uk
Feedback
ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

Відкрити в Telegram

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

Канал ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 11 983 підписників, посідаючи 17 269 місце в категорії Освіта та 2 838 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 11 983 підписників.

За останніми даними від 04 березня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -107, а за останні 24 години на 0, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 0%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає N/A% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 0 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 0 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 0.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 05 березня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Освіта.

11 983
Підписники
Немає даних24 години
-337 днів
-10730 день
Архів дописів
✅በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሰረት #YouTube ቻናል ከፍተን የናንተን መምጣት እየተጠባበቅን ነው። #Subscribe ላደረጋችሁ ያለው ጥቅም ⬇️⬇️⬇️ 1. እዚ ለመፃፍ የማይመቹ #ጥያቄዎቻችሁን በቪድዩ📹 እንመልስላችኋለን። 2. አዳዲስ #የቴክኖሎጂ ውጤቶች ይቀርቡበታል። 👍 3. በሀገራችን አሉ የተባሉ የቴክኖሎጂ ሰዎች ልምዳቸውን ለናንተ ያካፍላሉ። 👨‍💻👩‍💻 4. Wifi hacking, Facebook hacking, ROOT አልሆኑም ያሉ ስልኮችን እንዴት #ሩት እንደምታደርጉ እናሳያለን። ⚠️Subscribe ስታደርጉ የምንለቃቸው ፕሮግራሞች ወዲያው ይደርሷችኋል። ⚠️ ቴክኖሎጂን ከ"ሀ" ለምትጀምሩ ሰዎች በቀላሉ ብዙ ነገር አውቃችሁ ከሌላው በላይ ትሆናላችሁ። ⚠️መሰረታዊ ነገር ለምታውቁም በደንብ ይረዳችኋል። ⚠️በተጨማሪም ይበልጥ እንድንሰራ ድጋፍ ትሆኑናላችሁ። ⚠️⚠️ሌላው እንድታውቁልን የምንፈልገው ነገር #YouTube እንደምንፈራው ብዙ ብር አይበላም❌ ካላመናችሁን ትንሽ የገንዘብ መጠን ስልካችሁ📱 ውስጥ ባለበት ሰአት ከፍታችሁ ሞክሩት።👍👍 ሊንካችን 👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC41VxoyfSBqLHZn2rYaaucg

📌ውድ የቻናላችን ተከታታዮች መረጃዎችን በ "video" መከታተል ለምትፈልጉ የ youtube ቻናላችንን ከታች ባለው ሊንክ ገብታችው Subscribe በማድረግ መከታተል ትችላላችሁ። TECH ZONE TUBE - YouTube https://www.youtube.com/channel/UC41VxoyfSBqLHZn2rYaaucg

Size: 3.29MB 📌Social media አልሰራ ላላችሁ ይህን vpn ተጠቀሙ።

sticker.webp0.08 KB

💢ኮምፒተራችንን ከጥቃት ለመከላከል አንቲቫይረስ እንደምንጠቀመው ሁሉ ለኢንተርኔት ደህንነታችንስ ምን እንጠቀማለን❓ 🔊ዛሬ ስለ #VPN በጥቂቱ እናወራለን፡፡ #VPN (Virtual private netowrk) የተለያዩ የግልና የጋራ ኔትወርኮችን (እንደ wifi hotspot ና ኢንተርኔት) ያሉ ኔትወርኮችን ደህንነታቸውን የተጠበቀ ለማድረግ ይረዳል፡፡ ይህም የኢንተርኔት ማንነታችንን ከጠላፊዎች (hackers) 👨‍💻 የተጠበቀ ☑️ ያደርገዋል፡፡ #VPN አገልግሎት ለመስጠት በዋነኝነት የሚከተሉት ክፍሎች ሊኖሩት ይገባል፡፡ 🔘VPN server ፡- በ #vpn ባለቤቱ የሚዘጋጁ በተለያዩ ሀገራት ና ከተሞች የሚገኝ ሰርቨር 🔘 vpn protocol፡- መተላለፊያውን (tunnel) ለመፍጠር 🔘 Encryption፡- አየር ላይ ያለን መረጃ ሚስጥራዊ ለማድረግ ይህም ጥሩ protocol በመጠቀም አስተማማኝ የሆነ መተላለፊያ በመፍጠር የተጠቃሚውን ግንኙነት አመስጥሮ (encrypt) ደህንነቱን ያስጠብቃል፡፡ ❌❌ እንዴት ይሰራል❓ ❌❌ ⚪️ vpn የራሱ የሆነ የሰርቨር ቦታዎች (locations like uk,sweden france and usa...) ስለዚህ የተጠቃሚውን IP በመቀየር (በመደበቅ) ሰርቨሩ ሌላ #IP ያዘጋጅለታል፡፡ ⚪️እናም እናንተ #ኢትዮጵያ ሁናችሁ vpn ሰርቨሩ በሰጣችሁ IP አማካኝነት UK ወይም france ሁናችሁ እየተጠቀማችሁ እንደሆነ የሚያስችል ቴክኖሎጂ ነው፡፡ ⚪️እንዲሁም የሆነ ዌብሳይት እየጎበኛችሁ ቢሆን በእናንተ አዲስ IP ና በሳይቱ መካከል መተላለፊያ (tunnel) በመፍጠር መረጃዎች በመተላለፊው አንዲጓጓዙ ና ሚስጢራዊ እንዲሆኑ ያደርጋል፡፡ ⚫️ Generally #VPN can👇👇👇 👉 avoid your orginal IP and replace with anonymous IP 👉 encrypts your data avoid censorship and georestriction 👉 access websites and apps from anywhere at any time 📝 ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!! 📢: @Computer_Android_tricks ╚═════📌Share📌════╝

