uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

Відкрити в Telegram

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

Канал ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 11 983 підписників, посідаючи 17 269 місце в категорії Освіта та 2 838 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 11 983 підписників.

За останніми даними від 04 березня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -107, а за останні 24 години на 0, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 0%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає N/A% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 0 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 0 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 0.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
“ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH”

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 05 березня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Освіта.

11 983
Підписники
Немає даних24 години
-337 днів
-10730 днів
Архів дописів
NOD32 Antivirus V8 (64-bit) Size : 79MB

NOD32 Antivirus V8 (32-bit) Size : 70MB

Smart Security V8 (64-bit) Size : 76MB

Smart Security V8 (32-bit) Size : 66MB

ESET is an IT security company that offers anti-virus and firewall products such as ESET NOD32. It was founded in 1987. ESET is headquartered in Bratislava, Slovakia, and was awarded the recognition of the most successful Slovak company in 2008, 2009 and in 2010. It plays a significant role in overall Cybersecurity.

ESET (Smart Security & NOD32 Antivirus) 2015 V8 + Crack & Update
ESET (Smart Security & NOD32 Antivirus) 2015 V8 + Crack & Update

sticker.webp0.43 KB

​​💻የኮምፒውተር ኪቦርዳችን ላይ ከላይ የሚገኙትን (F1-F12) በተኖች ጥቅማቸውን ያውቁ ኖሯል? ▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂ ➢ካላወቃችሁ አትጨነቁ!! ዛሬ የተወሰነ ጥቅማቸውን እናሳያችኋለን፡፡ እነዚህን የኪይቦርድ በተኖች ከዚህ በፊት ድምፅ ለመጨመር እንዲሁም የብርሃን መጠን ለማስተካከል ተጥቀምውባቸው ይሆናል፡፡ ➢ነገር ግን ጥቅማቸው ከዚህ ከፍ ያለ ነው ሁሉም ኮምፒውተር በሚያስብል ሁኔታ እነዚህን በተኖች ይዞ ነው የሚመጣው፡፡ እና ምንም ማስተካከል ሳያስፈልግ መጠቀም እንችላለን። ይሁን እንጂ አንዳንድ ኮምፒውተሮች ላይ እነዚህን በተኖች ለመጠቀም FN የሚለውን በተን በቅድሚያ መንካት አለብን:: ❖ከF1 እስከ F12 ያሉትን በተኖች ጥቅም አንድ በአንድ ከስር ዘርዝረናል .... ☛ሼር በማድረግ ከራስዎ አልፈው ለሌሎችም ይትረፉ፡፡ ❒የ F1 ጥቅሞች ► ከ”Windows ቁልፍ (button) ጋር በጋራ ስንነካው help menuን ያመጣልናል፡፡ ► Excel እና Word በምንጠቀምበት ወቅት ከ Control ጋር በጋራ ስንነካው Hides or displays ribbon menu ያደርግልናል፡፡ ❒የ F2 ጥቅሞች ◕ Alt + Ctrl + F2 - opens Document Library in Microsoft Office ◕ Allows you to edit the selected folder or file name in Windows Explorer ❒የ F3 ጥቅሞች ► Opens search feature in Windows Explorer ► Shift + F3 - lets you change from lowercase to uppercase to all caps in Word ► Opens find feature in Firefox and Chrome ❒የ F4 ጥቅሞች ◕ Alt + F4 closes window ◕ Places the cursor in the address bar in Explorer ❒የ F5 ጥቅሞች ► Starts slideshow in Power Point ► Refreshes Internet browser pages ► Opens Find and Replace in Microsoft Office ❒የ F6 ጥቅሞች ◕ Goes to the next page in a split screen in Microsoft Word ◕ Ctrl + F6 lets you easily switch between Word documents ❒የ F7 ጥቅሞች ► Alt + F7 does a spelling and grammar check in Microsoft Word ► Shift + F7 open Thesaurus in Microsoft Word ❒የ F8 ጥቅሞች ◕ In Excel, enables extend mode for arrow keys ◕ Enables safe mode in Windows ❒የ F9 ጥቅሞች ► Ctrl + F9 inserts empty fields into Word ► Updates fields in Word ❒የ F10 ጥቅሞች ◕ Opens menu bar ◕ Ctrl + F10 maximizes window in Word ◕ Shift + F10 does the same thing as a right click ❒የ F11 ጥቅሞች ► Exits and enter full screen mode in browsers ► Shift + F11 adds a new spreadsheet in Excel ❒የ F12 ጥቅሞች ◕ Opens Save As in Word ◕ Shift + F12 saves Word document ◕ Ctrl + F12 opens Word document ❖ ውድ የ Tech-Zone ቤተሰቦች ድጋፋችሁን ቻናላችንን ሼር በማድረግ እንድትተባበሩን በትህትና እንጠይቃለን። ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈         🗣➹share &Join Us                  👇🏾👇🏾👇🏾 @Computer_Android_tricks        ━ ••• ━ •••

