cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

happy - go - lucky

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
130
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

በተመስጦ ማሰላሰል ለብቻ ለመሆን መድፈር ነው። ቀስ በቀስ በራሳችሁ ላይ አዲስ ባህሪ አዲስ የህያውነት መንፈስ፣ አዲስ ውብት እንዲሁም አዲስ አስተሳሰብ ሲለመልም ይሰማችኋል። ይህ ደግሞ ከማንም የተዋሳችሁት ሳይሆን በውስጣችሁ እያደገ ያለ ስሜት ነው። ስሮቹም በህይወታችሁ ውስጥ ስር ይሰዳሉ። እናም ፍርሃት ካልገባችሁ አብቦ ያፈራል። #ኦሾ @rasnflega
Показати все...
ከሰነፍ ደስታ የጠቢብ ሀዘን ይበልጣል <<...አንድ ቀን ከአንዲት አሮጊት ጋር ወግ ስንቀልስ ነፍሷ ከምና ከማን እንደተሰራ አለማወቃ ያስጨንቃት እንደሆነ ጠየኳት። አሮጊቷ ግን በጥያቄዬ ፍፁም ግራ ተጋባች>> ይላል መልካሙ ሕንዳዊ። ቮልቴር ሲነግረን መልካሙ ሕንዳዊ እድሜ ዘመኑን የተጨነቀለትን የነፍስ ጥያቄ ይኸቺ አሮጊት ግን በረዥም የእድሜ ዘመኗ ውስጥ ለአፍታ አስባው አታውቅም። ለአሮጊቷ ነፍሷ በእግዚያብሄር የተፈጠረችና በማለዳው የምትጠጣው ውሃም መባረክን እያገኘች በእድሜ ዘመኗ መጨረሻ ደግሞ የገነትም ወራሽ ሆና እንደምትገባ በማሰብ ደስተኛ ነበረች። ቮልቴር መልካሙን ሕንዳዊ ይጠይቀዋል። <<ታዲያ ከመኖሪያ ብዙም ያልራቀች አሮጊት አንተ የእድሜህ ዘመንህን የተጨነቅህለትን ጥያቄ ለአፍታም አስባው አለማወቋና ነገር ግን በዘመኗ ሁሉ ደስተኛ መሆኗ አላናደደህም?>>¶ አለው። መልካሙን ሕንዳዊም፦ <<ትክክል ነህ! ለራሴ ደጋግሜ የነገርኩት ነገር እንደዚህች አሮጊት ደስተኛ መሆን አለብኝ በማለት ነበር። ነገር ግን የምሻው ደስተኛነቷን እንጂ አላዋቂነቷን አልነበረም። ስለዚህም ከሰነፍ ደስታ፣ የጠቢብ ሐዘን ይበልጣል በማለት ተጽናናሁ ሲል መለሰለት።...>> #ጥበብ_ከጲላጦስ ገፅ 454 @rasnflega
Показати все...
አንድ ሰው አብራቹ ተቀምጦ ምንም የማይናገር ከሆነ ይህ የረቀቀ ስቃይ ነው። #ኦሾ @rasnflega
Показати все...
”ምግብን የሚያጣፍጠው ረኀብ ነው” ”የወደዱትን ሲያጡ የጠሉትን ይምረጡ” ይባላል አለ ጆዜ። ”ወዳጄ ምርጫ የሚጠቅመው አማራጭ ሲኖር ነው። አፍሪካውያን፤”ጎበዝ የወደዳትን ያገባል”ብልህ ግን ያገባትን ይወዳል” ይላሉ። የፈለግከውን ማግኘት አንድ ነገር ነው። ያ ካልሆነ ግን ያገኘኸውን መውደድ ነው። የወደድከውን የማታገኝ፣ ያገኘኸውንም የማትወድ ከሆነ ግን ትቀውሳለህ”። ...የአዲስ አበባ ውሾች... (ገፅ: 68) @rasnflega
Показати все...
እንድታስታውሱ የምመክራቹ፦ በህይወት እንድትኖሩ እና ህይወት ምን እንደሆነች ለማወቅ እንድትሞክሩ ነው። በህይወት መኖራቹ በጣም ውድ ነገር መሆኑ አስታውሱ። ህይወትን አክብሩ። ከህይወት የበለጠ የተቀደሰ፣ ከህይወት የበለጠ መለኮታዊ የሆነ ነገር የለም። #ህይወታቹን አክብሩ። ህይወታቹን በማክበርም የሌሎችን ህይወት ማክበር ትጀምራላቹ። ዋናው ምክንያት ህይወትን ካከበራቹ አበባን እንኳን መቅጠፍ ይከብዳቹሀል አበባወ ያስደስታቹሀል፣ ትወዱታላቹ፣ ትዳስሱታላቹ፣ ታሸቱታላቹ፣ ነገር ግን አበባውን መቅጠፍ ልክ እንደ እናንተ ህይወት ያለውን አካል ማጥፋትና ማሰቃየት ነው። ...ኃይማኖትን መመርመር... @rasnflega
Показати все...
