uk
Feedback
ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

Відкрити в Telegram

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

Канал ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 11 983 підписників, посідаючи 17 269 місце в категорії Освіта та 2 838 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 11 983 підписників.

За останніми даними від 04 березня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -107, а за останні 24 години на 0, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 0%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає N/A% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 0 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 0 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 0.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 05 березня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Освіта.

11 983
Підписники
Немає даних24 години
-337 днів
-10730 день
Архів дописів
♨️የሰሞኑ ምርጥ መረጃ ተለቋል!! 🛑አስደሳች ዜና ኮሮና ቫይረስን በስልካችን መመርመር ተቻለ። ተመልከቱት! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/X1eZksCctjc http
♨️የሰሞኑ ምርጥ መረጃ ተለቋል!! 🛑አስደሳች ዜና ኮሮና ቫይረስን በስልካችን መመርመር ተቻለ። ተመልከቱት! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/X1eZksCctjc https://youtu.be/X1eZksCctjc

🛑አስደሳች ዜና ኮሮና ቫይረስን በስልካችን መመርመር ተቻለ። ሙሉ ማብራሪያውን እስከ አሰራሩ ነገ በMk Tech Zone ይጠብቁን። ቤተሰብ ለመሆን? 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://
🛑አስደሳች ዜና ኮሮና ቫይረስን በስልካችን መመርመር ተቻለ። ሙሉ ማብራሪያውን እስከ አሰራሩ ነገ በMk Tech Zone ይጠብቁን። ቤተሰብ ለመሆን? 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

✳️ የዌብሳይት አድራሻ ክፍሎች አንድ ዌብሳይት አድራሻ አራት የተለያዩ ክፍሎች አሉት። ለምሳሌ፦ https://facebook.com/TechZone የዚህ ዌብሳይት አድራሻ 4 ክፍሎች እንያቸው። 1ኛ፦ https ይህ ክፍል Scheme ይባላል 2ኛ፦facebook ይህ ክፍል Second Level Domain ይባላል 3ኛ፦ com ይህ ክፍል Top-Level-Domain ይባላል 4ኛ፦Tvdotcomshow Subdirectory ይባላል እነዚህ አራት ክፍሎች እያንዳንዳቸው ትርጉም እና የሚሰሩት ስራ አላቸው።ነገርግን ዛሬ ልነግራችሁ የፈለኩት ስለ 3ኛው ክፍል(com) ነው። የተለያዩ ኩባንያዎች ዌብሳይት አድራሻ ይኖራቸዋል።እነዚህ የተለያዩ ኩባንያዎች በተለያዩ ስራዎች ላይ የተሰማሩ ሊሆኑ ይችላሉ። አንድ ዌብሳይት አድራሻን በማየት ብቻ የዌብሳይቱ ባለቤት የሆነው ኩባንያ በምን ዓይነት ስራ ላይ እንደተሰማራ ማወቅ ይቻላል።ይህንን መረጃ የሚሰጠን የዌብሳይቱ አድራሻ 3ኛው ክፍል ነው። ይህ ክፍል( Top-Level-Domain )የተለያዩ ዌብሳይት አድራሻ ውስጥ 3 ፊደላት ቅጥያ የያዘው ክፍል ሲሆን የተለያዩ ኩባንያዎች የተሰማሩበት ዘርፍ የሚጠቁሙ የተለያዩ ባለ 3 ፊደላት ቅጥያዎች ያላቸው የዌብሳይት አድራሻዎች ላይ እናገኛለን። ከነዚህ ባለ 3 ፊደላት ቅጥያዎች መካከል ለምሳሌ፦ .edu፣.gov፣.com፣.net፣.info፣net ወዘተ መጥቀስ ይቻላል። እነዚህ ባለ 3 ፊደላት ቅጥያዎች ስለኩባንያዎቹ የሚነግሩንን ትርጉሞች እንመልከት። 1ኛ፦ .com ይህ ቅጥያ ያለው ዌብሳይት አድራሻ ማለት ኩባንያው በንግድ ላይ የተሰማራ ኩባንያ ነው ማለት ነው። com ማለት Commercial ለማለት ነው። 2ኛ፦.net ይህ ቅጥያ ያለው ዌብሳይት አድራሻ ማለት ኩባንያው የቴሌኮሙኒኬሽን ወይም የቴክኖሎጂ ተቋም ነው ማለት ነው። net ማለት Network ለማለት ነው። 3ኛ፦.gov ይህ ቅጥያ ያለው ዌብሳይት አድራሻ ማለት ኩባንያው መንግስታዊ ተቋም ነው ማለት ነው። gov ማለት Government ለማለት ነው። 4ኛ፦.info ይህ ቅጥያ ያለው ዌብሳይት አድራሻ ማለት ኩባንያው መረጃ የሚያሰራጭ ተቋም ነው ማለት ነው። info ማለት Information ማለት ነው። 5ኛ፦ .edu ይህ ቅጥያ ያለው ዌብሳይት አድራሻ ማለት ኩባንያው የቴትምህርት ተቋም ነው ማለት ነው።ለምሳሌ ዩኒቨርሲቲዎች። edu ማለት Education ማለት ነው። 6ኛ፦.biz ይህ ቅጥያ ያለው ዌብሳይት አድራሻ ማለት ኩባንያው የቢዝነስ ተቋም ነው ማለት ነው። biz ማለት Business እንደማለት ነው። #Share with your friends. 📌@Computer_Android_tricks

