cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ተውሂድን ፍለጋ

وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሰራ <<እኔ ከሙስሊሞች ነኝ>>ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው? በቻናሉ ውስጥ ቁርአን&ሀዲስ አስተያየት ካለዎት >>> @Reyan_tube_bot

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
1 369
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

🎧راهة قلبي القران يشفي القلب 🌸 ቀልብን ሚገዛ የደስታች ድምቀት የደርታችን ምንጭ በተስፋ ባህር መዋኛ የነፍስ እርካታ 📚ቁርዓን ግብዣ🎧 ↷⇣🌹⇣↷ ➣https://t.me/joinchat/UHC7LCmjUhK33Ru0
Показати все...
1.13 MB
ለወጣቶች ኡሱል ክፍል 2 አል-ኡሱሉ አስ-ሰላሰቱ የኪታቡ pdf ሊንክ https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/3742
Показати все...
ለወጣቶች ኡሱል ክፍል 2.mp311.63 MB
ኢብኑ ሙባረክ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ:_ ˙እውቀትን ፈለግን ከሱ የተወሰነ ነገርን አገኘን ؛ አደብን ፈለግን የአደብ ባለቤቶች በርግጥ ሙተዋል።! ምንጭ:-📚(عقائد السلف( 499 ~~~~~~ በእሳቸው ዘመን የአደብ ባለቤቶችን ማግኘት ካልተቻለ የእኛን ዘመን ቢያዩ ምን ይሉ ይሆን!? ​⊰✿⊱https://t.me/tewhidnfelga
Показати все...
ኢብኑ ሙባረክ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ:_ ˙እውቀትን ፈለግን ከሱ የተወሰነ ነገርን አገኘን ؛ አደብን ፈለግን የአደብ ባለቤቶች በርግጥ ሙተዋል።! ምንጭ:-📚(عقائد السلف( 499 ~~~~~~~~~~ በእሳቸው ዘመን የአደብ ባለቤቶችን ማግኘት ካልተቻለ የእኛን ዘመን ቢያዩ ምን ይሉ ይሆን!? ​⊰✿⊱https://t.me/tewhidnfelga
Показати все...
ወንድ ሆይ በሚስትህ ጉዳይ አሏህን ፍራ ተገላልጣ/ ሸሪዓዊ ሂጃቧን ጠብቃ የማትወጣ ከሆነች አሏህ ፊት ትጠየቅበታለህ" ሸይኽ ሱለይማን ሙባረክ (ረሂመሁሏህ) https://t.me/tewhidnfelga https://t.me/tewhidnfelga
Показати все...
7.05 MB
ከአመት በፊት የተጫች ምክር ብጤ ለወንድሞች! ➴የኔ ወንድም ትዳርን ማሰብ ቀላል ነው ወደ ትዳሩ ውስጥ መግባት ቀላል ነው. #ወደድካት_ማሻ_አሏህ__ሀላልህ_ልታደርጋት #ኒካህን_አደረግክላት_ደስ ይላል! ➴ግን....ግን....ግን...ይሄን..ዘንግተሃል!! 👇👇👇 ➠ ዛሬ አንተ ስለወደድካት ብቻ ወዴ ትዳር መግባት ግን እንዴት ነው በርግጥ የወደዱትን ማግባት ጥሩ ነው ወዶም ማግባት ግድ ነው ግና ብዙ ነገር ላይ አመራረጥህን አሳምር‼️ ➴ ነገ ከመማረርህ ከመሰለቻቸትህ በፊት ኢማን ሀያዕ አዳብ ለሴት ልጅ ትልቁ ውበቷ ነው። በውበት ብቻ ወደህ መግባትህ አመድ አፋሽ እኔደሚያደርግህ አትዘንጋ ሁሉም ከተሟላ ነዓም ከማ ቃሉል በአዱል ኡለማዕ ኑሩል አላ ኑር! በውት ላይ ውበት ማለት ነው ጥሩ ነው! ግን አጥና ምን ያክል ስለዲኗ ግንዛቤ አላት ምን ያክልስ ትተጋለች ለዲኗ❓ሀቄን የምት ጠብቅ አይነት ሴት ነችን❓ቤቷን አሳምራ የምትጠብቅ አማናዋን የምታጠብቅ ነችን❓ የልጆቸ እናት ትሆናለችን❓ ልጆቼን በተርቢያ አንፃ የምታሳድግልኝ አይነት ነችን❓መልካምና ጎበዝ በቁረአንና በሀዲስ የምትተዳደር ነችን ልጆቼን በመልካም ሀል በዲን ጎበዝ አድርጋ በሸሪአ በቁረአን በሱና አንፃ የምታሳድግልኝ በአሏህ ፍቃድ ልታበረክትልኝ የምትችል ነችን❓ #የኔ_ወንድም_አስብ_አስብ_አስብ 👈 ➴"ዛሬ ተዋደዱ ትላንት በኒካህ ተሳሰሩ ከትላንት ወዳ ተጋቡ ከዛም አብረው ሰነበቱ ከዛም ተገማመቱ ተወቃቀሱ ተሰለቻቹ ተፋቱ ሲባል አትሰማምን⁉️ ~ታዳ ምክኒኒያቱ ምን ይሆን ❓❓ ➴"ወንድ ልጅን "በአሏህ ፍቃድ"ጎበዝ ና ጀግና እንዲሆን የምታደርገው በጥሩ ተርቢያ ለሰዎች ክበር እንዲኖረው ለዲኑ ያለው ፍቅር እንዲዳብር አድርጋ የምታንፀው እናት ነች እናት የልጆቿ መድረሳ ነች ልጆቿ እንዲሰንፉ እንዲጠነክሩ መጥፎ ባህሪ ጥሩ ባህሪ እንዲላበሱም ሰበብ ነች እሷ ጀግና ከሆነች ልጆቿም ጀግና ናቸው የጠንካራና የእንቁ ልጆች ጠንካራ እንቁ ናቸው። የግዴለሽ ልጆች ልቆችና ግድ የለሽ ናቸው❗️❗️ ➴"ሚስት ከማግባትህ በፊት ለልጆችህ እናት የምትሆነዋን በጥንቃቄ ምረጥላቸው!! በዙሪያህ ያሉ ጥንዶችን ተመልከት!! ሰላማዊ ህይወትን የሚኖሩት አሏህ ያዘነላቸው ጥቂቶቹ ናቸው። ➴አብዛኛዎቹ ህይወታቸው የተመሰቃቀለ ነው❗️ እርስ በርሳቸው የማይከባበሩ ሚነታረኩ የሚናናቁ ኧረ ስንት ጉድ ይሰማል! የነሱ ህይወት ተመሰቃቅሎ የልጆቻቸውንም አስተዳደግ ማመሰቃቀላቸው......⁉️ ➴መንስኤው ምን ይመስልሃል//ይመስልሻል?? ሠሰረቱ ስላልተስተካከለ አይደል⁉️ በትክክልም ነውጂ !❗️ስለዚህ ታዲያ አንተ ለምን አትመከርበትም?? የግድ ያንተም ህይወት ተመሰቃቅሎ ካላየህ አታምንም⁉️ ተመከር ወንድሜ አቻህን በጥንቃቄ ምረጥ ብትዘገይብህም ታግሰህ ፈልጋት‼️ ➴ቀኑ በደረሰ ጊዜ አሏህ ያገናኝሃል እርግጠኛ በዚህም እርግጠኛ ሁን የምር የምነግርህ ጣፋጭ ህይወትን ምታኖርህ እያከበረችህ እየተንከባከበችህ፣.......ለማንም ብላ ሳይሆን ለአሏህ በአሏህና በመልዕክተኛው ስለምታምን አንተንም እንድታከብርህ እንድትንከባከብህ ስለታዘዘች ነው። ➴በየሚድያው በሚፈነጩ ሴቶች አትሸወድ‼️ ያብረቀረቀ ሁሉ ወርቅ አይደለም..።መከበር ከፈለክ ክብሯን የጠበቀችን ምርጠህ የግልህ አድርጋት። እርግጠኛ ሆኜ ነው የምነግርህ ትደሰትባታለህ❗️ ➠#ኡኽታ_በግልባጭ_እኔንም_አንችንም #ይመለከተናል። ~«👑አማኝ ሴት ስጦታ እጂ ምርጫ አይደለችም የሱናዋ ቆጆ በሀያዕ ያበበች🌺 ↷⇣🌹⇣↶ ➣https://t.me/joinchat/UHC7LCmjUhK33Ru0
Показати все...
👑አማኝ ሴት ስጦታ እጂ ምርጫ አይደለችም// የሱናዋ ቆጆ በሀያዕ ያበበች👑

