️🛑⭕️🛑⭕️🛑⭕️🛑⭕️🛑 🔸በምትኖሩበት አከባቢ የሚገኙ የተለያዩ ቸርቾች የሚያዘጋጁትን የኮንፍራንስ ፕሮግራም ማስታወቅያዎችን የሚያደርሱ ቻናሎች ልጦቁማቹ 📛ከእናንተ የሚጠበቀው አሁን የምትኖሩበትን ቦታ በመጫን የሚመጣላቹሁን ቻናሎች መቀላቀል ብቻ 🌆የት ነው የምትኖሩት🏘 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
2960Loading...
18
ወሳኝ ምክር ለወጣቶች እና ለክርስቲያኖች መልካም ብታደርግ ተቀባይነትን አታገኝምን? መልካም ባታደርግ ግን፣ #ኀጢአት #በደጅህ #እያደባች #ናት፤ #ልታሸንፍህ #ትፈልጋለች፤ #አንተ #ግን #ተቈጣጠራት። ዘፍጥረት 4:7 * ©#ኀጢአት #በደጅህ #እያደባች #ናት፤ #ልታሸንፍህ #ትፈልጋለች፤ #አንተ #ግን #ተቈጣጠራት። ዘፍጥረት 4:7 * ©በዚህ ሰዓት #በዝሙት ልምምድ ውስጥ ያላችሁ #ቶሎ #ቶሎ ብላችሁ ውጡ ካልሆነ #ኀጢአት #በደጅህ #እያደባች #ናት፤ #ልታሸንፍህ #ትፈልጋለች፤.....ሰው የሚዘራውን ያንኑ ያጭዳል። ገላትያ 6:7 * ©በዚህ ሰዓት #pornography(የወሲብ ፈልም) ሱስ እና ልምምድ ውስጥ ያላችሁ #ቶሎ #ቶሎ ብላችሁ ውጡ ካልሆነ #ኀጢአት #በደጅህ #እያደባች #ናት፤ #ልታሸንፍህ #ትፈልጋለች፤ ዘፍጥረት 4:7.....ሰው የሚዘራውን ያንኑ ያጭዳል። ገላትያ 6:7 * ©በዚህ ሰዓት ከወንድ ጋር ወሲብ ቀስቃሽ እና romantic ንግግር በስልክ,በtext(#phone sex) የምታደርግ #ሴት #ልጅ ሆይ #ቶሎ #ቶሎ ብላሽ ውጭ #ቶሎ #ቶሎ ብለሽ አቁም ካልሆነ #ኀጢአት #በደጅሽ #እያደባች #ነው፤ #ልታሸንፍሽ#ትፈልጋለች፤ ዘፍጥረት 4:7.....ሰው የሚዘራውን ያንኑ ያጭዳል። ገላትያ 6 * ©በዚህ ሰዓት #kissing ልምምድ ውስጥ ያላችሁ  #ቶሎ #ቶሎ ብላችሁ ውጡ ካልሆነ #ኀጢአት #በደጅህ #እያደባች #ናት፤ #ልታሸንፍህ #ትፈልጋለች፤ ዘፍጥረት 4:7.....ሰው የሚዘራውን ያንኑ ያጭዳል። ገላትያ 6: * ©በዚህ ሰዓት ከሴት ጋር ወሲብ ቀስቃሽ እና romantic ንግግር በስልክ,በtext(#phone #sex) የምታደርግ #ወንድ #ልጅ ሆይ #ቶሎ #ቶሎ ብለህ ውጣ #ቶሎ #ቶሎ ብለህ አቁም ካልሆነ #ኀጢአት #በደጅህ #እያደባች #ነው፤ #ልታሸንፍህ #ትፈልጋለች፤ ዘፍጥረት 4:7.....ሰው የሚዘራውን ያንኑ ያጭዳል። ገላትያ 6 * ©በዚህ ሰዓት #በMasturbation(እራስን በራስ ማርካት(ሴጋ)) ልምምድ ውስጥ ያላችሁ ወንዶችም ሴቶችም  #ቶሎ #ቶሎ ብላችሁ ውጡ ካልሆነ #ኀጢአት #በደጅህ #እያደባች #ናት፤ #ልታሸንፍህ #ትፈልጋለች፤ ዘፍጥረት 4:7.....ሰው የሚዘራውን ያንኑ ያጭዳል። ገላትያ 6: * ©በዚህ ሰዓት #በግረሰዶማዊነት ልምምድ ውስጥ ያላችሁ ወንድ ከወንድ ሴት ከሴት ጋር ወሲብ በማድረግ በአጋንንት ልምምድ ውስጥ ሆናችሁ ከእግዚአብሔር ጋር የምትዋጉ #ቶሎ #ቶሎ ብላችሁ ውጡ ካልሆነ #ኀጢአት #በደጅህ #እያደባች #ናት፤ #ልታሸንፍህ #ትፈልጋለች፤ ዘፍጥረት 4:7.....ሰው የሚዘራውን ያንኑ ያጭዳል። ገላትያ 6: * ©በዚህ ሰዓት ንጹህ ወንዶችን እና ሴቶችን ወሲባዊ ተግባር,ዝሙትን, ግብረሰዶማዊነት #የምታለማምዱ ወንዶች እና ሴቶች #ቶሎ #ቶሎ ብላችሁ የእግዚአብሔር ፍርድ እና ቁጣ በእናንተ ላይ ሳይደርስ አቁም,ንሰሃ ግቡ ካልሆነ #ኀጢአት #በደጅህ #እያደባች #ናት፤ #ልታሸንፍህ #ትፈልጋለች፤ ዘፍጥረት 4:7.....ሰው የሚዘራውን ያንኑ ያጭዳል። ገላትያ 6: *** እንዴት ማቆም ይቻላል? እንዴት ከዚህ ሱስ መውጣት ይቻላል? 1. በእግዚአብሔር ፍት ንሰሃ ግቡ ለመመለስ ወስኑ * 2.አከባቢያችሁን አጽዱ። ስልካችሁን ,laptopችሁን ከወሲብ ቀስቃሽ ነገር አጽዱ። ዝሙትን ከምትለማመዱት እና ከምያለማምዳችሁ ሰው ጋር ያላችሁን ሕብረት አቁሙ። block አድርጉ, SIM card ቀይሩ, በግልጽ ነገራችሁ ሽሹት። ጓደኝነት አቁሙ። ስልክ መጠቀም ማቆም ካለባችሁ አቁሙ። tiktok መጠቀም ማቆም ካለባችሁ አቁሙ። ከዝሙት ሽሹ። 1 ቆሮንቶስ 6:18። አትሳቱ፤ “መጥፎ ጓደኝነት መልካሙን ጠባይ ያበላሻል።” 1 ቆሮንቶስ 15:33። * 3.