✳️የሳይበር ጥቃት SMS Phishing የሚለውን የምናይ ይሆናል። 🔻ይህን Method በመጠቀም የATM ፤ የEmail ፤ የfacebook ወ.ዘ.ተ የሚስጥር ቁጥሮች በቀላሉ ይሰረቃሉ። 🔻SMS Phishing በቀላሉ ወደናንተ Fake የሆኑ SMS በመላክ ሊያጠቋችሁ ይችላሉ። 〽️ለምሳሌ፦ Facebook Account እንዴት ሊሰርቁ እንደሚችሉ እንመልከት... 1⃣. Facebook page በመግባት Forget Account የሚለውን ይጫናሉ 2⃣. የናንተን User Name በመጠቀም Verification Number እንዲላክ ያደርጋሉ Fbookም ወደናንተ Verification Number ይልካል 3⃣. Fake Phone Number በመጠቀም የራሳቸውን Phishing SMS ወደናንተ ይልካሉ። የሚልኩት SMS ለምሳሌ ፦ የFacebook አካውንታችሁን በተሻለ Secure ለማድረግ የደረሳችሁን 6 digit Verification Number መልሰው ይላኩ ⚠️From Facebook Company ‼️Notes ፦ የሚደርሳችሁ በEnglish language ሊሆን ይችላል በተጨማሪም በጣም እውነት የመሰሉ SMS ነው የሚጠቀሙት እና የሞባይል ቁጥርም የሚፈልጉትን ሀገር መርጠው ሊጠቀሙ ስለሚችል በቀላሉ ልንሸወድ እንችላለን። 4⃣. 6 digit Verification Number ለነሱ ላክን ማለት BOOM Facebook አካውንታችንን በድጋሜ ልናገኘው አንችልም ማለት ነው። ‼️ ማስጠንቀቂያ ‼️ 🔻በምንም አይነት ስልክ ቁጥር ይሁን ከየትኛውም አይነት ሀገር... ከላይ እንደገለፅኩት አይነት ጥያቄ ቢያቀርቡላችሁ የትኛውንም አይነት SMS እንዳትልኩ። @Computer_Android_tricks

Adobe Photoshop CS4 Extended Edition

#Scam Alert የፌስቡክ ገፆችን ፓስወርድ ለመንጠቅ የሚደረግ ሙከራ! የፌስቡክ ገፆች ላይ ያነጣጠረ አንድ የማጭበርበርያ ዘዴ ለበርካታ ሰዎች እየተላከ ይገኛል። ይህ በተለይ በርካታ ተከታዮች ያላቸ
#Scam Alert የፌስቡክ ገፆችን ፓስወርድ ለመንጠቅ የሚደረግ ሙከራ! የፌስቡክ ገፆች ላይ ያነጣጠረ አንድ የማጭበርበርያ ዘዴ ለበርካታ ሰዎች እየተላከ ይገኛል። ይህ በተለይ በርካታ ተከታዮች ያላቸው የፌስቡክ ገፆች ላይ ኢላማውን ያደረገ ዘዴ በኢትዮጵያ ለሚገኙ በርካታ ገፆችም ተልኳል። ይህ ዘዴ የሚሰራው እንዲህ ነው: የማጭበርበርያ ገፁ "Pages security and privacy" በሚል ስም እና በፌስቡክ የገፆች አርማ/ሎጎ የተከፈተ ነው። የፌስቡክ ገፆች ላላቸው "ገፆት የመዋሸት እና የማጭበርበር ድርጊት እንደፈፀመ ሰዎች ሪፖርት አርገዋል። ይህን ለመከላከል አካውንቶትን ማረጋገጥ አለብን" ብሎ አንድ የፌስቡክ ድርጅት ንብረት ያልሆነ ሊንክ ያስቀምጣል። ሊንኩ ሲከፈት ምስሉ ላይ እንደሚታየው የፌስቡክ መግቢያ (ኢሜይል/ስልክ እና ፓስወርድ) ይጠይቃል። ከዛም ተታለው/ተሳስተው ይህን መረጃ ያስገቡ ገፆችን ይጠልፋሉ። በማይታወቁ አድራሻዎች ላይ ኢሜይል/ስልክ እና ፓስወርድ ባለማስገባት ከእንዲህ አይነት ማጭበርበርያ ድርጊቶች ራስዎን ይጠብቁ። @Computer_Android_tricks

