cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ 👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና 👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Більше
Рекламні дописи
392 999
Підписники
-61724 години
-4 1117 днів
-17 49630 днів
Час активного постингу

Триває завантаження даних...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Аналітика публікацій
ДописиПерегляди
Поширення
Динаміка переглядів
01
"…ዐማራ የምትባል እየመጣሁልሽ ነው…! "…አዲስ አበባ ሰማሽ…? …እየመጣሁልሽ ነው አለ እኮ የኦሬክስ ኮማንዶ። ሂድባቸው። ሂድላቸው። "…ይሄ እመንደሚመጣ ዐውቀው ቀደም ብለው የተዘጋጁቱማ ዝም ብለው እንደበግ አንታረድም። ቤታችን አይፈርስም፣ እንደ ከብት አንነዳም፣ እንደ ጭዳ ዶሮ አንጨፈጨፍም፣ ሚስትና ሴት ልጄን፣ እህቴንና እናቴን አይኔ እያየ አላስደፍርም፣ በግሩፕ በኦሮሞ ወታደር እህት፣ ሚስት እናት ልጄን አላስደፍርም፣ ለኤድስ፣ ለፈንገስ፣ ለጨብጥና ለተላላፊ፣ ለአባለዘር በሽታ አላጋልጥም፣ ካህኔን በደብሩ፣ ታቦቴን በመንበሩ አላስደፍርም፣ ሼኬን ኢማሜን በመስጊዴ አላስደፍርም ያሉ የነቁ፣ የባተቱ፣ የባነኑ ዐማሮችም ና ብለው እሳት አንድደው፣ ቃታ ስበው እየጠበቁት ነው። እንደፎከርክ ሂድና ግጠማቸው። "…ምንም ማስተባበያ አያስፈልገውም። እንዲህ አድርገው ነው በዐማራ ጥላቻ አሳድገው የአሁኑ የኦሮሞ ቄሮ ዐማራ ሲያይ እረደው፣ እረደው የሚያሰኘው። የነቃ፣ የተጠነቀቀ፣ አስቀድሞ የባነነ በእንዲህ ዓይነት ጨፍጫፊ፣ አረመኔ አይታረድም። ቢያንስ ጥሎት ይወድቃል። • መጣሁልሽ አዲስ አበባ አለ ቄሮው። አረመኔው አቢይ አሕመድ "መንግሥታችን ተነካ ብለው ከሰንዳፋ፣ ከቡራዩ፣ ከሱሉልታ መጡ፣ ጎረፉ እንዳለው መሆኑ ነው" • የተጠነቀቀ እርሱ ይድናል። ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ። ተወው ምንአባቱ ያመጣል? ፈሳም፣ ሽንታም፣ ምንጥስዮ፣ ቀብጥርስዮ ማለቱን ትተህ ተዘጋጅተህ ጠብቅ። ኦሮሞ የዋህ ነው። ያሰበውን ነው የሚዘረግፍልህ። አሜሪካም፣ አውሮጳም ሁሉም ያውቁታል። ግን የሚጠፋው ዐማራ ነው ብለው እንደ ሩዋንዳ ዐማራ እስኪጨፈጨፍ ከዳር ቆመው በጉጉት ሞቱን ይጠብቁታል። • ዐማራ የምትባለው እየመጣሁልህ ነው። ሴቭ አድርገው አለ። ይኸው ሴቭ አድርጉለት።
39 42967Loading...
02
አላችሁ አይደል…? "…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር • ጀምረናል ገባ ገባ በሉማ "…ሻሎም !  ሰላም !
50 3671Loading...
03
"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር "…ዛሬ ረቡዕ በመረጃ ተለቭዥን በቀጥታ ስርጭት “ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር” የተሰኘ ልዩ መርሀ ግብር  በቀጥታ ስርጭት ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ወደ እናንተ ይቀርባል። ~ በዛሬው የቅዱስ ሲኖዶስ የመጀመሪያ ቀን ውሎ የነበረው ዱላ ቀረሽ ክርክርም ወደ እናንተ ይቀርባል። እንዳያመልጣችሁ…! • ትዊተር 👉 https://twitter.com/MerejaMedia •በራምብል 👉 https://rumble.com/c/Mereja/live • ዩቲዩብ 👉 https://www.youtube.com/watch?v=7iyRDEcfaFg "…በተረፈ የእኔን የስልክ ወጪን ጨምሮ አገልግሎቴን ለመደገፍ የምትፈቅዱ። 👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia 👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል መለገስ ትችላላችሁ። ሁላችሁም ተመስግናችኋል። "…ሻሎም !  ሰላም !
