uk
Feedback
ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

Відкрити в Telegram

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

Канал ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 11 983 підписників, посідаючи 17 269 місце в категорії Освіта та 2 838 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 11 983 підписників.

За останніми даними від 04 березня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -107, а за останні 24 години на 0, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 0%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає N/A% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 0 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 0 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 0.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 05 березня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Освіта.

11 983
Підписники
Немає даних24 години
-337 днів
-10730 день
Архів дописів
🔸በጥያቄያችሁ መሰረት ከስልካችን ላይ እንዲሁም ከሚሞሪ ካርድ እና ከፍለሻችን እንዴት አድርገን የጠፋብንን ፍይል መመለስ እንችላለን። ▪️✔ቪዶዎችን✔ፎቶዎችን✔ሚሴጅ✔ሙዚቃዎችን እና የምትፈልጉትን መመለስ ትችላላችሁ። https://youtu.be/33AWmVS403U

🔸iPhone iCloud የተቆለፉ 🔒ስልኮችን በቃላሉ እንዴት መክፈት እንችላለን? ⚠️ መስፈርት 200 like and 200 YouTube Subscribe

sticker.webp0.15 KB

❖ ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ ቤተሰቦች ቻናላችንን ከየት ሀገር ሆነው ነው የምትከታተሉን?
Anonymous voting