#Repost ◼️Android ምንድን ነው?🙄🤔 ◽️Android Open #Source የሆነ #Operating #System ሲሆን በብዛት ለስማርት ስልኮች ያገለግላል! ◽️ጉግል በ 2003 #አንድሮድን ያገኘ ሲሆን ከዚያ ጊዜ ወዲህ በዓለም ላይ ለተንቀሳቃሽ ስልኮች በጣም ታዋቂው #Operating #System ሲስተም ሊሆን ችሏል! ▪️Android ስራው ምንድን ነው? ◽️አንድሮድ #Operating #System ሲስተም ስለሆነ ዓላማው ተጠቃሚውን እና መሣሪያውን ማገናኘት ወይም ማግባባት ነው! ▫️ለምሳሌ : አንድ ተጠቃሚ #Text መላክ በሚፈልግበት ጊዜ አንድሮይድ ለተጠቃሚው የመፃፊያ #Keyboard ይሰጣል! ፅፎ ሲጨርስ ደግሞ ተጠቃሚው መላኪያውን በሚነካበት ጊዜ #Android መልእክቱ እንዲልክ ስልኩን ይመራዋል! ◽️Google በየአመቱ ለ Android System #Update ይለቃል! ምንም እንኳን Google ለ #Android እድገት ትልቅ ሚና ቢጫወትም ጉግል የ #Android #Operating ሲስተምን ለሞባይል አምራቾች በነፃ ይሰጣል! ◽️Electric ፣ Samsung ፣ LG ፣ Huawei ፣ Lenevo እና Sony አንድሮይድን በሚያመርቷቸው ስልኮች ላይ ከሚጭኑ አምራቾች ጥቂቶቹ ናቸው! በአሁን ሰአት Android Operating System በአንድ ቢሊዮን ሞባይሎች ላይ ተጭኖ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል! ◽️ብዙ ሰዎች የሚያነሱት አንድ የተለመደ ጥያቄ Android ለምን በተለያዩ ስልኮች ላይ የተለያየ መልክ ይይዛል? የሚል ነው! መልሱም ብዙ የ #Android ስሪቶች አሉ ምክንያቱም #AndroidOpenSource #ሶፍትዌር ስለሆነ የሞባይል አምራቾች በሶፍትዌሩ ላይ የሚፈልጓቸውን ለውጦችን ማድረግ ይችላሉ! 🔵 አንድሮይድ ስማርት ስልካችንን እንዴት ማሻሻል /update/ ማድረግ ይቻላል? በስማርት ስልኮች ኦፕሬቲንግ ሲስተም ገበያ ውስጥ አንድሮይድ ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛል። የአንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ባለቤት የሆነው ጎግል፥ በየጊዜው በአንድሮይድ ላይ የተለያዩ ማሻሻያዎችን ያደርጋል። በዚሁ ጊዜም የተሻለ አገልግሎት ለማግኘት የአንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተማችንን ማሻሻል /update/ ማድረግ ይጠበቅብናል። ➚አንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተምን በየጊዜው ለምን ማሻሻል ያስፈልጋል…? ↬የስልካችን የመስራት አቅም እንዲጨምር ↬የስልካችን እድሜምን ለማርዘም ↬አዳዲስ ማሻሻያዎችን ለመጠቀም ↬የሰልካችንን ደህንነት ለመጠበውቅ ↬ስልካችንን ከተለያዩ የቫይረስ ጥቃት ለመከላከል ↬የስልካችን ባትሪ የቆይታ እንድሜን ለማርዘም ➠አንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ለማሻሻል /update/ ለማድረግ መከተል ያለብን ቅደም ተከተል.. 1. የአንድሮይድ ስልካችን መተግበሪያ ውስጥ በመግባት ሴቲንግስ /Settings/ መክፈት 2. ከሚመጡልን ዝርዝር ውስጥ “About phone” ወይም ሌላ ተመሳሳይ አማራጭ መክፈት 3. ከዛም “System Updates” ወይም “Software Update” የሚል አማራጭ የሚመጣልን ሲሆን፥ እዛ ውስጥ በመግባት ማሻሻል እንችላለን። 4. “System Updates” በምንከፍትበት ጊዜ በርከት ያሉ አማራጮች የሚመጡ ከሆነ “Check for updates now”፣ “Software update check” ወይም ሌሎች ተመሳሳይ አማራጮች ውስጥ በመግባት የስማርት ስልካችን ኦፕሬቲንግ ሲስተምን ማሻሻል /update/ ማድረግ እንችላላን። ማስጠንቀቂያ፦ ❗️በዳታ ብዙ ብር ሊቆርጥብቆት ስለሚችል ይጠንቀቁ በWiFi Update ቢያደርጉት ይመረጣል። ❗️በቅድሚያ ስልክዎትን በበቂ ሁኔታ ቻርጅ ያድርጉ Update እያደረገ ባለበት ሁኔታ ቻርጅ ቢዘጋ ስልኮ አደጋ ውጥ ሊገባ ይችላል። share በማድረግ ሌሎችንም ያሳውቁ!! 📌 @Computer_Android_tricks 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://www.youtube.com/channel/UC41VxoyfSBqLHZn2rYaaucg