👇 #VPN_ምንድነው_? ☝️ 🔗 VPN ግንኙነትዎን በአገልጋይ (በሰርቨር) በኩል በማዛወር እና በመስመር ላይ እያንዳንዱን እርምጃዎችዎን በመደበቅ ደህንነቱ በተጠበቀ መልኩ ድሩን (web) እንዲደርሱበት የሚያስችል አገልግሎት ነው። 🔗 VPN ምህፃረ ቃል ነው፤ቃሉ Virtual Private Network ማለት ነው። 🔗 VPN ያስፈልገኛል ? እያንዳንዱ አገልግሎት ሰጪ በተጠቃሚዎች ጥያቄ መሠረት የተጠቃሚ እንቅስቃሴ ማስታወሻዎችን መስጠት ይችላል። የእርስዎ የበይነመረብ ኩባንያ በመስመር ላይ ያደረጉትን ሁሉንም እንቅስቃሴ ይመዘግባል። ይህ አገልግሎት አቅራቢው ለሚያደርጋቸው ድርጊቶች ማንኛውንም ኃላፊነት እንዲወገድ ይረዳል። ብዙውን ጊዜ መረጃዎን ለመጠበቅ እና ነጻነት ለማግኘት የሚያስፈልጉዎት ብዙ ሁኔታዎች አሉ። ለምሳሌ :- 1. የvpnን አገልግሎት በምሥጢር የተደራጀ ኩባንያ መረጃን ለመላክ ነው። ይህ ሚስጥራዊ መረጃ ከመታወቂያው ለመጠበቅ ያግዛል. 2. በጂኦግራፊያዊ አካባቢ የሚጣለውን አገልግሎት ማለፍ ካለብዎት. የVPN አገልግሎቱ የአውታሩን አድራሻ ካሉበት አገር ወደሌላ አገር በመተካት ይህን እገዳ ለማለፍ ይረዳል። 3. ከሚጎበኙ ጣቢያዎች ደብቅ. እያንዳንዱ ሰው በኢንተርኔት ተግባራቸውን ለማካፈል አይፈቅድም። ስለሆነም vpnን በመጠቀም ጉብኝታቸውን ይከላከላሉ። ❖@Computer_Android_tricks

🎲Fast VPN – Secure Hotspot VPN & Unblock Websites & Social Media | Unlimited Paid ✅@Computer_Android_tricks

photo content

ቴሌግራምን ያለ vpn መጠቀም ይቻላል። Try one of the following links to use Telegram without VPN. Choose one then press the Enable button. https://t.me/socks?server=95.110.227.204&port=23468 https://t.me/socks?server=95.110.227.204&port=18718 https://t.me/socks?server=95.110.227.204&port=50474 https://t.me/socks?server=95.110.227.204&port=49860 https://t.me/socks?server=95.110.227.204&port=42931 Enjoy Telegram without VPN🎉🎉🎉🎉🎉🎩🎩🎩🎩🎩🎩🎩🎩 መልካም ቀን.... ሼር እናድርጋት Join 👉 @computer_android_tricks

🔸ቴሌግራም በWifi ብቻ ለሚሰራላችሁ በዳታ ላሽገራችሁ ከታች ያለውን link በመንካት vpn መጠቀም ትችላላችሁ። 👇👇 https://t.me/proxy?server=yjc.ir.khabar.farsnews.ir.bmi-shaparak-ir.gq.&port=3128&secret=dd8a688e49b2cad1299445f0c23a6a581d