በጸዳው አከባቢያችሁ የጸዳውን ነገር ሙሉ። ስልካችሁን መዝሙር ስብከት ሙሉበት። መልካም ጓደኝነትን ከመንፈሳዊ ሰዎች ጋር ፍጠሩ። ወደ ቤተክርስቲያን ሂዱ። የቤተክርስቲያንን ሥርዓት ፈጽሙ። መንፈሳዊ ሕብረቶችን ሳታቋርጡ ተካፈሉ። * 4. ዋና እና ግዴታ። እለት እለት , በየቀኑ የግድድ ከ1 ሰዓት በላይ የጸሎት ጊዜ ይኑራችሁ(በተለይ ሌልት)። ግዴታ ነው። ከልሆነ የዝሙትን ፈተና ማሸነፍ አይቻልም። በቀን 24 ሰዓት ተሰቶህ የለ? ለእግዚአብሔር 1 ሰዓት መስጠት ይከብድሃል? * 5. ዋና እና ግዴታ። እለት እለት , በየቀኑ የግድድ ከ30 ደቂቃ በላይ መጽሐፍ ቅዱስን በሥርዓት እና በተራ ምታነቡበት ጊዜ ይኑራችሁ። ግዴታ ነው። ከልሆነ የዝሙትን ፈተና ማሸነፍ አይቻልም። በቀን 24 ሰዓት ተሰቶህ የለ? ለእግዚአብሔር 30 ደቂቃ መስጠት ይከብድሃል? *** ®ነገር ግን የጠራችሁ እርሱ(እግዚአብሔር) ቅዱስ እንደሆነ እናንተም በኑሮአችሁ ሁሉ ቅዱሳን ሁኑ፤  ምክንያቱም “እኔ ቅዱስ ነኝና እናንተም ቅዱሳን ሁኑ” ተብሎ ተጽፎአል። 1 ጴጥሮስ 1:15-16 ®የእግዚአብሔር የቅድስና standard(መለክያ) መቼም, መቼም, በየተኛውም ዘመን አይቀየርም አይለወጥም።  ኃጢአት በየተኛወም ዘመን ኃጢአት ነው። ጽድቅ የምሆንበት ዘመን የለውም። ®እግዚአብሔር በቅድስና እንድንመላለስ እንጂ ለርኵሰት አልጠራንምና። 1 ተሰሎንቄ 4:7 ®ለመላው የእስራኤል ሕዝብ ጉባኤ እንዲህ ብለህ ተናገራቸው፤ ‘እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ (ያህዌ ኤሎሂም) ቅዱስ ነኝና እናንተም ቅዱሳን ሁኑ። ዘሌዋውያን 19:2 **** @እግዚአብሔር ቸር, ፍቅር, መሀሪ, ይቅር ባይ, አምላክ ነው። @እግዚአብሔር ፈራጅ, የምቆጣ, ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው የምሰጥ አምላክም ነው። @#ፍቅርን እና #እውነትን አንድ ላይ የያዘ አምላክ ነው። ለፍቅር ብሎ እውነትን አያዛባም። ** አትታለሉ፤ እግዚአብሔር አይዘበትበትም(ሙድ አይያዝበትም,አይቀለድበትም,መጫወቻ,መቀለጃ አይደለም)። ሰው የሚዘራውን ያንኑ ያጭዳል። ገላትያ 6:7 *** እግዚአብሔር ፍቅር ነው። ደግሞም እግዚአብሔር በጽድቅ ይፈርዳል። 🔥🔥@lewotatoch🔥🔥 🔥🔥@lewotatoch🔥🔥
1 95428Loading...
19
ወሳኝ ምክር መልካም ብታደርግ ተቀባይነትን አታገኝምን? መልካም ባታደርግ ግን፣ #ኀጢአት #በደጅህ #እያደባች #ናት፤ #ልታሸንፍህ #ትፈልጋለች፤ #አንተ #ግን #ተቈጣጠራት። ዘፍጥረት 4:7 * ©#ኀጢአት #በደጅህ #እያደባች #ናት፤ #ልታሸንፍህ #ትፈልጋለች፤ #አንተ #ግን #ተቈጣጠራት። ዘፍጥረት 4:7 * ©በዚህ ሰዓት #በዝሙት ልምምድ ውስጥ ያላችሁ #ቶሎ #ቶሎ ብላችሁ ውጡ ካልሆነ #ኀጢአት #በደጅህ #እያደባች #ናት፤ #ልታሸንፍህ #ትፈልጋለች፤.....ሰው የሚዘራውን ያንኑ ያጭዳል። ገላትያ 6:7 * ©በዚህ ሰዓት #pornography(የወሲብ ፈልም) ሱስ እና ልምምድ ውስጥ ያላችሁ #ቶሎ #ቶሎ ብላችሁ ውጡ ካልሆነ #ኀጢአት #በደጅህ #እያደባች #ናት፤ #ልታሸንፍህ #ትፈልጋለች፤ ዘፍጥረት 4:7.....ሰው የሚዘራውን ያንኑ ያጭዳል። ገላትያ 6:7 * ©በዚህ ሰዓት ከወንድ ጋር ወሲብ ቀስቃሽ እና romantic ንግግር በስልክ,በtext(#phone sex) የምታደርግ #ሴት #ልጅ ሆይ #ቶሎ #ቶሎ ብላሽ ውጭ #ቶሎ #ቶሎ ብለሽ አቁም ካልሆነ #ኀጢአት #በደጅሽ #እያደባች #ነው፤ #ልታሸንፍሽ#ትፈልጋለች፤ ዘፍጥረት 4:7.....ሰው የሚዘራውን ያንኑ ያጭዳል። ገላትያ 6 * ©በዚህ ሰዓት #kissing ልምምድ ውስጥ ያላችሁ  #ቶሎ #ቶሎ ብላችሁ ውጡ ካልሆነ #ኀጢአት #በደጅህ #እያደባች #ናት፤ #ልታሸንፍህ #ትፈልጋለች፤ ዘፍጥረት 4:7.....ሰው የሚዘራውን ያንኑ ያጭዳል። ገላትያ 6: * ©በዚህ ሰዓት ከሴት ጋር ወሲብ ቀስቃሽ እና romantic ንግግር በስልክ,በtext(#phone #sex) የምታደርግ #ወንድ #ልጅ ሆይ #ቶሎ #ቶሎ ብለህ ውጣ #ቶሎ #ቶሎ ብለህ አቁም ካልሆነ #ኀጢአት #በደጅህ #እያደባች #ነው፤ #ልታሸንፍህ #ትፈልጋለች፤ ዘፍጥረት 4:7.....