አስገራሚ መልዕክት ከስንዱ/እህተ ማርያም! ድንቅ የመኮንን ላዕከ ትወና እንዲሁም ሌሎች የሰሞኑ ቀልዶች!ተመልከቱ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/xOZgxJXhg_I ht
አስገራሚ መልዕክት ከስንዱ/እህተ ማርያም! ድንቅ የመኮንን ላዕከ ትወና እንዲሁም ሌሎች የሰሞኑ ቀልዶች!ተመልከቱ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/xOZgxJXhg_I https://youtu.be/xOZgxJXhg_I

በመሀል የደረሰን አጭር መረጃ ስለ አርቲስት ማሪያማዊት!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/vCEHJF7VOvw https://youtu.be/vCEHJF7VOvw

ለሁላችሁም የሚሆን የአመቱ ምርጥ አፕልኬሽን!!ሁላችሁም ተጠቀሙበት! ቪዲኦን ለማገኘት ከታች ባለው ሊንክ ይግቡ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/Zjp8AtlliL8
ለሁላችሁም የሚሆን የአመቱ ምርጥ አፕልኬሽን!!ሁላችሁም ተጠቀሙበት! ቪዲኦን ለማገኘት ከታች ባለው ሊንክ ይግቡ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/Zjp8AtlliL8

#EthioTechs_News ✅በሦስት ደቂቃ ውስጥ ዓይንን በማየት ኮቪድ 19ኝን የሚመረምር የሞባይል📲 መተግበሪያ ተሰራ። 🔆መሰረቱን ጀርመን ያደረገ ሰሚክ አር ኤፍ የተባለው ኩባንያ በሦስት ደቂቃ
#EthioTechs_News ✅በሦስት ደቂቃ ውስጥ ዓይንን በማየት ኮቪድ 19ኝን የሚመረምር የሞባይል📲 መተግበሪያ ተሰራ። 🔆መሰረቱን ጀርመን ያደረገ ሰሚክ አር ኤፍ የተባለው ኩባንያ በሦስት ደቂቃ ውስጥ ዓይንን👀 ፎቶ በማንሳት /ስካን/ በማድረግ ኮቪድ19ኝን የሚመረምር የሞባይል📲 መተግበሪያ /አፕሊኬሽን/ መስራቱን አስታወቀ፡፡ 🔆ይህ ሦስት ደቂቃ ይወስዳል የተባለው መመርመሪያ 95 በመቶ ውጤታማ ነው ተብሏል፡፡ 🔆መተግበሪያው ዘመናዊ ተንቀሳቃሽ ስልኮችን📲 በመጠቀም ቫይረሱን እንደሚለይ ተገልጿል፡፡ 🔆እስካሁን በ70 ሺህ ግለሰቦች ላይ እንደተሞከረም ተሰምቷል፡፡ 🔆በደቂቃዎች ውስጥ ስካን በማድረግ በሚሊየን የሚቆጠር ውጤት ይሰጣል ተብሏል፡፡ 🔆ይህም እንደ እግር ኳስ ባሉ ህዝብ በብዛት በሚሰበሰብባቸው ዝግጅቶች ላይ መተግበሪያውን መጠቀም እንደሚያስችልም ነው የተገለጸው፡፡ 🔆መተግበሪያውን ለንግድ አላማ መጠቀም ለሚፈልጉ ኩባንያዎች በወር 570 ዶላር መክፈል ይጠበቅባቸዋል ተብሏል፡፡ 📌ኩባንያው ጊዜውን በትክክል ባያስቀምጥም ለግለሰቦች ለማዳረስ ዕቅድ መያዙንም ሬውተርስ ዘግቧል፡፡ #Share @Computer_Android_tricks