📌የተኛውንም Epson/Canon Printer Resseter የሚፈልግ 👇 @Tech_Zone_admin_Bot

✏️✏️አሰላ እና አከባቢዋ ለምትኖሩ 👇 https://t.me/joinchat/AAAAAFWoH0Ht89osWMfsPg

#አሁን_በደረሰን_ዜና ❗️ #በመጨረሻም ስለ ግብፅ የሳይበር ጥቃት ከመንግስት ምላሽ አግኝተናል እንደሚከተለው እናቀርባለን ❗️ #ጥቃቱን_አክሽፈነዋል ❗️ በኢትዮጵያ ኢኮኖሚያዊ፣ ስነ ልቦናዊ እና ፖለቲካዊ ጫና ለመፍጠር የተቃጡ የሳይበር ጥቃቶችን ማክሸፉን #ኢመደኤ አስታወቀ❗️ ⚡️የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ (ኢመደኤ) ሰኔ 10፣ 12 ፣ 13 እና 14/2012 ዓ.ም መቀመጫቸዉን ግብጽ ያደረጉ የሳይበር ወንጀለኞች በኢትዮጵያ የኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጫና ለመፍጠር የተቃጡ የሳይበር ጥቃቶችን ማክሸፉን አስታውቋል። ⚡️የሳይበር ጥቃት ሙከራው የተቃጣው ሳይበር ሆሩስ ግሩፕ (Cyber_Horus Group)፣ አኑቢስ ዶት ሃከር (AnuBis.Hacker) እና ሴኪዩሪቲ ባይ ፓስ (Security_By_Passed) በተባሉ የሳይበር አጥቂዎች አማካይነት መሆኑን ኤጀንሲው ገልጿል፡፡ ⚡️ወንጀለኞቹ ለረጅም ጊዜ ሲዘጋጁ የቆዩ እና ኤጀንሲው ሲከታተላችው የነበሩ ሲሆን በይበልጥ አርብ ሰኔ 12/2012 እና ቅዳሜ ሰኔ 13/2012 ከፍተኛ የሚባል የሳይበር ጥቃት ሙከራዎች ማድረጋቸውን የገለጸው ኤጀንሲው በዚህ ጊዜ ዉስጥ የ13 የመንግስት፣ 4 መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማትን የድረ-ገጽን የማስተጓጎል ሙከራ ማድረጋቸውን አስታውቋል፡፡ ⚡️የሳይበር ጥቃት ሙከራው በሀገሪቱ የመንግስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት፤ የደህንነት መስሪያ ቤቶች እና የግል ድርጅቶች ድረ-ገጽ ላይ ያነጣጠረ ነበር፡፡ ⚡️ሳይበር ሆሩስ ግሩፕ፣ አኑቢስ ዶት ሃከር እና ሴኪዩሪቲ ባይ ፓስ የሳይበር ጥቃት አድራሽ ቡድኖች ሃላፊነቱን የወሰዱ ሲሆን ዋና አላማቸዉም ከህዳሴው ግድብ ዙሪያ በተለይ በውሃ አሞላል ጋር በተያያዘ ሁሉን አቀፍ ተጽእኖ በሀገሪቱ ላይ ለመፍጠር በማሰብ እንደፈጸሙት ገልጸዋል፡፡ ⚡️የሳይበር ጥቃት የተሰነዘረባቸው ተቋማት አብዛኛዎቹ በድረ-ገጽ ግንባታ ሂደት ደህንነታችው ታሳቢ ያላደረጉ ተቋማት፤ በቀጣይነት የደህንነት ፍተሻ ያላደረጉ እና ከፍተኛ የሳይበር ደህንነት ተጋላጭነት የነበረባቸው መሆኑን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ አረጋግጧል፡፡ ⚡️ኤጀንሲው አስቀድሞ ቅድመ ዝግጅት በማድረጉ ምክንያት እና ይህን መጠነ ሰፊ የሳይበር ጥቃት መከላከል ባይችል ኖሮ ጥቃቱ በሀገሪቱ ኢኮኖሚያዊ፤ ፖሊቲካዊ እና ስነ ልቦናዊ ጉዳት ሊያስከትል ይችል እንደነበር የገለጸው ኤጀንሲው በመከላከሉም ሊደርሱ የሚችሉ ከፍተኛ አደጋዎችን ማስወገድ መቻሉን እና ይህንንም ተግባር አጠናክሮ እንደሚቀጥልበት አሳውቋል፡፡ ⚡️በቀጣይም መሰል ጥቃቶች በስፋት፤ በረቀቀ መንገድ እና ከተለያዩ ስፍራ ሊሰነዘር እንደሚችል ግምት ውስጥ በማስገባት ግለሰቦችም ሆኑ ተቋማት .et domain ከመጠቀማቸው በፊት የድረ-ገጻቸውን ደህንነት አረጋግጠው እንዲጠቀሙ፤ ራሳቸውን ከሳይበር ደህንነት ተጋላጭነት ለመከላከል እና አስፈላጊውን የጥንቃቄ እርምጃዎችን መውሰድ እንደሚኖርባቸው ኤጀንሲው አሳስቧል። ⚡️ተቋማት ከኤጀንሲው ጋር በመተባበር ያለባቸውን የደህንነት ተጋላጭነት መድፈን እንዳለባችው እና የተለያዩ የሳይበር ደህንነት ጥቃት ሙከራ ሲያጋጥማቸውም ሆነ ሙያዊ ድጋፍ ሲያሻቸው ለኤጀንሲው በማሳወቅ አስፈላጊውን ትብብርና ድጋፍ ማግኘት እንደሚችሉ አስታወቋል። • ባለፉት ሁለት ቀናት ትብብር ላደረጉልን ተቋማት እና ግለሰቦች በተለይ ለኢትዮ ቴሌኮምና ለኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ኤጀንሲው ምሰጋና አቅርቧል፡፡ © የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ @Computer_Android_tricks