አንድ ሰውን መውደድ እጅግ አስቸጋሪ ነው። ምክንያቱም ፍቅራቹን ማሳየት በጀመራቹበት ቅጽበት ሌላኛው ወገን የበላይ መሆን ይጀምራል። በእሱ ወይም በእሷ ላይ ጥገኛ እንደሆናቹ ይሰማቹኋል። በአካልም በመንፈስም ተገዢ ልትሆኑ ትችላላቹ መገዛት የሚፈልግ ደግሞ ማንም የለም። ነገር ግን ሁሉም ሰበአዊነት መስተጋብሮች ይለወጣሉ። #ኦሾ @rasnflega
Показати все...
i cry without making sound, i run from my midnight thoughts by trying to sleep, their is no more of my man in the moon who used to listen to my pain, i wanna shout but for who, i saved other person but i killed myself, who will save me now, i put my life through hell, who will show me the way out now, most of all who will even care about me 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
Показати все...
#ስለምትናገረው_ዕወቅ ... አንድ ሰው ከአንዲት ወጣት በፍቅር ይወድቅና ቀንና ሌሊት አዕምሮው በእሷ ሓሳብ ይያዛል። ጭንቀቱም ያይልና ዕለት ዕለት ሲከታተላት ሰንብቶ አንድ ቀን ተሳክቶለት መንገድ ላይ ለብቻዋ ያገኛታል። በመንገድ ላይም አስቁሞ ከምንምና ከማንም በላይ እንደሚወዳት፣ ለሷ ያለው ፍቅርም የማይሞትና የማይጠፋ መሆኑን መናገር ይጀምራል። ወጣቷ የሰውዬውን የፍቅር ልመና ለጥቂት ጊዜ በትዕግሥት ሰምታ አቋረጠችውና ጥያቄ ወረወረችለት። "ቃላትህ ይጥማሉ፤ ነገር ግን እነዚህን የፍቅር ቃላት ለእህቴ ወርውረሃቸው ቢሆን ኖሮ እንዴት ጥሩ ነበር። እህቴን ብታያት ከእኔ በላይ እጅግ የተዋበች ቆንጆ ናት። ከእኔም በላይ እንደምታፈቅራት አልጠራጠርም፤..." አለች። አፍቃሪው ሰውዬ ይኸን ሲሰማ እህቷን ለማየት ፊቱን ወደ ኋላ አዞረ። ይኸን ጊዜ ወጣቷ በእጇ ጀርባውን መታ መታ አደረገችው። እንዲህም አለችው፦ "ለእኔ ያለህ ፍቅር የማይጠፋና የማይሞት ነው ስትለኝ አልነበረም? ነገር ግን አሁን በነገርኩህ እንኳን ፊትህን አዞርክብኝ። የምትናገረውን ፍቅር ትርጉሙንም አታውቀውም" ብላ መንገዷን ቀጠለች። ... ኃይለ ጊዮርጊስ ማሞ(...)ጥበብ ከጲላጦስ። ቅጽ፩ ገጽ ፩፻፵፩። @rasnflega
Показати все...
#ሙግት ጊዜ ለሰው ህይወት ዘበት አይታክተው እኔም ምላሽ ባጣም መጠየቄን አልተው ። ኩታ ገጠም ናቸው አልፋና ኦሜጋ እንዴት ቀን ይመሻል በቅጡ ሳይነጋ? ማን ዘረፈው ጠጉሬን? ማን አሰረው እግሬን ? ጉልበቴን ምን በላው ? አቅሜን ማን ወረሰው ? ተወልዶ ሳይጨርስ እንዴት ያረጃል ሰው ? በ -በእውቀቱ ስዩም ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬ @leywo
Показати все...
ማመን እና መጠራጠር...! ፨፨፨ " በዚህ ምድር ላይ ስለምንም ነገር እርግጠኛ የሚሆን አዋቂ ሳይሆን 'አዋቂ ነኝ' የሚል ብቻ ነው !...እግዚአብሔርን ወይም መላዕክትን ብሎም የሰውን አዕምሮ ለማብራራት እንደመሞከር አባካኝነት የለም... ። እጃችንን በምንፈልገው አቅጣጫ ማንቀሳቀስ ለምን እንደቻልን ሳናውቅ እጅን ስለፈጠረው አምላክ ለማወቅ መሞከር ከንቱ ነገር ይመስለኛል...። አንድ ነገር ግን ይገባኛል ይኸውም ሁሉን ነገር መጠራጠር ከንቱ ቢሆንም ፣ ሁሉን ነገር አምኖ መቀበል ግን የበለጠ ከንቱ ነው ። " #ቮልቴር @rasnflega
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.