ሰው የሚዘራውን ያንኑ ያጭዳል። ገላትያ 6 * ©በዚህ ሰዓት #በMasturbation(እራስን በራስ ማርካት(ሴጋ)) ልምምድ ውስጥ ያላችሁ ወንዶችም ሴቶችም  #ቶሎ #ቶሎ ብላችሁ ውጡ ካልሆነ #ኀጢአት #በደጅህ #እያደባች #ናት፤ #ልታሸንፍህ #ትፈልጋለች፤ ዘፍጥረት 4:7.....ሰው የሚዘራውን ያንኑ ያጭዳል። ገላትያ 6: * ©በዚህ ሰዓት #በግረሰዶማዊነት ልምምድ ውስጥ ያላችሁ ወንድ ከወንድ ሴት ከሴት ጋር ወሲብ በማድረግ በአጋንንት ልምምድ ውስጥ ሆናችሁ ከእግዚአብሔር ጋር የምትዋጉ #ቶሎ #ቶሎ ብላችሁ ውጡ ካልሆነ #ኀጢአት #በደጅህ #እያደባች #ናት፤ #ልታሸንፍህ #ትፈልጋለች፤ ዘፍጥረት 4:7.....ሰው የሚዘራውን ያንኑ ያጭዳል። ገላትያ 6: * ©በዚህ ሰዓት ንጹህ ወንዶችን እና ሴቶችን ወሲባዊ ተግባር,ዝሙትን, ግብረሰዶማዊነት #የምታለማምዱ ወንዶች እና ሴቶች #ቶሎ #ቶሎ ብላችሁ የእግዚአብሔር ፍርድ እና ቁጣ በእናንተ ላይ ሳይደርስ አቁም,ንሰሃ ግቡ ካልሆነ #ኀጢአት #በደጅህ #እያደባች #ናት፤ #ልታሸንፍህ #ትፈልጋለች፤ ዘፍጥረት 4:7.....ሰው የሚዘራውን ያንኑ ያጭዳል። ገላትያ 6: *** እንዴት ማቆም ይቻላል? እንዴት ከዚህ ሱስ መውጣት ይቻላል? 1. በእግዚአብሔር ፍት ንሰሃ ግቡ ለመመለስ ወስኑ * 2.አከባቢያችሁን አጽዱ። ስልካችሁን ,laptopችሁን ከወሲብ ቀስቃሽ ነገር አጽዱ። ዝሙትን ከምትለማመዱት እና ከምያለማምዳችሁ ሰው ጋር ያላችሁን ሕብረት አቁሙ። block አድርጉ, SIM card ቀይሩ, በግልጽ ነገራችሁ ሽሹት። ጓደኝነት አቁሙ። ስልክ መጠቀም ማቆም ካለባችሁ አቁሙ። tiktok መጠቀም ማቆም ካለባችሁ አቁሙ። ከዝሙት ሽሹ። 1 ቆሮንቶስ 6:18። አትሳቱ፤ “መጥፎ ጓደኝነት መልካሙን ጠባይ ያበላሻል።” 1 ቆሮንቶስ 15:33። * 3.በጸዳው አከባቢያችሁ የጸዳውን ነገር ሙሉ። ስልካችሁን መዝሙር ስብከት ሙሉበት። መልካም ጓደኝነትን ከመንፈሳዊ ሰዎች ጋር ፍጠሩ። ወደ ቤተክርስቲያን ሂዱ። የቤተክርስቲያንን ሥርዓት ፈጽሙ። መንፈሳዊ ሕብረቶችን ሳታቋርጡ ተካፈሉ። * 4. ዋና እና ግዴታ። እለት እለት , በየቀኑ የግድ ከ1 ሰዓት በላይ የጸሎት ጊዜ ይኑራችሁ(በተለይ ሌልት)። ግዴታ ነው። ከልሆነ የዝሙትን ፈተና ማሸነፍ አይቻልም። በቀን 24 ሰዓት ተሰቶህ የለ? ለእግዚአብሔር 1 ሰዓት መስጠት ይከብድሃል? * 5. ዋና እና ግዴታ። እለት እለት , በየቀኑ የግድድ ከ30 ደቂቃ በላይ መጽሐፍ ቅዱስን በሥርዓት እና በተራ ምታነቡበት ጊዜ ይኑራችሁ። ግዴታ ነው። ከልሆነ የዝሙትን ፈተና ማሸነፍ አይቻልም። በቀን 24 ሰዓት ተሰቶህ የለ? ለእግዚአብሔር 30 ደቂቃ መስጠት ይከብድሃል? *** ®ነገር ግን የጠራችሁ እርሱ(እግዚአብሔር) ቅዱስ እንደሆነ እናንተም በኑሮአችሁ ሁሉ ቅዱሳን ሁኑ፤  ምክንያቱም “እኔ ቅዱስ ነኝና እናንተም ቅዱሳን ሁኑ” ተብሎ ተጽፎአል። 1 ጴጥሮስ 1:15-16 ®የእግዚአብሔር የቅድስና standard(መለክያ) መቼም, መቼም, በየተኛውም ዘመን አይቀየርም አይለወጥም።  ኃጢአት በየተኛወም ዘመን ኃጢአት ነው። ጽድቅ የምሆንበት ዘመን የለውም። ®እግዚአብሔር በቅድስና እንድንመላለስ እንጂ ለርኵሰት አልጠራንምና። 1 ተሰሎንቄ 4:7 ®ለመላው የእስራኤል ሕዝብ ጉባኤ እንዲህ ብለህ ተናገራቸው፤ ‘እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ (ያህዌ ኤሎሂም) ቅዱስ ነኝና እናንተም ቅዱሳን ሁኑ። ዘሌዋውያን 19:2 **** @እግዚአብሔር ቸር, ፍቅር, መሀሪ, ይቅር ባይ, አምላክ ነው። @እግዚአብሔር ፈራጅ, የምቆጣ, ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው የምሰጥ አምላክም ነው። @#ፍቅርን እና #እውነትን አንድ ላይ የያዘ አምላክ ነው። ለፍቅር ብሎ እውነትን አያዛባም። ** አትታለሉ፤ እግዚአብሔር አይዘበትበትም(ሙድ አይያዝበትም,አይቀለድበትም,መጫወቻ,መቀለጃ አይደለም)። ሰው የሚዘራውን ያንኑ ያጭዳል። ገላትያ 6:7 *** እግዚአብሔር ፍቅር ነው። ደግሞም እግዚአብሔር በጽድቅ ይፈርዳል። **** 🔥🔥@lewotatoch🔥🔥 🔥🔥@lewotatoch🔥🔥
10Loading...