💻የኮምፒውተር #ኪቦርዳችን ላይ ከላይ የሚገኙትን (F1-F12) በተኖች ጥቅማቸው ምንድነው? ❖ከ F1-F12 በተኖች ጥቅም ሰፋ አድርገን እናቀርብላችኋለን። ❒▩⇒ #150 👍Like
💻የኮምፒውተር #ኪቦርዳችን ላይ ከላይ የሚገኙትን (F1-F12) በተኖች ጥቅማቸው ምንድነው? ❖ከ F1-F12 በተኖች ጥቅም ሰፋ አድርገን እናቀርብላችኋለን። ❒▩⇒ #150 👍Like

​​✅ የማይግሬን ራስ ምታትን ቀስቃሽ የሆኑ ምክንያቶች በጥቂቱ 〰〰〰〰〰〰〰 ❒ምግብ የቆዩ ምግቦች፤ ጨው የበዛባቸው ምግቦች እና የታሸጉ ምግቦችን መመገብ ለማይግሬን ራስ ምታት መቀስቀስ ምክንያት ናቸው፡፡ ምግብ ሳይመገቡ መቆየትም ማይግሬንን ሊያስነሳ ይችላል፡፡ ❒ መጠጥ የአልኮል መጠጥ መውሰድ ወይንም ካፌን የበዛባቸውን መጠጦችን መውሰድ የራስ ምታትን ሊቀሰቅስ ይችላል፡፡ ❒ ምግብ ማጣፈጪያዎች በታሸጉ ምግቦች ውስጥ የሚጨመሩ ምግብ ማጣፈጫዎች እና ምግቦች ሳይበላሹ እንዲቆዩ የሚያደርጉ ኬሚካሎች የማይግሬን ራስ ምታትን ይቀሰቅሳሉ፡፡ ❒ ጭንቀት በግል ሕይወት ወይንም በሥራ ምክንያት የሚፈጠር ጭንቀት የራስ ምታትን ይቀሰቅሳል፡፡ ❒እንቅልፍ ላይ የሚመጡ ለውጦች በቂ እንቅልፍ አለማግኘት ወይንም ከበቂ በላይ እንቅልፍ መተኛት የማይግሬን ራስ ምታትን ሊቀሰቅስ ይችላል፡፡ ❒ የአካባቢ ለውጥ በአካባቢያችን በሚፈጠር የአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት የማይግሬን ራስ ምታት ሊነሳ ይችላል፡፡ ከፍተኛ የሆነ ብርሃን፤ የሚጮህ ድምፅ ፤ያልተለመደ ሽታ (የሽቶ፤የቤት ቀለም) ሲጋራ እና የመሳሰሉት የማይግሬን ራስ ምታትን የቅሰቅሳሉ፡፡ ❖ ውድ Tech-Zone ቤተሰቦች መረጃው በማይግሬን ለሚሰቃዩትም እንዲደርሳቸው እባክዎ ሼር ማድረግዎን አይርሱ… 💚ከራስ ምታት የፀዳ ቀን ይሁንልዎ!! ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈         🗣➹share &Join Us                  👇🏾👇🏾👇🏾 @Computer_Android_tricks        ━ ••• ━ •••