sticker.webp0.17 KB

📩✍ በትናንትናው ፕሮግራማችን አንድን ስልክ ሩት ማድረግ ማለት ምን ማለት ነው የሚለውን እና የሩት ጥቅም እና ጉዳትን ሰፋ አድርገን ለማየት ሞክረናል። ✅ ዛሬ ደግሞ እንዴት አድርገን ስልኮችን ሩት/Root ማድረግ እንችላለን ወደሚለው ጥያቄ ስንሄድ የተለያዩ መንገዶች ሲኖሩ ለዛሬው ቀላል የሚባለውን ሁለት የተለያዩ ዘዴዎችን እናያለን። 🔘 ሩት/Root ከማድረጋችን በፊት ማድረግ ያለብን ቅድመ ጥንቃቄ። 1⃣ ስልካችሁ ላይ ያለውን ማንኛውንም Data backup ማስቀመጥ አለብን። ▪️ይህ የሚጠቅመን ምናልባት ከጥንቃቄ ጉድለት ሩት እያደረግንው ያለው ስልክ ቢያቆም/fail ቢያደርግ ዳታ ሊጠፋብን ስለሚችል በቀላሉ የጠፋብንን ዳታ ለመመለስ /data recover/ ለማድረግ backup file እንድንወስድ ይመከራል። 2⃣ ባትሪያችሁን ከ50% በላይ ማድረግ መቻል አለባችሁ። ▪️ሩት እያደረጋችሁ ባጋጣሚ መብራት ቢጠፋ እና ስልካችሁን ከ50% ሳታደርጉ ከቀራችው ሊቋረጥ ስለሚችል ነው። 3⃣ ስልካችንን ሩት/Root ስናደርግ ግዴታ ፈጠን ያለ internet Connection ስለሚያስፈልግ ስልካችሁ balance መኖሩን ማረጋገጥ አለባችሁ። ▪️ Wi-Fi ብትጠቀሙ የተሻለ ነው። 🌐 ተጨማሪ ማብረሪያ ከፈለጋችሁ:- 🇪🇹▒▓⇨Click🔎 More Information!! ➖➖➖ 💥Method One💥 ➖➖➖ ✍ ይህ Method ቀለል ያለ መንገድ ሲሆን እዛው ስልካችንን እና ኢንተርኔት በመጠቀም ብቻ ሩት የምናደርግበት ዘዴ ነው። 🔘 በመጀመሪያ ከላይ የለቀቅንላችሁን Kingo Root for Android የሚለውን አፕሊኬሽን ዳውንሎድ አድርጉት። 🔸 በቀጥታም ከ Google ላይ ማውረድ ትችላላችሁ። 🇪🇹▒▓⇨Click 🔎 Download Kingoapp ✍ አፕሊኬሽኑን አውርደው ከጭረሱ ሩት የሚደረገው ስልኩ ላይ ይጫኑት ከዛ በኅላ የሞባይሉን ኢንተርኔት /Wi-Fi/ አብርተው የተጫነውን አፕሊኬሽን በመክፈት ሩት የሚለውን በተን ይጫኑ። 🔺ይህ አፕሊኬሽን በራሱ ሁሉን ነገር ሰርቶ ሲጨርስ ተሳክቷል/ Root Successfully / ብሎ ስልኩን እነደገና አጥፍቶ ያበራዋል ከዛ ስልኩ ላይ ሱፐር ዩዘር ወይንም ኪንግ ዩዘር የሚል አዲስ አፕሊኬሽን እናገኛለን ይህም ማለት ስልካችን በተሳካ ሁኔታ ሩት መሆኑን አረጋገጥን ማለት ነው። ➖➖➖💥Method Two💥➖➖➖ ✏️ ከላይ ያሳየናችሁ method one በጣም ቀላሉ ዘዴ ነው። ✍ ሁለተኛው ዘዴ ኮምፒውተራችንን በመጠቀም ሩት የማድረጊያ method ነው። 1⃣ ኪንጎ ሩት (kingo root)የተባለ ሶፍትዌር በመጀመያ መጫን ይኖርብናል። ሶፍትዌሩን ከላይ ለቀንላችኋል ወይም ደግሞ ከ Google ለማውረድ:- 🇪🇹▒▓⇨Click🕹 Download Kingoapp 2⃣ በመቀጠል ሶፍትዌሩን ኮምፒውተራችን ላይ ጭነን ከኢንተርኔት ጋር ማገናኘት አለብን ይህን ስንጨርስ 3⃣ ስልካችንን እንከፍትና ሴቲንግ ውስጥ በመግባት Developer options የሚለውን ሜኑ በመክፈት USB debugging የሚለዉን enable እናደርጋለን። ✏️ ይህን ለማድረግ የሚከተለዉን ስቴፕ ይከተሉ! 👉🏿 android 4.0 ወይም 4.1 ከሆነ setting > developer option >USB debugging 👉🏿 android 4.2 ከሆነ setting > about phone > developer option> USB debugging 👉🏿 android 4.3 እና ከዛ በላይ ከሆነ developer option የሚለው ሜኑ አይኖርም ስለዚህ:- 🔻ወደ setting > about phone በመሄድ build number የሚለውን(tap it 7 times ) 7 ጊዜ በመንካት developer option የሚለውን ሜኑ እናመጣለን ከዛ እሱን ከላይ እንዳየነው በመንካት usb debugging የሚለውን ቦታ እንነካለን። እዚጋ ስልኩ ማስጠንቀቂያ ቢጤ ስለሚሰጠን ok ወይንም yes ብለን እንፈቅድለታለን። 4⃣ ስልካችንን ከኮምፒውተሩ ጋር በ usb ገመድ እናገናኝና kingo root የሚለውን ፕሮግራም እንከፍታለን። ✏️በዚህ ጊዜ ፕሮግራሙ ከስልኩ ጋር እንዲገናኝ ልፍቀድ አልፍቀድ ብሎ ስልካችን ሲጠይቅ ፍቀድ እንላለን። ፍቃዱን ሲያገኝ kingo root ስራውን ይጀምራል ማለት ነው። ⏰ እንደ ኢንተርኔታችን ፍጥነት ከ5-20 ደቂቃ ይፈጃል። ከዛ ሲጨርስ 100% success ብሎ ስልካችን እንደ አዲስ ይበራና super user ወይንም King user የሚል አዲስ አፕሊኬሽን ስልካችን ላይ ከች ይላል ይህ ማለት ስልካችንን በተሳካ ሁኔታ ሩት አደረግን ማለት ነው። 🌐 ያልገባችሁ ነገር ካለ ለተጨማሪ ጥያቄ Youtube ላይ subscribe ያድርጉ- 🇪🇹▒▓⇨Click 🔎Question!! 📢: 👉🏾ጠቃሚ የሆኑ ነገሮች ቶሎ ቶሎ እንዲለቀቅሎት ከናንተ የሚጠበቀው የ"Youtube ቻናላችንን 📌Subscribe እና 📌Share በማድረግ የበለጠ እንድንሰራ Moral ሁኑን! ▪️የ "video Tutorial" ከፈለጉ 🔸ይሄን ይጫኑ ▓⇨Subscribe 💡 ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው።💡 ✅ Subscribe Us On youtube Channel 👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC41VxoyfSBqLHZn2rYaaucg