20
ወሳኝ ምክር መልካም ብታደርግ ተቀባይነትን አታገኝምን? መልካም ባታደርግ ግን፣ #ኀጢአት #በደጅህ #እያደባች #ናት፤ #ልታሸንፍህ #ትፈልጋለች፤ #አንተ #ግን #ተቈጣጠራት። ዘፍጥረት 4:7 ***** ©#ኀጢአት #በደጅህ #እያደባች #ናት፤ #ልታሸንፍህ #ትፈልጋለች፤ #አንተ #ግን #ተቈጣጠራት። ዘፍጥረት 4:7 * ©በዚህ ሰዓት #በዝሙት ልምምድ ውስጥ ያላችሁ #ቶሎ #ቶሎ ብላችሁ ውጡ ካልሆነ #ኀጢአት #በደጅህ #እያደባች #ናት፤ #ልታሸንፍህ #ትፈልጋለች፤.....ሰው የሚዘራውን ያንኑ ያጭዳል። ገላትያ 6:7 * ©በዚህ ሰዓት #pornography(የወሲብ ፈልም) ሱስ እና ልምምድ ውስጥ ያላችሁ #ቶሎ #ቶሎ ብላችሁ ውጡ ካልሆነ #ኀጢአት #በደጅህ #እያደባች #ናት፤ #ልታሸንፍህ #ትፈልጋለች፤ ዘፍጥረት 4:7.....ሰው የሚዘራውን ያንኑ ያጭዳል። ገላትያ 6:7 * ©በዚህ ሰዓት ከወንድ ጋር ወሲብ ቀስቃሽ እና romantic ንግግር በስልክ,በtext(#phone sex) የምታደርግ #ሴት #ልጅ ሆይ #ቶሎ #ቶሎ ብላሽ ውጭ #ቶሎ #ቶሎ ብለሽ አቁም ካልሆነ #ኀጢአት #በደጅሽ #እያደባች #ነው፤ #ልታሸንፍሽ#ትፈልጋለች፤ ዘፍጥረት 4:7.....ሰው የሚዘራውን ያንኑ ያጭዳል። ገላትያ 6 * ©በዚህ ሰዓት #kissing ልምምድ ውስጥ ያላችሁ  #ቶሎ #ቶሎ ብላችሁ ውጡ ካልሆነ #ኀጢአት #በደጅህ #እያደባች #ናት፤ #ልታሸንፍህ #ትፈልጋለች፤ ዘፍጥረት 4:7.....ሰው የሚዘራውን ያንኑ ያጭዳል። ገላትያ 6: * ©በዚህ ሰዓት ከሴት ጋር ወሲብ ቀስቃሽ እና romantic ንግግር በስልክ,በtext(#phone #sex) የምታደርግ #ወንድ #ልጅ ሆይ #ቶሎ #ቶሎ ብለህ ውጣ #ቶሎ #ቶሎ ብለህ አቁም ካልሆነ #ኀጢአት #በደጅህ #እያደባች #ነው፤ #ልታሸንፍህ #ትፈልጋለች፤ ዘፍጥረት 4:7.....ሰው የሚዘራውን ያንኑ ያጭዳል። ገላትያ 6 * ©በዚህ ሰዓት #በMasturbation(እራስን በራስ ማርካት(ሴጋ)) ልምምድ ውስጥ ያላችሁ ወንዶችም ሴቶችም  #ቶሎ #ቶሎ ብላችሁ ውጡ ካልሆነ #ኀጢአት #በደጅህ #እያደባች #ናት፤ #ልታሸንፍህ #ትፈልጋለች፤ ዘፍጥረት 4:7.....ሰው የሚዘራውን ያንኑ ያጭዳል። ገላትያ 6: * ©በዚህ ሰዓት #በግረሰዶማዊነት ልምምድ ውስጥ ያላችሁ ወንድ ከወንድ ሴት ከሴት ጋር ወሲብ በማድረግ በአጋንንት ልምምድ ውስጥ ሆናችሁ ከእግዚአብሔር ጋር የምትዋጉ #ቶሎ #ቶሎ ብላችሁ ውጡ ካልሆነ #ኀጢአት #በደጅህ #እያደባች #ናት፤ #ልታሸንፍህ #ትፈልጋለች፤ ዘፍጥረት 4:7.....ሰው የሚዘራውን ያንኑ ያጭዳል። ገላትያ 6: * ©በዚህ ሰዓት ንጹህ ወንዶችን እና ሴቶችን ወሲባዊ ተግባር,ዝሙትን, ግብረሰዶማዊነት #የምታለማምዱ ወንዶች እና ሴቶች #ቶሎ #ቶሎ ብላችሁ የእግዚአብሔር ፍርድ እና ቁጣ በእናንተ ላይ ሳይደርስ አቁም,ንሰሃ ግቡ ካልሆነ #ኀጢአት #በደጅህ #እያደባች #ናት፤ #ልታሸንፍህ #ትፈልጋለች፤ ዘፍጥረት 4:7.....ሰው የሚዘራውን ያንኑ ያጭዳል። ገላትያ 6: ******* እንዴት ማቆም ይቻላል? እንዴት ከዚህ ሱስ መውጣት ይቻላል? 1. በእግዚአብሔር ፍት ንሰሃ ግቡ ለመመለስ ወስኑ * 2.አከባቢያችሁን አጽዱ። ስልካችሁን ,laptopችሁን ከወሲብ ቀስቃሽ ነገር አጽዱ። ዝሙትን ከምትለማመዱት እና ከምያለማምዳችሁ ሰው ጋር ያላችሁን ሕብረት አቁሙ። block አድርጉ, SIM card ቀይሩ, በግልጽ ነገራችሁ ሽሹት። ጓደኝነት አቁሙ። ስልክ መጠቀም ማቆም ካለባችሁ አቁሙ። tiktok መጠቀም ማቆም ካለባችሁ አቁሙ። ከዝሙት ሽሹ። 1 ቆሮንቶስ 6:18። አትሳቱ፤ “መጥፎ ጓደኝነት መልካሙን ጠባይ ያበላሻል።” 1 ቆሮንቶስ 15:33። * 3.