✅ #የማይግሬን ራስ ምታትን ቀስቃሽ የሆኑ ምክንያቶች ምንድናቸው? ●▩⇒ #50like
✅ #የማይግሬን ራስ ምታትን ቀስቃሽ የሆኑ ምክንያቶች ምንድናቸው? ●▩⇒ #50like

sticker.webp0.52 KB

▩⇒ #ኢትዮ_ቴሌኮም በአጭር ጽሁፍ መልዕክት የተሰበሰበ #ከ74 ሚሊየን ብር በላይ ለሜቄዶንያ አስረከበ። ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ 🗣➹share &Join Us 👇🏾👇🏾👇🏾 @Computer_A
▩⇒ #ኢትዮ_ቴሌኮም በአጭር ጽሁፍ መልዕክት የተሰበሰበ #ከ74 ሚሊየን ብር በላይ ለሜቄዶንያ አስረከበ። ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈         🗣➹share &Join Us                  👇🏾👇🏾👇🏾 @Computer_Android_tricks        ━ ••• ━ •••

​​❖የቃል ፈተና ላይ የምንወድቅባቸው 23 ምክንያቶች ❶. የኢንተርቪው ሰዓት ሳይጀመር በጣም በጊዜ መገኘት (ድካም፣ የርሃብ ስሜት እና መሰልቸትን ስለሚፈጥር) ❷. ለስራው እክል ይሆናሉ ተብለው የሚታሰቡ መልሶችን አለመመለስ (ለምሳሌ፡-በየትኛውም ጊዜ እና ቦታ ተገኝታቹ እንደምትሰሩ መናገር የኖርባችዋል) ❸. CV (የሂወት ታሪካቹ) ላይ የፃፋቹትን መርሳት ❹. ስላላቹ ዕውቀት ወይም ስለምትችሉት ነገር መዋሸት (ሁል ጊዜ ኢንተርቪው የሚያደርጋቹ ሰው ስለምትመልሷቸው መልሶች በቂ እውቀት እንዳለው መቀበል አለብን) ❺. በቂ የአለባበስ ዝግጅት አለመኖር ❻. ጥሩ ያልሆነ የሰውነት ጠረን (ለምሳሌ፡- ሲጋራ ወይም አልኮል የምንጠቀም ከሆነ) ❼. ማራኪ ያልሆነ አቀራረብ (ለምሳሌ፡-የቃላት አጠቃቀም ወይም የሃሳብ እና የቃላት መቆራረጥ) ❽. ስለሚቀጠሩበት ድርጅት በቂ እውቀት ሳይዙ መገኘት ❾. የኢንተርቪው አገባቡ ጥሩ አለመሆን (ለምሳሌ፡-ከመጀመራችን በፊት ያልተጠየቅነውን መናገር ወይም የማያገባንን መናገር አግባብ አይደለም፡፡ ሰላምታ መመለስ ካልሆነም አስቀድሞ ሰላምታ መስጠጥ በቂ ነው) ❿. የኢንተርቪው ቦታ ላይ አርፍዶ መገኘት ⑪. ኢንተርቪው ቦታ ላይ የፀሀይ መነፅር፣ እስከርቭ፣ ኮፍያ እና ምክንያት በሌለው ሁኔታ ሻሽ አርጎ መገኘት ⑫. ሽቶ ማብዛት - ከመጠን በላይ ሽታ ያላቸውን ነገሮች ተቀብቶ መምጣት ⑬. ለኢንተርቪው አድራጊዎች ብዙ ሰዓት እንደጠበቃቹ ቅሬታ ማቅረብ ⑭. ወንበር ላይ ስትቀመጡ ብዙም ፍላጎት የሌለው ማስመሰል (‘’መጀነን’’) ወይም የተናደደ ሰው መምሰል እና ወንበርን መወርወር ወይም ማጋጨት ⑮. ማስቲካ ማኘክ ፣ እስክሪብቶ መብላት ወይም ከፀጉር ጋር መጫወት ⑯. ስለራስ ሚስጥር አሳልፎ መናገር ⑰. ያለንን ብቃት በደንብ ያለመግለፅ ወይም ለሚፈለገው ቦታ ምቹ ያልሆነ መልስ መመለስ ⑱. መልስ በምንመልስበት ጊዜ መሬት መሬቱን ወይም ጣሪያ ጣሪያውን ማየት (ሁል ጊዜ ኢንተርቪው አድራጊወን መመልከት አለብን) ⑲. ሰዓታችንን ደጋግመን ማየት ⑳. ከመጠን ያለፈ በራስ መተማመን 21. ኢንተርቪው አድራጊው የሚጠይቀንን ጥያቄ አለማዳመጥ 22. ከመጠን ያለፈ ድንጋጤ፣ ላብ እና መንቀጥቀጥ 23. የተጋነነ ደሞዝ ማቅረብ ......... ❏source ➸ STICEthiopia ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈         🗣➹share &Join Us                      👇🏾👇🏾👇🏾 ☄ @Computer_Android_tricks        ━ ••• ━ ••• ━━•••━━━

