cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

🇪🇹Ethiopia Casting Film production

በኢትዪጺያ ቴሌቭዥን ከገመና ተከታታይ ድራማ ጀምሮ ♻️EbS ✅የእግር እሳት ♻️DSTV ✅አደይ ድራማ እንዚን እና ሌሎች ትልልቅ ድራማ ፊልም እና በቴሌቭዥን መስኮት ምናያቸው ማስታወቅያ ከግማሽ በላይ በኛ ሚሰሩት ናቸው የመስራት ፍላጎት ካላችው አድራሻ ቦሌደንበል ጀርባ ጋዜቦ ህንጻ 6ኛፎቅ ቢሮቁጥር 502 ከኛ ጋር መስራት ምፈልጉም ድርጅቶች ደዉሉልን 0118262505 0926690408

Більше
Рекламні дописи
12 617
Підписники
-824 години
+737 днів
+45230 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

#ትንሣኤ ለመላው #የክርስትና_እምነት_ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ ! መልካም የትንሣኤ በዓል ! በዓሉ የሰላምና የፍቅር ይሆን ዘንድ እንመኛለን ! #ኢትዬጲያ ካስቲንግ ፊልም ፖሮዳክሽን @Ethiopiacasting
Показати все...
👍 9 5🙏 2
ይሄን ቤት የልካችሁልን ስልክ ስለጠፋብን አናግሩን @Ethiopiacastingteam
Показати все...
👍 7 2
ቆንጆ የሆነ መኖሪያ ቤት እንፈልጋለን ሰፊ አፓርትመንት ወይም ኮንዶሚኒየም ለግማሽ ቀን ለቀረፆ ሚተባበረን የቤታችሁን ፎቶ እና ስልክ ላኩልን @ETHIOPIACASTINGTEAM
Показати все...
👍 3
ለሳፋሪኮም M_pesa Tv commercial ወንድ እድሜ ከ 20_27 አሪፍ ፈገግታ ያለው ROLE MAIN CAST ፎቶ እና ስልክ ላኩልን @ETHIOPIACASTING
Показати все...
👍 31 5🤔 3👀 1
ለ ኢድ ማስታወቂያ የሰራችው ክፍያ ስለወጣ ከአሁን ሰሀት ጀምሮ በዚ አካውንት @EthioFinanceteam መታወቂያ  ስልክ ቁጥር  የባንክ አካውንት የሰራችውበትን ሲን  በመላክ ክፍያችሁን መውሰድ ተችላላችሁ እናመሰግናለን
Показати все...
👍 3
የዚ ማስታወቂያ ክፍያ ስለወጣ ከአሁን ሰሀት ጀምሮ በዚ አካውንት @EthioFinanceteam መታወቂያ ስልክ ቁጥር የባንክ አካውንት የሰራችውበትን ሲን በመላክ ክፍያችሁን መውሰድ ተችላላችሁ
Показати все...
👍 6 3🥰 1
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን፣ እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ። ኢድ ሙባረክ! Ethiopia casting film production @Ethiopiacastingteam
Показати все...
👍 12 6🥰 5
Our work samples Big Advertising Wegagen bank
Показати все...
👍 16 9🔥 6💩 1
Показати все...
Lenege tewat 1 sehat medrse mechel musilm wend le masetawekiyaw sera enfelegalen
Показати все...