አማኝ ሴት ስጦታ እጂ ምርጫ አይደለችም የሱናዋ ቆጆ በሀያዕ ያበበች💐

https://t.me/joinchat/UHC7LCmjUhK33Ru0

🔶 ሒጃብ መጠበቃያ እንጂ የጌጥ ልብስ አይደለም!! 🔶 الحجاب حشمة وليست لباس تزين!! 🔗 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ Mp3 https://t.me/AbumuslimAlarsi/7703             •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• 📚 ምንጭ "#የመወዒዘቱ_አኒሳእ ማብራሪያ (#ምክር_ለሴቶች)" ከሚለው ክፍል 16 የተወሰደ ትምህርት ነው!!!            •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•        🎙 الأُسْتَاذُ أَبُو مُسْلِمٍ عُمَرُ بنُ حَسَنٍ الْعَرُوسَيّ 🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን  አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ) 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/AbumuslimAlarsi
Показати все...
ሒጃብ_መጠበቃያ_እንጂ_የጌጥ_ልብስ_አይደለም!!_በኡስታዝ_አቡ_ሙስሊም_الحجاب_حشمة_وليست_لباس.mp32.03 MB
2.92 KB
እጅ ከፍንጅ ክፍል 8
Показати все...
እጅ ከፍንጅ ክፍል 8.mp35.18 KB
ክፍል 2 ኪታብ ቂርዓት እምነታችን የኪታቡን ፒዲኤፍ ለማውረድ https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/3698
Показати все...
እምነታችን ክፍል 2.mp313.47 MB
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.