✍የቃል ፈተና ላይ የምንወድቅባቸው 23 ምክንያቶች!! ⇒ 100👍 like!!
✍የቃል ፈተና ላይ የምንወድቅባቸው 23 ምክንያቶች!! ⇒ 100👍 like!!

sticker.webp0.29 KB

​​📲የሞባይል ኢንተርኔትን በላፕቶፕ ላይ ለመጠቀም (በኬብልና ያለኬብል ለማገናኘት) ክቡራን የፔጃችን ታዳሚዎች… እንዴት አርገን ሞባይላችንን ከኮምፒውተር ጋር በማገናኘትና የሞባይላችንን የኢንተርኔት ዳታ ለኮምፒውተራችን መጠቀም እንደምንችል እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል፡፡ ❶. የሚከተሉትን steps ማዛነፍ አይፈቀድም ➢step ① የሞባይሎን ኢንተርኔት ዳታ ያብሩ ➢step ② ሞባይሎን ከኮምፒተሮ ጋር በUSB cable ያገናኙ ➢step ③ የሞባይሎን setting ይክፈቱ ➢step ④ more በሚለው ይግቡና ከሚመጣሎ አማራጭ tethering and portable hotspotን ይክፈቱና USB tethering የሚለውን on ያድርጉ ➢step ⑤ ወደ ኮምፒውተሮ በመመለስ የፈለጉትን browser (chrome, Firefox or opera) በመጠቀም በኮምፒተሮ ኢንተርኔት ማግኘት ይችላሉ ------- ❷. other method Internet sharing የሚል ሴቲንግ ያላቸው ሞባይሎች ያለ ኬብል መጠቀም ይችላሉ፡፡ •► መጀመሪያ ዳታ ማብራት •►ከዚያ ኢንተርኔት ሼሪንግ የሚለውን ኦን ማድረግ፤ ከዚያ ሄደው ላፕሮፕ ላይ ልክ እንደ ዋይ ፋይ የሞባይሎን ዳታ ያገኙታል፡፡ •► ኢንተርኔት ሼሪንግ የሚለው ሴቲንግ ውስጥ የተቀመጠውን የፓስዋርድ ቁጥር ላፕቶፑ ላይ ማስገባት •► ከዚያ መጠቀም መጀመር ⚠️ነገር ግን በሞባይል ከምታገኙት ኢንተርኔት ይህ ዋጋው ከፍ ይላል፡፡ የሞባይሎን ካርድ ቶሎ ነው የሚበላው፡፡ ⌘ሌላው ማወቅ ያለብዎ ሞባይሎን ነቅለው መልሰው ከኮምፒውተሮ ጋር ሲያገናኙ ከላይ የተጠቀሱትን steps እንደአዲስ መከተል ግድ ይላል በርግጥ ይህንን አጠቃቀም ምታውቁ እንደምትኖሩ አንጠራጠርም፡፡ ✅ ሼር መደረግ አለበት ሌሎች መንገዶችን በቀጣይ ዝግጅታችን ይዘን ለመቅረብ እንሞክራለን። ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈         🗣➹share &Join Us                   👇🏾👇🏾👇🏾 ☄@Computer_Android_tricks       