ለሁላችሁም የሚሆን የአመቱ ምርጥ አፕልኬሽን!!ሁላችሁም ተጠቀሙበት! ቪዲኦን ለማገኘት ከታች ባለው ሊንክ ይግቡ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/Zjp8AtlliL8
ለሁላችሁም የሚሆን የአመቱ ምርጥ አፕልኬሽን!!ሁላችሁም ተጠቀሙበት! ቪዲኦን ለማገኘት ከታች ባለው ሊንክ ይግቡ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/Zjp8AtlliL8

✅ ከሰልፉ መሀል ነጠል ብለው አማራጮች እና ዕድሎችን ያጢኑ። ✅ ዘመናዊ እና ቀልጣፋ አገልግሎታችንን ይጠቀሙ። ✴️ የአገልግሎታችን ተጠቃሚ መሆን ሲፈልጉ የሚከተሉትን ያከናውኑ፣ ከታች ባስቀመጥናቸው ሊንኮች ወይም ስልክ ቁጥሮች ይጠቀሙ፦ ❶. ስም እና ስልክዎን ይፃፉልን። ❷. የሚፈልጉትን አገልግሎት ይፃፉልን (የድምፅ መልዕክት ያስቀምጡልን) ▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂ ⇶.🇪🇹የሚፈልጉት አዲስ ፓስፖርት ማውጣት ከሆነ ✔የልደት ካርድዎን እና የቀበሌ መታወቂያዎን በጥሩ ሁኔታ ፎቶ አንስተው ወይም ስካን አድርገው ይላኩልን። ⇶🇪🇹የሚፈልጉት የአገልግሎት ጊዜው ያበቃ ፓስፖርትዎን ማሳደስ ከሆነ፦ ✔የፓስፖርትዎን ኢንፎርሜሽን ያለበትን ገፅ (ፎቶዎ እና ስምዎ ያለበትን የመረጃ ገፅ) በጥሩ ሁኔታ ፎቶ አንስተው ይላኩልን፤ በተጨማሪም ፓስፖርት ሳይዝ ጉርድ ፎቶ ተነስተው ሶፍት ኮፒውን በሚሞሪ ወይም በፍላሽ ተቀብለው ይላኩልን። .⇶🇪🇹 የሚፈልጉት ከአስራ ስምንት አመት በታች ለሆኑ ልጆችዎ ፓስፖርት ማውጣት ከሆነ፤ ⇶የልጅዎን የልደት ካርድ (ከወሳኝ ኩነት) እና የእናት ወይም የአባት የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ወይም የአገልግሎት ጊዜው ያላለቀ ፓስፖርት በጥሩ ሁኔታ ፎቶ አንስተው ይላኩልን ❗️አሳዳጊ ቤተሰብ ከሆኑ ደግሞ፣ ከፍርድ ቤት የአሳዳጊነት የምስክር ደብዳቤ (Evidence letter) በተጨማሪ ማቅረብ ይኖርብዎታል። ⇶🇪🇹 የሚፈልጉት ለጠፋብዎት ፓስፖርት ምትክ ማግኘት ከሆነ፦ ✔የቀበሌ መታወቂያዎን፣ ካለ የጠፋብዎትን ፓስፖርት ኮፒ ከሌለ ደግሞ ፓስፖርት ቁጥሮን እና ከፖሊስ የተፃፈ የማረጋገጫ ደብዳቤ (Police evidence letter) ፎቶ ይላኩልን። ▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂ 🔘ልብ ይበሉ በተመሳሳይ ቻናሎች ወይም አካውንቶች በሚደረጉት ስተቶች እኛ ተጠያቂ አደለንም አላማችን ጊዜያችሁን እና ብሮን ለመቆጠብ ታሳቢ ተደርጎ የተከፈተ ቻናል ሲሆን የ"online" አሞላል በተሻለ መልኩ ለማፍጠን እና የተቀላጠፈ ከማድረግ ባሻገር ለፓስፖርት ፈላጊዎች ሙሉ መረጃንም መስጠት ያካትታል። 🔘 የሚፈልጉት ነገር ካለ ከታች ባሉት ደስ ባሎት መጠየቅ እና service ማግኘት ይችላሉ። ☞❶ @onlineservice_Ethiopia ☞❷ @high_performance ☞❸ @activesevice ☞❹ @volunteerservice3 ☞❺ @Bini1088 ☞❻ @active_response ▦▁▁▂▂▂▂▂▂▂▂▁▁▁▦ ⚠️ሁሉንም መረጃ ለማግኘት(All information) 👇👇👇 ❖@EthiopianOnlinePASSPORT_bot ❗️our group 👇👇👇👇 🔸 @EthioTech_Group 🔸 @Online_Passport_Service 🔸 @tech_zone_Eth