sticker.webp0.04 KB

🔸 King Root.EXE 🔸 For Computer

🔸 Kingo Root.Apk 🔸 For android

📌 ያሎትን ጥያቄ በዚህ አድርሱን ☟ @Tech_Zone_admin_Bot

sticker.webp0.10 KB

💌 ሰላም ሰላም ውድ እና የተከበራችሁ የ"𝐓𝐞𝐜𝐡🌍𝐙𝐨𝐧𝐞ᴱᵗʰ" ቻናል ተከታታዮች የዛሬው ፕሮግራማችን ቃል በገባንላችሁ መሰረት የሚከተሉትን ሶስት (3) ጠቃሚ ትምህርቶችን እናያለን። 🔳1.☞ አንድን ስልክ ሩት/Root ማድረግ ማለት ምን ማለት ነው? 🔳2.☞ የሩት (Root) ጥቅም እና ጉዳት ምንድነው? 🔳3.☞ እንዴት አድርገን በቀላሉ ስልኮችን ሩት ማድረግ እንችላለን? 🔳 1.☞ አንድን ስልክ ሩት/Root ማድረግ ማለት ምን ማለት ነው? ✍ ውድ የቻናላችን ተከታታዮች አንድን ስልክ ሩት ማድረግ ማለት ያን device ከካምፓኒው ቁጥጥር ነፃ ማድረግ ማለት ነው። ✍ ወይም ደግሞ በስልካችን ላይ ሙሉ ባለቤት እንደመሆን ማለት ነው ይህንንም ስንል የስልካችንን ኦፕሬቲንግ ሲስተም መሥራት እየቻለ ሊሰራቸው የማይችሉ ሩት አክሰስ የሚጠይቁ ነገሮችን መጠቀም ያስችለናል ። ✍ በሌላ አገላለፅ ደግሞ ሩት የሆነን ስልክ ልክ አንድ ኮምፒተር ላይ ያለ አድሚን ዩዘር ማለት ሲሆን ሩት ያልሆነ ስልክ ደግሞ ሊሚት ወይም ገስት ዩዘር እንደማለት ነው። 🔳 2. ☞የሩት (Root) ጥቅም እና ጉዳት ምንድነው? ✍ Google እንደሚያስረዳን ስልካችንን ሩት/Root ስናደርግ የምናገኘው ጥቅም እጅግ በጣም ብዙ እንሰሆን ነው ነገር ግን ለዛሬ ለእናንት ይጠቅማሉ ብለን ያሰብናቸውን ዋና ዋናዎቹን የተወሰኑትን አቅርበንላችኋል። ❇️ መሰረታዊ የሚባሉት ጥቅሞች። 1⃣ አንድን ስልክ Root ስናደርግ ስልኩን የሰራው Company ለእኛ ከሰጠን ማንኛዉም የአጠቃቀም ገደብ አልፈን ስልኩን እንደፈለግን መጠቀም እንችላለን። 2⃣ ስልካችን ላይ የፈለግነውን ኦፕሬቲንግ ሲስተም፣ ሮም፣ ሪከቨሪ መጫን እና ካምፓኒው እንዲጫኑ የማይፈቅዳቸውን Apps መጫንና የሚሰጠውን ጥቅም በአግባቡ Access ማድረግ እንችላለን ። 3⃣ የሥልካችን ፍጥነት እንዲሁም የባትሪያችን እድሜ በፊት ከነበረው በተለየ ሁኔታ እንድንጨምር ያስችለናል። 4⃣ አንድ አንድ ዌብሳይቶች ስንከፍት የሚመጡትን ተደጋጋሚ እና የማንፈልገውን ማስታወቂያዎች መከልከል እንችላለን። 5⃣ ስልኩን ስንገዛው ተጭነው የሚመጡትን ሲስተም አፖች ከዚህም በተጨማሪ ከስልካችን ላይ አልጠፋም ያሉ አፕሊኬሽኖችን ማስወገድ እንዲሁም እንዳይሰሩ ማገድ እንችላለን። 6⃣ ስልካችሁን Root ስታረጉ ማንኛውንም የ Android system modify ማረግ ትችላላችው:- ➘➘ይሄን ES file explorer ን በመጫን system ሙን modify ማድረግ ይችላሉ። 