cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Horoscope አሰትሮሎጅ

✔በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን። ኮኮብዎን መዋቅ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ይሄን ቻናል join ያርጉ

Більше
Ефіопія5 530Амхарська5 322Категорія не вказана
Рекламні дописи
1 104
Підписники
Немає даних24 години
-27 днів
-2430 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Показати все...
Показати все...
አያቴማ ግንባሬ ላይ ስማ "ልጄ ሰው ይውጣልሽ "፥ ስትል ነበር ማቃት.... ሰው ወጥቶልኝ አየሁ ሰንብቼም ተለየሁ። ዛሬ አያት   የለኝም ፥ ሰው አይታየኝም። ብትኖርማ ፥ ቡራኬዋን አካፋዬን ፥ ም    ጠ  ይ   ቃ ት "ሀገር ይውጣልሽ" ነው፥ ያማረኝ ምርቃት። By dagim hiwot https://t.me/horoscopebloodT
Показати все...
Horoscope አሰትሮሎጅ

✔በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን። ኮኮብዎን መዋቅ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ይሄን ቻናል join ያርጉ

በአንድ ወቅት የኒውዮርክ ታይምስ ጋዜጠኛ ንጉሱን እንዲህ ሲል ይጠይቃቸዋል “ለመሆኑ ኢትዮጵያዊነት ምንድን ነው? ”እርሳቸውም ቆፍጠን ባለ አነጋገር “ኢትዮጵያዊነት ኩራትና ትህትና ነው” አሉት። ጋዜጠኛውም ቢሆን የዋዛ አልነበረምና “ይቅርታ ያድርጉልኝ ጃንሆይ ይሄ ሃምብልነስ እና ፕራውድነስ የሚሉት ነገር እርስ በርሱ የሚጣረስ ማንነት አይመስልዎትም?” የሚል ጥያቄ ያስከትላል። ንጉሱም እንዲህ አሉ “አየህ አንድ በጣም ተራ የምትለው ገበሬ ቤት በእንግድነት ብትሄድ ያለውን አብልቶ፤ እግርህን አጥቦ፤ ያጠበውን እግርህን ስሞ፤ አልጋውን ላንተ ለቆ እርሱ ግን መሬት ላይ ይተኛል። በዚያው ልክ በሚስቱ፣ በርስቱና በሃገሩ ላይ ብትመጣበት ደግሞ በግንባርህ ላይ ጥይት ይቆጥርልሃል፤ ስለዚህ አይጋጭም፤ ነገር ግን ይሄንን ነገር ለመረዳት አንተ ራስህ ኢትዮጵያዊ መሆን አለብህ” ነበር ያሉት።ኢትዮጵያዊነትን ለመረዳት ኢትዮጵያዊ መሆንን ይጠይቃል፤ኢትዮጵያዊነት ረቂቅ ነውና!!! https://t.me/horoscopebloodT
Показати все...
Horoscope አሰትሮሎጅ

✔በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን። ኮኮብዎን መዋቅ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ይሄን ቻናል join ያርጉ

ራሴን ወግቼ ላንቺ የምወግን አይደለሁም ጀግና ልቤን  እና ክንዴን ፥እጠራጠራለሁ ግን ተኩሼ ባልጥል፥ አነጣጥራለሁ ቀማኛ ቢከብሽ፥ ፖሊስ እጠራለሁ:: ቅዱስ አይደለሁም፥ የጻድቃን ቤት ካለ፥ በውስጡ የለሁም:: መናኛው ራሴ፥  ቢበጠር፥  ቢላጭም ለሳር ባርኔጣ እንጂ፥ ላክሊል አይታጭም:: ምንድን  ሆኘ ነው ግን? ራሴን ወግቼ ላንቺ የምወግን ምኔን አሞኝ ነው ግን ? እንችን የማሞግስ፥ ራሴን ወቅሼ ሳቄን የማካፍል፤ ለብቻየ አልቅሼ፤ እንደ ጋሻ ጃግሬሽ ፤ ከሁዋላሽ ስባክን ከፊትሽ ቀድሜ፥ እንቅፋት ሳመከን አይተሽ እንዳላየ ጀግኖች ምናረጉ ሰማታት  ምን ሰሩ፤ ከዚህ የተለየ https://t.me/horoscopebloodT
Показати все...
Horoscope አሰትሮሎጅ