49 5874Loading...
04
"…ለምን? እንዴት? ኧረ በሕግ አምላክ ብሎ የሚጠይቅ ኦሮሞ የለ እንግዲህ ምን ይደረጋል…? "…ቢማርኩህ ምኞቴ ነው። አልያም ነፍስ ይማር ማሙሽዬ።
55 61129Loading...
05
"…ዓመታዊው የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ በዛሬው ዕለት በእግዚአብሔር ፈቃድ የተጀመረ መሆኑን በመንፈስ ቅዱስ ስም እናበስራለን በማለት ነበር ቅዱስነታቸው የመክፈቻ ንግግራቸውን የቋጩት። "…ቅዱስነታቸው ካነሣቿው ነጥቦች መካከል "የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በአሁኑ ጊዜ በከባድ ፈተና ውስጥ እያለፈች ትገኛለች፤ እንደተነገረው የውጭው ፈተና ባይቀርላትም ከሱ በላይ ግን በውስጧ የሚነሡ ፈተናዎች ተልእኮዋን በአግባቡ እንዳትወጣ ዕንቅፋት ሆነውባታል፤ ከጥንት ጀምሮ የነበረ፣ በእግዚአብሔር ቃል የተቃኘ፣ የጸሊአ ሢመትና የጸሊአ ንዋይ መንፈሳዊ ባህሏ ተዘንግቶአል፤ በምትኩም ፍቅረ ሢመትና ፍቅረ ንዋይ ነግሦአል፤ መለያየትና መነቃቀፍ እየሰፉ መጥተዋል፣ ሃይማኖታችንንና ባህላችንን የማይወክሉ ኃይለ ቃላት፣ ኃላፊነት በጐደለው አገላለጽ እየተሰነዘሩ በጎቻችንን አስበርግገዋል፤ ድርጊቶቹ በበጎቻችን ዘንድ የነበረንን ተሰሚነትና ተደማጭነት ሊቀንሱብን እየተንደረደሩ ነው፡፡ "…እነዚህና እነዚህ የመሳሰሉ ክሥተቶች በውስጣችን ሥር በሰደዱ ቁጥር ጉዳትን እያስከተሉ ነው፤ ሰዎች ከኦርቶዶክሳዊ ቀኖና እና ሥርዓት ባፈነገጠ መልኩ ራስን በራስ የመሾም አባዜ እየተለማመዱ ነው፤ እሽቅድምድሙም በዚህ ዙሪያ አይሎአል፤ በአጠቃላይ የቆሮንቶስ ክርስቲያኖችን የፈተነ መለያየት በቤተ ክርስቲያናችንም ብቅ ጥልቅ እያለ እየፈተነን ነው፤ የፈተናው መንሥኤ ውጫዊ ሳንካ ባይጠፋበትም የውስጣችን ሰዎች ለሱ ምቹ ሆነው መገኘታቸው አልቀረም፤ በመሆኑም ቤተ ክርስቲያናችን በዚህ ፈተና የማይናቅ ጉዳት እየደረሰባት ነው፤ ከሁሉ በላይ ደግሞ ሰላምዋና አንድነቷ ጥያቄ ላይ ወድቆአል በማለት መጀመሪያ ወደ ውስጥ ራሳችንን መመልከት እንዳለብን በማሳሰብም ጭምር ነው። • አሁንም እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ጉባኤውን ይምራው።
57 25110Loading...