photo content

photo content

📹ለሁላችሁም የሚሆን ሁላችሁም የምትጠቀሙበት ምርጥ እና ወሳኝ መረጃ ነገ ማታ 1 ሰአት ላይ በዩቱብ ቻናላችን ይጠብቁን!ቻናልችንን ለመቀላቀል ከታች ባለው ሊንክ ያገኙታል!! 👇👇👇👇👇👇👇�
📹ለሁላችሁም የሚሆን ሁላችሁም የምትጠቀሙበት ምርጥ እና ወሳኝ መረጃ ነገ ማታ 1 ሰአት ላይ በዩቱብ ቻናላችን ይጠብቁን!ቻናልችንን ለመቀላቀል ከታች ባለው ሊንክ ያገኙታል!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

📹ለሁላችሁም የሚሆን ሁላችሁም የምትጠቀሙበት ምርጥ እና ወሳኝ መረጃ ነገ ማታ 1 ሰአት ላይ በዩቱብ ቻናላችን ይጠብቁን!ቻናልችንን ለመቀላቀል ከታች ባለው ሊንክ ያገኙታል!! 👇👇👇👇👇👇👇�
📹ለሁላችሁም የሚሆን ሁላችሁም የምትጠቀሙበት ምርጥ እና ወሳኝ መረጃ ነገ ማታ 1 ሰአት ላይ በዩቱብ ቻናላችን ይጠብቁን!ቻናልችንን ለመቀላቀል ከታች ባለው ሊንክ ያገኙታል!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/c/MkTechZoneETH

📹ለሁላችሁም የሚሆን ሁላችሁም የምትጠቀሙበት ምርጥ እና ወሳኝ መረጃ ነገ ማታ 1 ሰአት ላይ በዩቱብ ቻናላችን ይጠብቁን!ቻናልችንን ለመቀላቀል ከታች ባለው ሊንክ ያገኙታል!! 👇👇👇👇👇👇👇�
📹ለሁላችሁም የሚሆን ሁላችሁም የምትጠቀሙበት ምርጥ እና ወሳኝ መረጃ ነገ ማታ 1 ሰአት ላይ በዩቱብ ቻናላችን ይጠብቁን!ቻናልችንን ለመቀላቀል ከታች ባለው ሊንክ ያገኙታል!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/c/MkTechZoneETH ይለቀቅ የምትሉ 300👍

📹ለሁላችሁም የሚሆን ሁላችሁም የምትጠቀሙበት ምርጥ እና ወሳኝ መረጃ ነገ ማታ 1 ሰአት ላይ በዩቱብ ቻናላችን ይጠብቁን!ቻናልችንን ለመቀላቀል ከታች ባለው ሊንክ ያገኙታል!! 👇👇👇👇👇👇👇�
📹ለሁላችሁም የሚሆን ሁላችሁም የምትጠቀሙበት ምርጥ እና ወሳኝ መረጃ ነገ ማታ 1 ሰአት ላይ በዩቱብ ቻናላችን ይጠብቁን!ቻናልችንን ለመቀላቀል ከታች ባለው ሊንክ ያገኙታል!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/c/MkTechZoneETH

ቪዲኦን ለመመልከትክአታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇https://youtu.be/xOZgxJXhg_I