✔በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን። ኮኮብዎን መዋቅ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ይሄን ቻናል join ያርጉ

///// ይቆጨኝ ነበረ \\\\ ከፍቅርሽ ከፍታ~ ላ'ፍቃሪ ከራቀው፤ ኩራት ከውበት ጋር~ ከተደባለቀው፤ ከሚታየው ርቆ~ የዝናሽ ቅርንጫፍ፤ ከጥላቻሽ አናት~ ከመፈቀርሽ ጫፍ፤ አላፈቅርም ብለሽ፣ አልወድህም ብለሽ፣ እንኳን~ ገፍትረሺው፤ እንኳን መሬት~ ጣልሺው፤ እንኳንም ባንቺ እጅ~ ልቤ ተሰበረ፤ ባላፈቅርሽ ኖሮ~ ይቆጨኝ ነበረ። https://t.me/horoscopebloodT
Показати все...
Horoscope አሰትሮሎጅ

✔በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን። ኮኮብዎን መዋቅ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ይሄን ቻናል join ያርጉ

*የናፈቅሽኝ እለት* ........................................... ........................................... የሰማይ ደመናን ከሩቅ ተመልክቼ ውበት ቁንጅናሽን በሀሳቤ ለክቼ በናፍቆቴ ብሩሽ ጉሙ ላይ ስስልሽ የሰማዩን አምላክ እውነት ነው የምልሽ ውቡዋ ሞናሊዛም አትስተካከልሽ...... ................................................. https://t.me/horoscopebloodT
Показати все...
Horoscope አሰትሮሎጅ

✔በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን። ኮኮብዎን መዋቅ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ይሄን ቻናል join ያርጉ

አንችን ለማየት ስል በህልምሽ መጣለሁ። ይህንን አውቃለሁ። አንችም ትመጫለሽ ቀርተሽም አታውቂም። "ግን"ስነቃ እያጣሁሽ ከእውነት ይዠ ቂም። አንችን ለማየት ስል ከእንቅልፌ አልነቃም። ለዘላለም ተኛሁ  ሌት ብሎኝ አልበቃም። https://t.me/horoscopebloodT
Показати все...
Horoscope አሰትሮሎጅ

✔በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን። ኮኮብዎን መዋቅ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ይሄን ቻናል join ያርጉ

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ጌሙን ይጫወቱ Free Ticket ያሸንፉ! ---------------------- CPA: 1.00 ETB | Type: Link ✅ Channel | ✅ Group | ✅ Chat. ----------------------
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ይነገር ጌታቸው ከጻፈው የከተማው መናኝ መጽሐፍ ቃል በቃል የተወሰደ ማዲንጎ አፈወርቅ አይደረግም የተሰኘ አልበሙን ለኤሌክትራ ሙዚቃ ቤት ለመሸጥ የተሰማማው በ20 ሺህ ብር ነበር ኤሊያሰ ግን ባለቤቱ ጋር ደውሎ ሦሰት መት ሺህ ብር እንዲከፍለው ተከራከረ በመጨረሻም ሙዚቃ ቤቱ ተሰማማ ማዲንጎ አፈወርቅም 280,000 ብር ያሰጨመረለትን ሰው ውለታ የሚረሳ አልነበረም ኤሊያሰን የተወሰነ ገንዘብ ልሰጥህ አለው የበገና ሰቱዲዮው ሰው ግን አልተሰማማም የአንተ ውጤት ነው ብሎ ሳይቀበለው ቀረ ለማዲንጎ አፈወርቅ ቤተሰቦችና አድናቂዎች መጽናናት እንመኛለን
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.