Watch "በኢትዮጵያ አላማጣ ከተማ የተከሰተው የጸሀይ ግርዶሽ!" on YouTube https://youtu.be/4F1sosbm_mU

IObit Applock Lite:Protect Privacy with Face Lock by IObit Applock Version: 2.5.2.0020(20502) Updated: Apr 2, 2020 Size: 7.79MB

📌ውድ የቻናላችን ተከታታዮች መረጃዎችን በ "video" መከታተል ለምትፈልጉ የ youtube ቻናላችንን ከታች ባለው ሊንክ ገብታችው Subscribe በማድረግ መከታተል ትችላላችሁ። TECH ZONE TUBE - YouTube https://www.youtube.com/channel/UC41VxoyfSBqLHZn2rYaaucg

How to make money on telegram Click here

ፀረ_አንድሮይዱ ፎቶ በርካታ አንድሮይድ መተግበሪያ የሚጠቀሙ ስልኮች ለብልሽት እየዳረገ ያለው ፎቶ አነጋጋሪ ሆኗል። በርካታ የአንድሮይድ ስልክ ተጠቃሚዎች ይህን የሐይቅ፣ ጉም ውሰጥ የምትታይ የጠዋት ፀሐይ እና የዛፍ ቅርንጫፎች የሚያሳይ ፎቶ በስልካቸው የፊት ገፅ(wallpaper)ካደረጉ በኋላ ስልካቸውን ከተለመደው ውጭ እያደረገ እንደሆነ እየተነገረ ነው። የአንድሮይድ ስልክ ያላቸው ሰዎቸ ይህን ፎቶ በማንኛውም መልኩ በስልካቸው በመጫን የፊት ገጽ ካደረጉ ስልካቸው ላይ የነበሩ ፋይሎችን በማጥፋት እና ሌሎች ያልተለመዱ ባህርያት እንዲያሳዩ ምክንያት ይሆናል ነው የተባለው፡፡ ይህን ተከትሎም ሳምሰንግ በግሪጎርያውያኑ ሰኔ 11 ጥገና አደርጋለሁ ሲል ቀጠሮውን ከደንበኞቹ ጋር አድርጓል። አንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም 11ኛው አዲስና ዘመናዊ ምርት በዚህ ሳምንት ሊለቅ እንደነበር ዘገባው ያስታወሰ ሲሆን፥ ሆኖም በዚህ ፎቶ ምክንያት 11ኛ ምርቱን መዘግየቱ ግድ ሆኗል ነው የተባለው። ይህ ፎቶ የአንድሮይድ ስልኮችን ለይቶ እንዲያጠቃ ተደርጎ የተሰራበት ምክንያት ግን ለይተው ማወቅ አለማወቃቸው ላይ የተባለ ነገር የለም፡፡ ነገር ግን ኬን ሙንሮ እና ዴቭ ሎጅ የተባሉት የቴክኖሎጂ ባለሙያወች የፎቶው ቀለማት ከስልኮቹ ቀለማት ጋር መመጣጠን አለመቻል ያስከተለው ሊሆን እንደሚችል ጠቁመዋል፡፡ ምንጭ፡- ቢቢሲ

🖱አሰላ ለምትኖሩ በግሎባል ኢንተርኔት ካፌ በመምጣት ውጤታችሁን መመልከት ትችላላችሁ። 🔍አድራሻችን አቢሲኒያ ባንክ ያለበት አንደኛ ፎቅ ላይ በእምነት ካፌ ጎን ጎራ ይበሉ። መልካም እድል!! @Glo
🖱አሰላ ለምትኖሩ በግሎባል ኢንተርኔት ካፌ በመምጣት ውጤታችሁን መመልከት ትችላላችሁ። 🔍አድራሻችን አቢሲኒያ ባንክ ያለበት አንደኛ ፎቅ ላይ በእምነት ካፌ ጎን ጎራ ይበሉ። መልካም እድል!! @Global_Internet_Cafe 📲 +251911598601 ☎️ 022-338-1024