7⃣ WiFi ን በስልካችን hack ማረግ እንችላለን። እንደምታውቁት አብዛኛው እንደ wifi hacking app ስልካችን Root መደረግ ስለሚፈልጉ አይሰሩም root ካረግን ይሰራሉ። በተጨማሪም የሌሎችን wifi connection disable በተመሳሳይ wifi ማረግና hack ማረግ ይቻላል። ➘➘ Download WiFi kill. 8⃣ ሌላው Bloat Ware ን ከሰልካችን Remove ማረግ እንችላለን bloat ware ምንላቸው ስልክ ውስጥ የሚገኙ ልናጠፈቸው የማንችል app ሲሆኑ ነግር ግን Root ካረግን remove ማረግ እንችላለን። ➘➘Download no bloat from google play. 9⃣ በጣም ለምሳሌ Linux os ን በ android ስልካችን ላይ run እንድናደርግ ያስችለናል። ➘➘install back track and Linux 🔟 እንደዚውም የ android phone ኣችንን processing speed መጨመር:- android ሰልካችን 1.2 GHz processor አስከ 1.5 GHz processor ማሳደግ እንችላለን። ❇️ የሩት (Root) ጉዳት ምንድነው❓ ⚫️ ስልኩን ከሰራው ካምፓኒ ነፃ እስካደረግነው ድረስ ስለስልኩ Security ማስተማመኛ የለንም ይህ ማለት:- 🔻 ስልኩ በቫይረስ የመጠቃት እድሉ የሰፋ ነው። 🔻ስልኩ የሰራው ካምፓኒ በስልኩ ላይም ሆነ በስልኩ ባለቤት ጉዳት ቢደርስብህ/ሽ ምንም አይነት ዋስትና አይወስድም። ⚫️ ስልክዎት በተለይ ሀይኮፒ/ Fake ስልክ ከሆነ ከጥቅሙ ጉዳቱ ስለሚያመዝን ሩት ባያደርጉ ይመረጣል። ⚠️ማስጠንቀቂያ 🔘 ከዚህ በላይ የለቀቅንውን ሙሉ ማብራሪያ ሳያነቡ ወይም ደግሞ ግንዛቤው ሳይኖረን ሩት ማድረግ ብንሞክረው ስልካችንን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ሊዘበራረቅ ይችላል። 🔗 ስለዚህ በጥንቃቄ መደረግ አለበት!!🔗 ✅ ይህ ግንዛቤው እና እውቀቱ ካላችሁ እንዴት አድርገን በቀላሉ ስልኮችን Root ማድረግ እንችላለን የሚለውን ነገ ቀለል ባለ መልኩ ይዘንላችሁ እንቀርባለን። 📢: 👉🏾ጠቃሚ የሆኑ ነገሮች ቶሎ ቶሎ እንዲለቀቅሎት ከናንተ የሚጠበቀው የ"Youtube ቻናላችንን 📌Subscribe እና 📌Share በማድረግ የበለጠ እንድንሰራ Moral ሁኑን! ▪️የ "video Tutorial" ከፈለጉ 🔸ይሄን ይጫኑ ▓⇨Subscribe 💡 ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው።💡 ✅ Subscribe Us On youtube Channel 👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC41VxoyfSBqLHZn2rYaaucg