06
"ርዕሰ አንቀፅ" "…ስለ ብዙ ምክንያቶች በብዙሃኑ ዘንድ በጉጉት የሚጠበቀው ርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ ዛሬ በጸሎት ተጀምሯል። "…ግንቦት 21 የዋለው የዘንድሮው የግንቦት ርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ቅዱስነታቸው በሰጡት መግለጫ የተከፈተ ሲሆን ጉባኤው በስብሰባው ወቅት የሚነጋገርበትን አጀንዳ ይመርጡ ዘንድ ጉባኤው ሰባት አበው ሊቃነ ጳጳሳትን የመወያያ አጀንዳውን እንዲያረቅቁ መሰየሙም ተነግሯል። "…በዚሁም መሰረት በመወያያ አጀንዳ አርቃቂነት በጉባኤው የተመረጡት ሰባት አበው ሊቃነ ጳጳሳት ሕገ ቤተ ክርስቲያን በሚያዘው መሰረት ቀደምሲል ከቋሚ ሲኖዶስ ለምልአተ ጉባኤ እንዲቀርቡ የተመሩ እና ተጨማሪ የሚባሉ አጀንዳዎችን በመቅረጽ በቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ የማስጸደቅ ኃላፊነትም እንደተጣለባቸው ተገልጿል። እሊህ ሰባቱ በቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ በጀንዳ አርቃቂ ኮሚቴነት የተመረጡት አበው ሊቃነ ጳጳሳትም የሚከተሉት ናቸው። 1.ብፁዕ አቡነ መርቆስ 2.ብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ 3.ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ 4.ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ 5.ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ 6.ብፁዕ አቡነ ሩፋኤል 7. ብፁዕ አቡነ ገብርኤል መሆናቸው ተገልጿል። "…አገዛዙ ወደ ሀገር ቤት እንዳይገቡ ከቦሌ አውሮጵላን ጣቢያ ወደ ሀገረ አማሪካ በተባረሩት የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ አቡነ ጴጥሮስ ባለመኖራቸው ብፁዕ አቡነ አብርሃም የብፁዕነታቸውን ሥራ ደርበው በዚህ ጉባኤ ላይ እንዲሠሩ መሰየማቸውም ተሰምቷል። "…ለዘመናት የቅዱስ የሲኖዶስን ጉባኤ የመራው እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ዛሬም እናት እንደ ትናንቱ የቅዱስ ሲኖዶስን ጉባኤ እንደሚመራ እናምናለን። እስከ አሁን ባለው ሂደት ስጋት የሚፈጥር ነገር ስላልታየኝ ተቃራኒ ሓሳብ ከመስጠት ተቆጥቤአለሁ። • ይልቅ ፍጻሜው እንዲያምር ሁላችንም አብዝተን እንጸልይ። 🙏🙏🙏
58 35422Loading...
07
መልካም… "…የሚጠበቀው 1ሺ የትንሣኤውን ዐዋጅ በደስታ፣ በፍቅር፣ በሀሴት የሚያውጁ ቤተሰቦቼ ሞልተዋል። ከወርሀ ትንሣኤው ሰላምታና ዐወጅ ቀጥሎ የሚቀርበው የተለመደው ርዕሰ አንቀጻችን ነው። ከዚያ በፊት ግን ጥያቄ ልጠይቅ ነኝ። "…ከትናንት ጀምሮ በቴሌግራሜ ልጥፍ ላይ በፎቶው ላይ እንምታዩት ያለ ለእኔ የማይታይ፣ ለእናንተ ግን የሚታይ የማስታወቂያ ልጥፍ ይታያል። እንደነገርኳችሁ ለእኔ አይታየኝም። ምስሉን ላጋራችሁኝ ወዳጆቼም ለእኔ እንደማይታየኝ እንዲሁ ነግሬአችኋለሁ። ምስጢሩን የምታውቁ በቶሎ በውስጥ መስመር ሹክ በሉኝ። "…አንድ ወዳጄ እንደነገረኝ ከሆነ ቴሌግራምም እንደ ዩቲዩብ፣ እንደ ፌስቡክ ማስታወቂያ እየሠራ መክፈል ጀምሯል ነው የሚለኝ። ስለዚህ እኔ ሳላውቀው ባለኝ ተነባቢነት በእኔ ፔጅ ላይ ለቴሌግራም ድርጅት ከፍለው ማስታወቂያ የሚያሠሩ አሉ ወይስ ምንድነው ነገሩ። እኔ ቢታየኝ አስወግደው ነበር። እኔ አይታየኝም። በቶሎ መፍትሄ እንፈልግለት። "…በቴሌግራም ዙሪያ ሰፊ ግንዛቤ ያላችሁ ወዳጆቼ በዚህ አሁን በጠየቅኳችሁ ጥያቄ እና በሌሎችም በቴሌግራም ዙሪያ አለን የምትሉትን እኔ የማላውቀው ዕውቀት ያላችሁ በውስጥ መስመር ብታካፍሉኝ ምን ይላችኋል? • ፍጠኑና የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ ውሎዬን በቶሎ ልንገራችሁ። እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ እንዴት እንደቀደመም ላብሥራችሁ። ፍጠኑ። አንድ የቀረችኝን መተንፈሻ ቴሌግራሜን ምን አድርገዋት ነው? ወይስ ደንብ ነው? • ቶሎ በሉ።
58 5236Loading...