በጸዳው አከባቢያችሁ የጸዳውን ነገር ሙሉ። ስልካችሁን መዝሙር ስብከት ሙሉበት። መልካም ጓደኝነትን ከመንፈሳዊ ሰዎች ጋር ፍጠሩ። ወደ ቤተክርስቲያን ሂዱ። የቤተክርስቲያንን ሥርዓት ፈጽሙ። መንፈሳዊ ሕብረቶችን ሳታቋርጡ ተካፈሉ። * 4. ዋና እና ግዴታ። እለት እለት , በየቀኑ የግድ ከ1 ሰዓት በላይ የጸሎት ጊዜ ይኑራችሁ(በተለይ ሌልት)። ግዴታ ነው። ከልሆነ የዝሙትን ፈተና ማሸነፍ አይቻልም። በቀን 24 ሰዓት ተሰቶህ የለ? ለእግዚአብሔር 1 ሰዓት መስጠት ይከብድሃል? * 5. ዋና እና ግዴታ። እለት እለት , በየቀኑ የግድድ ከ30 ደቂቃ በላይ መጽሐፍ ቅዱስን በሥርዓት እና በተራ ምታነቡበት ጊዜ ይኑራችሁ። ግዴታ ነው። ከልሆነ የዝሙትን ፈተና ማሸነፍ አይቻልም። በቀን 24 ሰዓት ተሰቶህ የለ? ለእግዚአብሔር 30 ደቂቃ መስጠት ይከብድሃል? ******* ®ነገር ግን የጠራችሁ እርሱ(እግዚአብሔር) ቅዱስ እንደሆነ እናንተም በኑሮአችሁ ሁሉ ቅዱሳን ሁኑ፤  ምክንያቱም “እኔ ቅዱስ ነኝና እናንተም ቅዱሳን ሁኑ” ተብሎ ተጽፎአል። 1 ጴጥሮስ 1:15-16 ®የእግዚአብሔር የቅድስና standard(መለክያ) መቼም, መቼም, በየተኛውም ዘመን አይቀየርም አይለወጥም።  ኃጢአት በየተኛወም ዘመን ኃጢአት ነው። ጽድቅ የምሆንበት ዘመን የለውም። ®እግዚአብሔር በቅድስና እንድንመላለስ እንጂ ለርኵሰት አልጠራንምና። 1 ተሰሎንቄ 4:7 ®ለመላው የእስራኤል ሕዝብ ጉባኤ እንዲህ ብለህ ተናገራቸው፤ ‘እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ (ያህዌ ኤሎሂም) ቅዱስ ነኝና እናንተም ቅዱሳን ሁኑ። ዘሌዋውያን 19:2 ******** @እግዚአብሔር ቸር, ፍቅር, መሀሪ, ይቅር ባይ, አምላክ ነው። @እግዚአብሔር ፈራጅ, የምቆጣ, ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው የምሰጥ አምላክም ነው። @#ፍቅርን እና #እውነትን አንድ ላይ የያዘ አምላክ ነው። ለፍቅር ብሎ እውነትን አያዛባም። ****** አትታለሉ፤ እግዚአብሔር አይዘበትበትም(ሙድ አይያዝበትም,አይቀለድበትም,መጫወቻ,መቀለጃ አይደለም)። ሰው የሚዘራውን ያንኑ ያጭዳል። ገላትያ 6:7 *** እግዚአብሔር ፍቅር ነው። ደግሞም እግዚአብሔር በጽድቅ ይፈርዳል። **** 🔥🔥@lewotatoch🔥🔥 🔥🔥@lewotatoch🔥🔥
30Loading...
21
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🧿በተለያዩ የሀገራችን ቋንቋዎች የተዘመሩ መዝሙሮችን በቻናላችን ላይ ማድረስ ልንጀምር ነው 🇪🇹በየትኛው የሀገራችን ቋንቋ የተዘመሩ መዝሙሮችን ማግኘት ይፈልጋሉ⁉️        ✴️ምረጡ✴️ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
2580Loading...
22
💚እጅግ ተወዳጅነት ያገኙ 🙏ለመንፈሳዊ ህይወታችን ጠቃሚ የሆኑ 📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ 🙋🏻‍♀እኔ ተቀላቅያለው ስለምወዳቹ ጋብዤአቹሃለው🎁 የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
2250Loading...
23
❓📀የማንን መዝሙር እናድርሳቹ💿❓ 🎤ከእነዚህ ዘማሪዎቻችን ውስጥ የማንን መዝሙር ትፈልጋላቹ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
2790Loading...
24
💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙 በመዝሙሮቹ የተባረካቹበት እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ
2850Loading...