.reopen the chat screen.webp0.55 KB

🔸የትኛውንም printer Resseter unlimited ከፈለጋችሁ i will be send for you. 📥 @Tech_Zone_admin_Bot

✳️ የቴክኖሎጂ እውነታዎች ◽️ ዛሬ ከ3.8 ቢሊዮን በላይ ሰዎች Internet ይጠቀማሉ ይህም ከዓለም ህዝብ 40 በመቶው ነው። ◽️ በየ57 ደቂቃው ከ570 በላይ አዳዲስ Websites ይፈጠራሉ። ◽️ በየቀኑ ከ3.5 ቢሊዮን በላይ Google Search ይደረጋል። ◽️ በ2020 ቪዲዮ ከሁሉም ከInternet ትራፊክ 80% ያህሉን ይይዛል። ◽️ 40,000 የTweeter ትዊቶች በደቂቃ ይላካሉ በቀን 500 ሚሊዮን ትዊቶች ማለት ነው። ◽️ በAmerica ከሚደረጉ ከ7 ፍቺዎች መካከል ለአንዱ ፌስቡክ ተጠያቂ ነው። ◽️ በ2020 ከ8.2 ቢሊዮን በላይ መረጃዎች ተሰርቀዋል ወይም Hack ተደርገዋል። ◽️ የመጀመሪያው ኮምፒዩተር ወደ 2.5 ሜትር የሚጠጋ ቁመት ያለው ሲሆን ክብደቱ ወደ 30,000 ኪ.ግ. ይመዝናል። ◽️ NASA ውስጥ የInternet ፍጥነት በሰከንድ 90GB ነው። ◽️ በዓለም ትልቁ ሃርድ ድራይቭ 60TB SSD ነው። ◽️ Bluetooth ኖርዌይን እና ዴንማርክን አንድ ባደረገው ሃራልድ ብሉቱዝ በተባለ ንጉስ ተሰየመ ነው። ◽️ የጉግል መሥራቾች እ.ኤ.አ. በ1999 ጉግል ን በ1 ሚሊዮን ዶላር ለመሸጥ ፈቃደኞች ቢሆኑም Excite ግን አልተቀበላቸውም። ጉግል አሁን 527 ቢሊዮን ዶላር ዋጋ አለው። ©Habeshatech ✅ Subscribe Us On youtube Channel 👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC41VxoyfSBqLHZn2rYaaucg