✅ ክቡራን የፔጃችን ታዳሚዎች… እንዴት አርገን ሞባይላችንን ከኮምፒውተር ጋር በማገናኘትና የሞባይላችንን #የኢንተርኔት_ዳታ ለኮምፒውተራችን መጠቀም እንችላለን 📌 👍 50like
✅ ክቡራን የፔጃችን ታዳሚዎች… እንዴት አርገን ሞባይላችንን ከኮምፒውተር ጋር በማገናኘትና የሞባይላችንን #የኢንተርኔት_ዳታ ለኮምፒውተራችን መጠቀም እንችላለን 📌 👍 50like

sticker.webp0.42 KB

​​✅ ለአንጎል ጎጂ የሆኑ 8 ልማዶች 1. ቁርስ አለመመገብ ቁርስ የማይመገቡ ከሆነ በሰውነትዎ ውስጥ የሚገኘውን የደም ስኳር መጠን ስለሚቀንስ ለአንጎል የሚደርሰውን የምግብ መጠን በማስተጓጎል ለጉዳት ይዳርገናል። 2.በህመም ወቅት በቂ እረፍት አለማድረግ ሰውነታችን በህመም ሲጠቃ በቂ እረፍት ማድረግ እና ከህመሙ ማገገም በአንጎል ላይ ተጨማሪ ጫና እንዳይኖር ይረዳል። 3. ሲጋራ ማጤስ ሲጋራ ማጤስ የሚያስከትለው ጉዳት ከፍተኛ እንደሆነ የሚታወቅ ነው። የልብ ህመም፣የሳምባ ካንሰር እና ስትሮክን ከማስከተል ባለፈ በአንጎል ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያስከትላል። 4.ከፍተኛ የስኳር መጠን ያላቸውን ምግቦች ማዘውተር ጥናቶች እንደሚያመለክቱት ጣፋጭነት ያላቸው ምግቦችና መጠጦች ማዘውተር ለአንጎል ጉዳት መንስኤ ናቸው። 5. የአየር ብክለት አንጎል ከየትኛውም የሰውነት ክፍሎቻችን በበለጠ ኦክስጂን ያስፈልገዋል። የምንተነፍሰው አየር የተበከለ ከሆነና ለአንጎል የሚደርሰው የኦክስጅን መጠን ከቀነሰ ጉዳት ያስከትላል። 6. የእንቅልፍ እጦት እንቅልፍ አንጎልን እረፍት እንዲያገኝ የምናደርግበት ሂደት ስለሆነ በቂ እንቅልፍ አለመውሰድ ለጉዳት ይዳርጋል። ለረጅም ጊዜ እንቅልፍ ማጣት የአንጎል ህዋሳት ሞትን ያፋጥናል፡፡ 7. የአልኮል መጠጥ ማብዛት በቀን የምንወስደው የአልኮል መጠጥ ከፍተኛ ከሆነ የአንጎል ህዋሶቻችንን ቀስ በቀስ ሊገድል ስለሚችል ከፍተኛ ጉዳት ያስከትላል። 8. የምግብ አይነቶችን አለመምረጥ ለጤና ተስማሚ የሆኑ ምግቦችን መመገብ ለአንጎል ጤናማነት ወሳኝ ነው። ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈         🗣➹share &Join Us                   👇🏾👇🏾👇🏾 ☄ @Computer_Android_tricks