25
ሰላም የቻናሌ ቤተሰቦች አንድ ሀሳብ ይዤ መጥቻለሁ በዚህ ቻናል የተጠቀማችሁ እና እውቀት ያገኛችሁትን ይመለከታል እንደበፊቱ በስፋት ማገልገል አልቻልኩም ምክንያት smartphone እና WiFi የለኝም  ስለዚህ ስልክ ስለሚያስፈልገኝ ልባችሁ የፈቀደውን 1000237039622 Eshetu kifle በማስገባት አገልግሎቴን መደገፍ ትችላላችሁ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን አመሰግናችኋለሁ።
1 6791Loading...
26
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሊፈርድ የሚመጣው በሚያምኑ እና በማያምኑ መካከል አይደለም። #የማያምኑትስ በልጁ ባለማመናቸው ፍርዳቸውን ተቀብለዋል። ዮሐ 3:18። #የማያምኑትስ ቀድሞ  የተወሰነላቸውን ፍርድ ይቀበላሉ እንጂ ለነርሱ የሚዳኝ ችሎት የለም #የማያምኑትስ መጨረሻቸውን አውቀውታል ('ሲዖል እንገናኝ' እንደሚሉት)። ጌታ ግን ሊፈርድ የሚመጣው  በዓለማዊ አማኝ (ክርስቲያን) እና በመንፈሳዊ አማኝ(ክርስትያን)መካከል ነው። አስሩ ደናግሎች (5ልባሞች፣5ዝንጉዎች) ሁሉምኮ ጌታን ያመኑና መምጣቱን የሚያውቁ ነበሩ። ማወቃቸው ሳይሆን ጥበቃቸው ዘላለማቸውን ወሰነው። የጌታ ፍርድ፦ *በሙሉ ጊዜ ክርስቲያን vs በትርፍ ጊዜ ክርስቲያን *በስም ክርስቲያን vs በተግባር ክርስቲያን *ጌታ ሆይ ብቻ በሚል ክርስቲያን vs ቃሉን በሚፈፅም ክርስቲያን *ዓለምና ክርስቶስን ለማዋሃድ በሚሞክር ክርስቲያን vs ዓለምና ክርስቶስን በለየ ክርስቲያን (2ኛ ቆሮ 6:14-16) * መጽሐፍ ቅዱስን እንዳሻው በሚተረጉም ክርስቲያን vs ትክክለኛውን ቃል በሚቀበል ክርስቲያን *ፀጋውን ባቃለለ ክርስቲያን vs ፀጋውን ባከበረ ክርስቲያን... 🔥🔥@lewotatoch🔥🔥 🔥🔥@lewotatoch🔥🔥
340Loading...
27
©ሕይወት ትሰለቻለች። ©ምንም ተስፋ አይታየኝም። ©ሁሉ ነገር ያው ነው። ©በምድር ላይ ምንም ተስፋ አይታየኝም። ©እቅዴ ሁሉ አይሳካልኝም። ©ደብሮኛል። ©በምድር ላይ ተስፋ ቆርጭያለሁ። ©ደክሞኛል። ©ወደ ፍት ምንም ምታየኝ ነገር የለም። ©ሁሉም ነገር ድካም ነው። * * So, ምን ይደረግ? * * ®እንደፈለኩ ልኑር? ®እራሴን እያስደሰትኩ ልኑር? ®ሥጋዬን እያስደሰትኩ ልኑር? ®ደስ ያለኝን እያረኩ ልኑር? ®ኃጢአት እየሰራሁ ልኑር? * * #አላደርገውም። #ሁሉም ነገር ዋጋ አለው። #ይህች አለም ባለቤት አላት። #እውነተኛ ዳኛ አለ። #አንድም ዋጋ የሌለው ነገር የለም። #ንግግራችን እንኳ ዋጋ አለው። #የዘላለም ሕይወት አለ። #የዘላለም ተስፋ አለ። #እግዚአብሔር አለ። #መንግሥት አለ። #ሕይወት እና ሞት አለ። * * ሰለዚህ... * * #ራሴን እገዛለሁ። #የንሰሃን ፍሬ አፈራለሁ። #ለክርስቶስ የተጠላሁ የተናቅሁ እንኳ ብሆን አይገደኝም። #ለክርስቶስ ስል እንደ ጉድፍ ብቆጠር ክብሬ ነው። #ዓላማዬ ከምድራዊነት ያለፈ ዘላለማዊ ነው። #ከለፈው ስህተቴ እየተማርኩ ነጌዬን እሰራለሁ። #ያለፈውን ማንነቴን አፍርሼ አድስ ሰማያዊ ማንነት እሰራለሁ። #ክፉ በዘራው ፈንታ መልካም እዘራለሁ መልካሙንም ለማጨድ ተስፋ አደርጋለሁ። #ሕይወት ክርስቶስ ነው። 🔥🔥@lewotatoch🔥🔥 🔥🔥@lewotatoch🔥🔥
2 71722Loading...
28
አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል ልጋብዛቹ በቅድሚያ ግን በዓል እንዴት ነው ? በዛውም የሚመጣላቹሁን ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
3790Loading...
29
🎉🎉🎊🎊🎉🎉🎊🎊🪅🪅🪅 የጌታችን የመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል  በድምቀት ልናከብር 1ቀን ብቻ ቀርቶናል🤩። 🔥 የቴሌግራም ቻናሎች በዓሉን ድምቅ ማረጉን ተያይዘውታል🤩🤩። ያው ቻናሎቹን የተቀላቀላቹ ታውቁታላቹ😍 ያልተቀላቀላቹ ካላቹ "እሺ" በሉኝ እና ተቀላቀሉ በዓልን አብረን ፏ ብልጭ✨ እንበል🥳🤩 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
3290Loading...
30
የጌታችን የመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በድምቀት ልናከብር ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርቶናል🤩። 🔥ግን የቴሌግራም ቻናሎች ከ አሁኑ በዓሉን ድምቅ ማረጉን ተያይዘውታል🤩🤩። ያው ቻናሎቹን የተቀላቀላቹ ታውቁታላቹ😍 ያልተቀላቀላቹ ካላቹ "እሺ" በሉኝ እና ተቀላቀሉ በዓልን አብረን ፏ ብልጭ✨ እንበል🥳🤩 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
5490Loading...