sticker.webp0.08 KB

#አንድ_ስልክዎ_እንደተጠለፈ_የሚያሳዩ_ሰባት_ምልክቶች ➲ ስልክዎ እንደተጠለፈ የሚያሳዩ ሰባት ምልክቶች👇🏻 1. #የስልክዎ ፍጥነት ከቀነሰ #ተንቀሳቃሽ ስልክዎ ከሌላው ጊዜ በተለየ ትዕዛዞችን ለማከናወን ረዘም ያለ ጊዜ የሚፈጅ ከሆነ፤ ባዕድ ሶፍትዌሮች #(ማልዌር) እያስቸገሩት ነው ማለት ነው። እነዚህ #ማልዌር የተባሉት ቫይረሶች ዋነኛ ሥራቸው የስልክዎን አጠቃላይ እንቅስቃሴ ማዘግየት ሊሆን ስለሚችል፤ በአፋጣኝ #ማስወገድ ተገቢ ነው። 2. #ስልክዎ በጣም የሚግል ከሆነ #ስልክዎት ከተለመደው ከፍ ባለ ሁኔታ #የሚግል ከሆነ፤ ችግር አለ ማለት ነው። በፍጥነት #እርምጃ ይውሰዱ አልያም #ባለሙያ ያማክሩ። 3. #የስልክዎ የባትሪ ኃይል ቶሎ የሚያልቅ ከሆነ #ስልክዎ ከፍተኛ #ሙቀት አለው ማለት ደግሞ #የባትሪው ኃይል ቶሎ ቶሎ ያልቃል ማለት ነው። #ምናልባት ስልክዎ አዳዲስ መተግበሪያዎችንና #ሶፍትዌሮችን ለማደስ በሚሞክርበት ወቅት የባትሪውን ኃይል #ሊጨርስ ይችላል። ነገር ግን ምክንያቱ #ይህ ካልሆነ ስልክዎ #ተጠልፎ ሊሆን እንደሚችል ማሰብ አለብዎ። 4. #ወደ ማያውቁት ሰው መልዕክት ከተላከ ወይም ከማያውቁት ሰው መልዕክት ከደረስዎ #ብዙ ጊዜ እርስዎ የማያውቋቸው #መልእክቶች የሚላኩት በዋትሳፕና በመሳሰሉ #መተግበሪያዎች በኩል ሲሆን፤ የሚላከው ደግሞ ወደ ጓደኛዎት አልያም ወደ #የማያውቁት ሰው ሊሆን ይችላል። ወደ እርስዎ የሚላኩ #መልዕክቶች ደግሞ ብዙ ጊዜ #ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ የሚሉ ማሳሰቢያዎች ይበዟቸዋል። 5. #ከበይነ መረብ የሚመጡ ድንገተኛ መልዕክቶች ስልክዎን በመጠቀም በይነ መረብን #(ኢንትርኔት) በሚያስሱበት ወቅት #ወደ ሌላ ድረ-ገጽ #የሚያሸጋግሩ መልዕክቶች በተደጋጋሚ የሚመጡ ከሆነ #የስልክዎ መጠለፍ ነገር እውን ሊሆን ይችላል። #መልዕክቱን ሲጫኑ በአንድ ጊዜ ወደ #ሁለትና ሦስት የድህ-ረገጾች አድራሻዎች የሚመራዎ ከሆነ በፍጥነት ይውጡ።mamila_app 6. #አጠራጣሪ መተግበሪያዎችና ገንዘብ ነክ ጥያቄዎች አንዳንድ ጊዜ እርስዎ #ያልገዙት ወይም ከበይነ መረብ #ያላወረዱት መተግበሪያ ስልክዎት ላይ ሊመለከቱ ይችላሉ። ምናልባትም #የሞባይል ዳታ እና የጽሁፍ መልዕክት ላይ የዋጋ #ጭማሪም ሊያስተውሉ ይችላሉ። የክሬዲት ካርድና የሞባይል ገንዘብ ማንቀሳቀሻ መንገዶችን የሚጠቀሙ ከሆነ ይህ ሁኔታ #ለጠላፊዎች ምቹ አጋጣሚ ሊፈጥርላቸው ይችላልና ይጠንቀቁ። #ስለዚህ የይለፍ ቃሎችንና #የግል መረጃዎችን ስልክዎት ላይ ባያስቀምጡ ይመረጣል፤ አልያም #በጠላፊዎች እንዳይገኝ ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል። 7. #ያልተለመዱ ድምጾች #የድምጽ ጥሪ በሚያደርጉበት ወቅት ያልተለመዱና ከዚህ በፊት ያልነበሩ ድምጾች #የሚሰማዎት ከሆን ምናልባት ስልክዎ #የጠላፊዎች ሰላባ ሆኖ ሊሆን ይችላል። ይባስ ብሎም የስልክ ጥሪዎችዎ #እየተቀዱም ሊሆን ይችላል። 🏷 #መፍትሄዎች ▫️የስልክ #ማጽጃዎችን ከታማኝ ምንጭ ማግኘት ▫️እርስዎ #የማያውቋቸውን #መተግበሪያዎች ከስልክዎ ማጥፋት ▫️ብዙ ሰው የሚጠቀማቸው #ነጻ የኢንተርኔት #አገልግሎቶችን አለመጠቀም ▫️ስልክዎን #በቀላሉ ሊታወቅ በማይችል #የይለፍ ቃል መዝጋት ▫️ከማይታወቁ #ምንጮች #መተግበሪያዎችን አለመጫን ▫️ስልክዎና በስልክዎ ላይ ያሉ #መተግበሪያዎችን ቶሎ ቶሎ #ማሳደስ (update) ▫️#የስልክ ክፍያዎንና #የዳታ አጠቃቀምዎን #ይቆጣጠሩ። ‼️እስካሁን የተማማርናቸውን ትምህርቶች እንዲሁም የተለያዩ መረጃዎችን በVideo ለማግኘት የ"youtube" ቻናላችንን Subscribe አድርጉ። 🔸Subscribe ያላደረገ video ሊደርሰው ወይም መከታተል አይችልም። ✅ Subscribe Us On youtube Channel 👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC41VxoyfSBqLHZn2rYaaucg

