cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ፁሁፎቼ😍😍😊

የኔ ስራ መተላለፍ) (አንተ ደግሞ እኔን ማለፍ) (በምህረትህ አስተምረኝ)( አምላኬ ሆይ ልብ ስጠኝ)*😑😡 https://t.me/joinchat/AAAAAERC6E3LCUPerfDPXw

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
174
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

እጅሽ ላይ እያለ "ያቀለልሽው" ደስታ ጠዋት "የገፋሽው" ይናፍቃል ማታ 🤷‍♀🤷‍♀🤷‍♀🤷‍♀🤷‍♀
Показати все...
4.18 KB
👍 5
👎 1
❓ከእነዚህ ሶስት ሰዎች የተሻለው ወይም ጥሩ ሰው የቱ ነው❓ Mr A - ከመጥፎ ፓለቲከኞች ጋር ጓደኝነት ነበረው። ጠፈርተኞችን ያማክራል። ሁለት ሚስቶች ነበሩት። በጣም አጫሽ ነበር። በቀን ከ8-10 ጊዜ ይጠጣል። Mr B - ከሚሰራበት ቦታ ሁለት ጊዜ ተባሯል ። እስከ ከቀትር ድረስ ይተኛል። በኮሌጅ በነበረበት ጊዜ መጥፎ ድራጎችን እና በመሸ ቁጥር ውስኪ ይጠቀም ነበር። Mr C - ብዙ ጊዜ የጦሩ ጀግና ተብሎ ተሰይሟል። አትክልት ተመጋቢ ነበር። አያጨስም። በሚስቱ ላይ አይማግጥም እንዲሁም ስዕሎችን ይሞክራል። 👉Mr C- ን መረጣችሁ አይደል ነገር ግን.. Mr. A 'Franklin Roosevelt' ነበር።( 32ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት) Mr. B 'Winston Churchill' ነበር። (የእንግሊዝ የመጀመሪያ ፕሬዝዳንት) Mr C 'ADOLF HITLER'😳 🤔ግራ ያጋባል ግን እውነት ነው። 👉ሰውን በልማዱ መፈረጅ በጣም አደገኛ ነገር ነው። ✍️ባህርይ የተወሳሰበ ክስተት ነው። 👉ስለዚህ በሕይወታችሁ ውስጥ ያሉ ሰዎች ሁሉ አስፈላጊ ናቸው። አትፈርጇቸው ተቀበሏቸው። ሰላማቹ ይብዛ😊😊😊
Показати все...
👍 4
👎
ከእለታት በአንዱ ቀን ነው…✍🏽 ሶስት በጣም እሚዋደዱ ጓደኛሞች ነበሩ…ሶስቱም አንድ አይነት ስራ ነበር እሚሰሩት…ሶስቱም መምህራኖች ናቸው…እናም ወራቸው ደርሶ የሰሩበትን ደሞዝ 2000 ብር ተቀብለው መንገድ ጀመሩም…በመንገዳቸውም እንቅፋት (ግሮሰሪ) አጊንተው አራት አምስት ስድስት ለማለት ገቡ…ሁሉም ከደሞዛቸው 200 ብር አዋተው ዱንብሎ እስኪቀራቸው ጠጡበት…እንደጨረሱም …እየተከራከሩ ወክ ማድረግ ጀምሩ…ብዙም ሳይቆዩ ጐረምሳዋች መተው …ማጅራት ማጅራታቸውን ብለው የየቀራቸውን 1800 ተቀባሏቸው… ሶስቱም ተንበርክከው ማልቀስ ጀምሩ…አንደኛውም… " ጌታ ሆይ ምን አድርጌ ነው…አሁን ምንድን ነው እሚሻለኝ"…እያለ ማልቀስ እና ማማረሩን ቀጠለበት… ለእነሱም ብሶቱን እና ምን ምን ሊያደርግበት እቅዶ እንደነበር ቢነግራቸውም እነሱ ግን ምንም ሊሰሙት አልቻሉም…እሱም እንዴት ብሬ ጠፋ እያልኳቹህ ዝም ትላላቹህ …ብሎ በንዴት ጠየቃቸው… አንዱ ጓደኛውም… " ምን ሆነሀል?…ሁላችንም እኮ የጠፋብን ብር ነው…አንተ እሚያስፈልግህን ያህል ለእኛም ያስፈልገናል…ያላለቀስነው እኮ ስላላዘንን አደለም…አንተ ከእኛ የተለየ ነገር አላጣህም…ግን አንተ እንደዛ አሰብክ…ለምን ጠፋብን ማለት ሳይሆን ያለብን…እንዴት ነው ያጣነውን እምንተካው እሚለው ነገር ነው ሊያሳስበን እሚገባው…የራባቸው መሀል ሆነህ እረበኝ አትበል…የከፋቸው መሀል ሆነህ ከፋኝ አትበል…አንተ ላይ ብቻ እንደሆነ አታስብ…እምንኖረው አንድ አይነት ዓለም ውስጥ ነው…በርግጥ ዓለም ልክ አደለችም…" በጥሞና ካዳመጠው ቡኋላ…እያለቀሰ የነበረውን አይኑን እየጠረገ… " ወዳጄ እውነትህን ነው…ያው ተፈጥሮዬ ሆኖ እኮ ነው…የእኔን ብቻ ነው እማየው…ከንግዲህ እንዲህም አላስብም " ሁላችንም ያጣነው አንድ አይነት ነገር ነው…(ተስፋ፣ፍቅር፣ሰላም፣ወይ ደሞ ገንዘብ አልያም ሌላ ነገር)…እናም በፍፁም አታማር መፍትሔ መፈለጉ ላይ አተኩር። ✍🏽 ✍🏽 ዛሬ ቀኑ ደስ ይል ነበር😊😊 መልካም ምሽት😊😍😍
Показати все...
👍 6
👎
ቁ-2
Показати все...
3.49 KB
👍 4
👎 1
ANY comment..... @Hiwot_heavi thank u🙏
Показати все...
አንተ እና ኮሮና😂😂🤷‍♀
Показати все...
2.84 KB
👍 11
👎
ቅበሪኝ ሀገሬ
Показати все...
1.31 KB
👏 8
እኔ ስሞት
Показати все...
1.31 KB
👍 14
👎
በፀሀይ ቅጠሪኝ በዠናብ ስነግርሽ በርትቶብኝ ፍቅሬ ሳይገባሽ ብታልፊ ዘንግተሽኝ ዛሬ ብርሀን ሲፈካ ሲፈነጥቅ ጮራ ጭጋጉ ሲበተን ዠናቡ ሲያባራ ይሰማሽ ይሆናል እንባዬ ሲያወራ። ገጣሚ:-አንዱአለም ኪዳኔ 👇👇👇 https://t.me/pklyeeee
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.