31
✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝ በዓል እየቀረበ ነው ለዛውም ፋሲካ🎉 በዓሉን ድምቅ የሚያደርጉ የተለያዩ ፕሮግራሞችን አዘጋጅተናል🪅 የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
7910Loading...
32
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እነዚህን ድንቅ የፋሲካ በዓል✝  ፕሮግራሞች  ወደ እናንተ ለማድረስ ጥቂት ቀናት ብቻ ይቀሩናል🤩 እስከዛ ድረስ የምትፈልጉትን ዝግጅት መርጣቹ🫵 ተቀላቀሉ👍 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
2770Loading...
33
እነዚህን ድንቅ የፋሲካ በዓል✝ ፕሮግራሞች ወደ እናንተ ለማድረስ ጥቂት ቀናት ብቻ ይቀሩናል🤩 እስከዛ ድረስ የምትፈልጉትን ዝግጅት መርጣቹ🫵 ተቀላቀሉ👍 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
3240Loading...
34
✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝ በዓል እየቀረበ ነው ለዛውም ፋሲካ🎉 በዓሉን ድምቅ የሚያደርጉ የተለያዩ ፕሮግራሞችን አዘጋጅተናል🪅 የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
2940Loading...
35
✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝ በዓል እየቀረበ ነው ለዛውም ፋሲካ🎉 በዓሉን ድምቅ የሚያደርጉ የተለያዩ ፕሮግራሞችን አዘጋጅተናል🪅 የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
3060Loading...
36
💗ሁል ጊዜ ከልባቹ የማይጠፋ ስለ መዝሙር ሲወራ ቀድሞ የሚመጣላቹ መንገድ ላይ🛣 ቤታቹ🏘 ውስጥ ታክሲ🚖 ውስጥ ብቻ የትም ቦታ የምትዘምሩት የማንን መዝሙር ነው❓ በመረጣቹሁት ዘማሪ ስም አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
8011Loading...
37
❓📀የማንን መዝሙር እናድርሳቹ💿❓ 🎤ከሴት ዘማሪዎቻችን ውስጥ የማንን መዝሙር ትፈልጋላቹ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
3140Loading...
38
እኔ በተወለድኩበት ወር🤱 ለተወለዳቹ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው😃 አስታውሱ✴️ ቻናሉን የምጋብዘው እኔ በተወለድኩበት ወር ለተወለደ ብቻ ነው መዋሸት አይቻልም❌ የተወለዳቹበትን ወር ስትጫኑ መንፈሳዊ ቻናል ከመጣ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
3690Loading...
💚እጅግ ተወዳጅነት ያገኙ 🙏ለመንፈሳዊ ህይወታችን ጠቃሚ የሆኑ 📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ 🙋🏻‍♀እኔ ተቀላቅያለው ስለምወዳቹ ጋብዤአቹሃለው🎁 የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Показати все...
📖አዳዲስ ስብከቶች📖
👨‍🏫ተከታታይ መንፈሳዊ ትምህርቶች👨‍🏫
💿አዳዲስ መዝሙሮች💿
📀ቆየት ያሉ መዝሙሮች📀
📺የአገልጋዮች interview📺
📺የዘማሪዎች interview📺
📝የመዝሙር ግጥሞች📝
📒መንፈሳዊ ልቦለድ📒
🎥መንፈሳዊ ፊልሞች🎥
💎8D Gospel Songs💎
❓Bible Quote✅
💊አነቃቂ መልዕክቶች💊
🗞አጫጭር መንፈሳዊ መልዕክቶች🗞
❇️ሁሉንም አገልግሎቶች ለማግኘት❇️
አንድ ክርስቲያን ወንድማችን በ telegram ቢዝነስ ዙሪያ (ስለ💰crypto እና 🪂Airdrop) መረጃ የሚያቀርብ እንዲሁም በ telegram ገንዘብ ልትሰሩባቸው የምትችሉባቸው እውነተኛ ጥቆማዎችን ለእናንተ ክርስቲያን ወንድም እህቶቹ በታማኝነት ለማድረስ ተዘጋጅቷል ቻናሉንJoin በማድረግ ተጠቀሙ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/cryptofarmers https://t.me/cryptofarmers
Показати все...
.        ❓የመዝሙር ጥያቄ❓     💿ይህ መዝሙር የማነው?💿                        👇 🎶ተመችቶኝ ነው ጌታ ፍቅርህ🎶 🎶ተመችቶኝ ነው🎶 🎶ተመችቶኝ ነው የሱስ ፍቅርህ🎶 🎶ተመችቶኝ ነው🎶 🎶ከአንተ ጋራ መዋል ማደር🎶 🎶ከአንተ ጋራ...🎶 ይህን ጥያቄ በትክክል ከመለሳቹ ጠቃሚ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ።
Показати все...
ሀ.ዘማሪት ኢየሩሳሌም ነጊያ
ለ.ዘማሪት ቤተልሄም ተዘራ
ሐ.ዘማሪት ሀና ተክሌ
መ.ዘማሪት መስከረም ጌቱ
ሰላም👋 እስኪ ወደ telegram ቢዝነስ ጎራ በሉ ስለ 💰crypto እና 🪂Airdrop (Notcoin,Tapswap,Hotcoin...) ሙሉ መረጃ ከፈለጋቹ ይህን ቻናል አሁኑኑ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/cryptofarmers https://t.me/cryptofarmers
Показати все...
💗ሁል ጊዜ ከልባቹ የማይጠፋ ስለ መዝሙር ሲወራ ቀድሞ የሚመጣላቹ መንገድ ላይ🛣 ቤታቹ🏘 ውስጥ ታክሲ🚖 ውስጥ ብቻ የትም ቦታ የምትዘምሩት የማንን መዝሙር ነው❓ በመረጣቹሁት ዘማሪ ስም አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
Показати все...