#ይህ_ነገር 😳 📌 ጀሪካን የሚያህል ሰው ሠራሽ ልብ ይዛ የምትዞረው የ3 ልጆች እናት በዚህ ፎቶ ላይ የምታዩዋት ባለ ፈገግታዋ ሴት፤ #ሰልዋ_ሑሴን ትባላለች፡፡ እንግሊዝ ዉስጥ ነው የምትኖረው ያለ
#ይህ_ነገር 😳 📌 ጀሪካን የሚያህል ሰው ሠራሽ ልብ ይዛ የምትዞረው የ3 ልጆች እናት በዚህ ፎቶ ላይ የምታዩዋት ባለ ፈገግታዋ ሴት፤ #ሰልዋ_ሑሴን ትባላለች፡፡ እንግሊዝ ዉስጥ ነው የምትኖረው ያለ ልብ የምትኖረው በዓለም ላይ ሁለተኛዋ ሴት ናት:: #ልቧን ያሳጣትን ከባድ የቀዶ ጥገና ሕክምና ካደረገች በኋላ ሕይወቷ ሙሉ በሙሉ ተቀይሮ ➡️ ይኸው ጀሪካን የሚያህል ሰው ሠራሽ ልብ ከነምናምኑ በጀርባዋ ተሸክማ ትዞራለች፡፡ የእንግሊዙ ደይሊ ሜል ጋዜጣ እንደዘገበው ሰልዋ 39 ዓመቷ ሲሆን ሁለት #ልጆችም አላት፡፡ በብሪታኒያ በዚህ መልኩ የምትኖር ብቸኛዋ ሴት ናት፡፡ #በጀርባዋ ላይ ያለው ቦርሳ ዉስጥ 6.8 ኪግ የሚመዝን ባትሪ አለ፡፡ ልቧን ያንቀሳቅሳል፡፡ ደሟ ሰዉነቷ ዉስጥ ተሠራጭቶ ደረቷ ዉስጥ ካለው ልብ መሰል ፕላስቲክ ጋር ተገናኝቶ ይሄድ ይመጣ ዘንድ ያግዛል፡፡ ፈጣሪ ሙሉ ጤነኛ ስላደረገን ሁሌ ጥዋት ስትነሱ ማመስገን አትርሱ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 📌እስኪ የGmail አካውንት ያላችሁ 2 ደቂቃ የማይፈጅ Task ልስጣችሁ እዚህ ላይ ገብታችሁ የ "Tech zone" የYoutube ቻናል Subscribe አድርጉ 📌Subscribe Us on YouTube 📌 - https://www.youtube.com/channel/UC41VxoyfSBqLHZn2rYaaucg 🔸አያስከፍልም #እናንተን ምንም አይጎዳችሁም ለኔ ግን ለምለቃቸው ትምህርቶች ሞራል ይሆነኛል ስለዚህ ይህን ያነበባችሁ Subscribe አድርጉልኝ🙏 ስለትብብራችሁ አመሰግናለሁ🙏

📌የትኛውንም ዊንዶ እና Office እንዴት activate ማድረግ እንችላለን? ▪️How to Activate All windows and Microsoft Office 👇 https://youtu.be/y0suqJ-mBp8

sticker.webp0.09 KB

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  - Статистика та аналітика Telegram каналу @computer_android_tricks