Beka tech computer Importer
Відкрити в Telegram
✅A place where u find only orignal products with Discount Price 👉 Mobiles 👉 Laptops 👉 Tablets and 👉 Any Electronics 💻 Contact @zebereket Call Now +251937260633 Our Shop Location 📍Hawassa, piyassa #atenet building ground no#56
Показати більше5 243
Підписники
Немає даних24 години
-197 днів
-10930 днів
Архів дописів
Yezeru Misale - __Anten Yemimesil Yelem__ __ __ rTgaRwIAVeA.m4a5.17 MB
‼️በጣም ደስ ስለሚል ረጋ ይበሉ‼️
🌺🌺
🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺
☘🌺🌺☘
☘☘
🎋 🍃
🎋 🍃🍃
🎋 🍃🍃🍃
🎋 🍃🍃🍃🍃
🎋 🍃🍃🍃🍃
🎋🍃🍃🍃🍃🍃
🎋🍃🍃🍃🍃
🎋
🎋
የአበባው አደገኝነት እና አስገራሚ እውነታ ለማየት አበባውን አንድ ጊዜ ተጫኑት
📲ካመለጠዎት ደግመው ይሞክሩ📲
https://t.me/marcil_tv_hawassa/342
https://t.me/marcil_tv_hawassa/395
🙏🙏🙏🙏🙏😁
. #ትህትና
#ትህትና ማለት አንገት ደፍቶ መሄድ አይደለም፣
#ትህትና በመልካም አንደበት መናገር ማለት አይደለም፣
#ትህትና ያለህን ሁሉ መስጠት ማለት አይደለም፣
#ትህትና ወንበር መልቀቅ አይደለም፣
#ትህትና የተቀመጠን ሰው ላለመሸፈን ዝቅ ብሎ መሄድ አይደለም፣
#ትህትና ማለትለራስ አለመኖር ማለት ነው፣
#ትህትና የአንገት ሳይሆን የልብ ዝቅታ ነው ፣
#ትህትና በዝቅታ ውስጥ ከፍታን ማየት ነው፣
#ትህትና ማድረግ እየቻልን ነገር ግን ከኔ ወንድሜ ይሻላል ብሎ መቁጠር ነው፣
#ትህትና በእድሜ ወይንም በሆነ ነገራቸው ለሚበልጡ ሰዎች ብቻ ሳይሆን ለሁሉም በእኩል መኖር ነው፣
#ትህትና የሰውን ደስታ ማስጠበቂያ አይደለም የእግዚአብሔርን ፈቃድ ማስፈፀሚያ እንጅ፡፡
አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ
💯SHARE💯SHARE💯SHARE💯
@marcil_tv_hawassa🔷🔶🔷🔶🔷
@marcil_tv_hawassa 🔶🔷🔶🔷🔶
@marcil_tv_hawassa🔷🔶🔷🔶🔷
https://t.me/marcil_tv_hawassa/395
ኢትዮጵያዊነት በማተለቅ መተለቅ ነው........
🔷🔹♦️🔸🔶🌻🔸🔶♦️🔹🔷
ዮናታን አክሊሉ "መፍትሄው ኢትዮጵያዊነት ነው።" ዝግጅት ላይ ከተናገረው፡
አንድ #ኢትዮጵያዊ ሲያገባ #ሽማግሌ ይልካል ጉልበት ስሞ ያኛውን ቤት #አተልቆ ነው ሚተልቀው፡፡ አዋርዶ የሚተልቅ ኢትዮጵያዊ የለም።
የተቀበልነው መልካም #እሴቶች አሉ። በእርግጠኝነት አሁን ያለው የኢትዮጵያ ጉዳይ ያለማንም ደጋፊ ይፈታል ብዬ አምናለሁ። #አክሱምን ያለድጋፍ ያቆመ ህዝብ የትኛውንም ችግሩን ያለውጪ እርዳታ ማቆም ይችላል ብዬ አምናለሁ።
ክፍለከተማ ላይ አንድ ትልቅ የሆነ ሰው ካለ እዛ #ክፍለከተማ ላይ ትልቅ ለመሆንን ያ #ሰውዬ ካላበደ፣ ጨርቁን ካልጣለ፣ ካገር ካለቀቀ፣ ካልታሰረ አብረን ትልቅ ምንሆን ስለማይመስለን #የማሳበድ የማስለቀቅ ስራ መስራት የለብንም።
አንድ ቀበሌ ላይ ያስቸገረን ትልቅ ሰው ካለ በደንብ አተልቀን ክፍለከተማ ልከን እኛ ቀበሌውን መያዝ እንችላለን፤ ክፍለከተማ ላይ ያስቸገረን ሰው ካለ አተልቀን ከተማ ልከን ከከተማ ክልል ልከን እኛ ክፍለከተማውን መያዝ እንችላለን። የትልቅነት መድረኩ የኛ #ቀበሌ የኛ ሰፈር ብቻ አይደለም #ዓለም የትልቅነት #መድረክ ነው። ስለዚህ ትልቅ ለመሆን የምንገለው፣ የምናዋርደው፣ ወደኋላ የምናስቀረው ነገር የለም።
#አገልጋይ_ዮናታን_አክሊሉ
💯SHARE💯SHARE💯SHARE💯
https://t.me/marcil_tv_hawassa/395🔶🔷🔶🔷