💚እንዳለ ወ/ጎርጊስ💚
❤️አዜብ ሀይሉ❤️
❤️ሀና ተክሌ❤️
💚አውታሩ ከበደ💚
💚አገኘው ይደግ💚
❤️ዘርፌ ከበደ❤️
❤️አስቴር አበበ❤️
💚በረከት ተስፋዬ💚
💚ዮሴፍ ካሳው💚
❤️ሊሊ ጥላሁን❤️
💚ተስፋዬ ጋቢሶ💚
💚ታምራት ሀይሌ💚
❤️መስከረም ጌቱ❤️
❤️ፌናን በፍቃዱ❤️
💚ይድነቃቸው ተካ💚
💚ዮሐንስ ግርማ💚
❤️ዘርፌ ከበደ❤️
❤️ዝናሽ ታያቸው❤️
💚ዳንኤል አ/ሚካኤል💚
💚ሸዋዬ ዳምጤ💚
❤️ቤተልሄም ተዘራ❤️
❤️ቤተልሄም ተዘራ❤️
💚መስፍን ጉቱ💚
💚ይሳቅ ሰዲቅ💚
❤️እየሩሳሌም ነጊያ❤️
❤️ፌናን በፍቃዱ❤️
💚አስፋው መለሰ💚
💚ወርቅነህ አላሮ💚
💚ዳጊ ጥላሁን💚
💚ካሳሁን ለማ💚
💚አሰግድ አበበ💚
💚ይሳቅ ሰዲቅ💚
💚ኤፍሬም አለሙ💚
💚ካሳሁን ለማ💚
💚ዮሴፍ በቀለ💚
💚ተመስገን ማርቆስ💚
💚ዮሴፍ አያሌው💚
💚ኬፋ ሚደቅሳ💚
ስለ 💰crypto እና 🪂Airdrop(Notcoin,Tapswap,Hotcoin...)መረጃ ከፈለጋቹ ይህን ቻናል አሁኑኑ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/cryptofarmers https://t.me/cryptofarmers
Показати все...
Crypto Farmers🇪🇹

Stay with us if you want to not miss any information related to cripto and Airdrop We are a crypto farmer ማንኛውም ከ cripto እና Airdrop ጋር የሚገናኝ መረጃ እንዳያመልጣቹ ከፈለጋቹ ከእኛ ጋር ሁን እኛ የcripto ገበሬ ነን

https://t.me/cryptofarmers

🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞 ቀኑን ብርክ ብላቹ የምታሳልፉባቸውን ዝማሬዎች እንጋብዛቹ ⚫️ታዲያ የድሮ መዝሙሮችን📀                      ወይስ ⚪️አዳዲስ መዝሙሮችን💿           እንጋብዛቹ🎁 📛ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹን ቻናል በመቀላቀል በዝማሬዎቹ ተባረኩ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Показати все...
🪘🪗🪕የድሮ መዝሙሮችን ጋብዙኝ🪕🪗🪘
🎻🎷🎹አዳዲስ መዝሙሮችን ጋብዙኝ🎹🎷🎻
Показати все...
የክርስቶስ ፍቅር

°አላማችን ኢየሱስን መስበክ ነው

👭ወጣትነት👬 👉ወጣትነት እግዚያብሄርም ሴጣንም የሚፈልጉት እድሜ ነው! አብዛኞቻችን በወጣትነት ጊዜ ተዝናንተን.ተደስተን.ከእግዚአብሄር ሀ ሳብ ይልቅ የራሳችንንና የሴጣንን ሀሳብ ፈፅመን መኖርን ነው የምንፈልገው። 👉ሰይጣንን ለራሱ ሀሳብ መልምሎ የራሱ ማድረግ ሚፈልግበት ጊዜ ወጣትነት ነው።ለምን? ወጣት ከሌሎች እድሜ ክፍል ካሉ ሰዎች ይልቅ ፈጣን.ጉልበታም.አቅም ያለው...ወዘት ስለሆነ ለሰይጣን ሀሳብ ደግሞ ይህ እድሜ ከምንን በላይ አስፈላጊ እድሜ ነው። 👉እንዲሁም ደግሞ ወጣትነት ለእግዚያብሄር ሀሳብ በጣም አስፈላጊ እድሜ ነው።ነገር ግን ይህን እድሜ ለእግዚአብሄር ሀሳብ የምናዘጋጀው ለሰይጣን ባዘጋጀነው መጠን ሳይሆን በማስተዋል በመረጋጋት እና በትዕግስት መሆን አለበት። 👉 በወጣትነት ጊዜ ማስተዋል መረጋጋት እና እግዚአብሄርን መስማት ትልቅ ብልሀት(ብልጠት) ነው።ብዙ ወጣቶች ከጌታ ጋር በመፎካከርና በ ሴጣን ሀሳብ በመነዳት ይሄ እኮ ቀላል ነው፤አይዞህ፤የሚለውን ሀሳብ በመከተል ወደማን ወጣበት ጉድጓድ እንገባለን። 👉ነገር ግን በወጣትነት ጊዜ በማስተዋል ከጌታ ጋር መኖርን የሚያክል ነገር የለም። "የጭንቅ ጊዜ ሳይመጣ፤"ደስ አያ ሰኙኝም"ምትላቸው አመታት ሳይደርሱ በወጣትነት_ጊዜ_ ፈጣሪህን_አስብ"!! መክብብ 12፥1 👉በወጣትነት እድሜ በጉብዝና ወራት ጥሩ ዘርን ካዘራን መልካም ስራን ካል ሰራን በሽምግልና ጊዜ ያልዘራነውን አረም እናጭዳለን!! "ጠዋት ላይ ዘርን ዝራ ማታ ላይ እጅህ ስራ አይፍታ" መክብብ 11፥6 👉ወጣትነትብ ከጌታ እግር ስር ወድቆ ማሳለፍ ቢጠቅም እንጂ አይጎዳም!!በጉብዝና ጊዜያችን ሳንደክም ጉልበታችብ ሳይዝል ጌታን እናስብ መልካሙን ዘር እንዝራ ከሰይጣን ሀሳብና ምኞት ከራሳችን ሀሳብና ምኞት ወተን የእግዚአብሄርን ሀሳብ እንፈፅም። 👉በወጣትነት ጊዜ ማስተዋል_ጌታን ማሰብ_መረጋጋት_ትልቅነት ነው። ተባረኩ ✍yabuyee @Jesus_love_tube
Показати все...
30🙏 2