08
"…ሞት በሰው በኩል ስለ መጣ ትንሣኤ ሙታን በሰው በኩል ሆኖአልና። ሁሉ በአዳም እንደሚሞቱ እንዲሁ ሁሉ በክርስቶስ ደግሞ ሕያዋን ይሆናሉና። 1ኛ ቆሮ 15፥ 21-22 • ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን ~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን • አሰሮ ለሰይጣን ~አግአዞ ለአዳም • ሰላም ~እምይእዜሰ • ኮነ ~ፍስሐ ወሰላም።
62 01618Loading...
09
…የነገው ቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤን በተመለከተ… "…ነገ በሚጀመረው የግንቦቱ ርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ ላይ ግለሰቦች በራሳቸው ቀመር ሄደው የአገዛዙንም እርዳታና ሥልጣን ተጠቅመው አስቀድመው ነገሮችን ሁሉ መፈጣጠማቸውን በድል አድራጊነት መንፈስ መኮፈስ መጀመራቸው ተሰምቷል። "…አቡነ ሩፋኤል እና እነ አቡነ ሳዊሮስ ከጠቅላይ ቤተ ክህነቱ እና ከአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አንዳንድ የሥራ ኃላፊዎች ለመንግሥት በደረሰ ጥቆማ መሠረት በግንቦቱ የርክበ ካህናት ስብሰባ ላይ ሊገዳደሩን ይችላሉ የተባሉትን በሙሉ ስም ዝርዝር ጽፋው የሚታሰሩትን በማሰር፣ የሚባረሩትን ከሀገር በማባረር፣ ወደ ሀገር ቤት የሚገቡትን ቪዛ በመከልከል እንዲያግዛቸው በጠየቁት መሠረት አገዛዙም የጠየቁትን አሟልቶላቸዋል። በዚሁ መሠረት። "…የቅዱስ ሲኖዶሱን ዋና ጸሐፊ ከሀገር አባሮላቸዋል። ብፁዕ አቡነ ያዕቆብን እና ብፁዕ አቡነ ቴዎፍሎስን ደግሞ ወደ ሀገር እንዳይገቡ ቪዛቸውን አምክኖ በዚያው በአማሪካ አስቀርቷቸዋል። ብፁዕ አቡነ ሉቃስን ፍርድ ቤት ከስሶ አስፈርዶባቸዋል። መሪጌታ ብርሃኑ ተክለ ያሬድን ወደ አፋር በረሃ በግዞት አስሮ ልኮታል። የጥምቀት ተመላሽ ወጣቶች አመራሮችን እነፌቨን፣ እነ እንዳልክ፣ በግል እነ ያያ ዘልደታን ወዘተ ከርቸሌ አውርዷል። የማኅበረ ቅዱሳን የሥራ ኃላፊዎችን እነ ቀሲስ ዶር ሙልጌታን አስሮ አስፈራርቶ የፈታቸው ሲሆን ከመፈታቱ በኋላ ቀሲስ ዶር ሙልጌታ ከነ ባለቤታቸው በአሜሪካ መታየታቸውም ተመልክቷል። አባ ሕጻን በቁጥጥር ስር ዋሉ የሚል ዜና ባይሰማም ዛሬ ግን ቤታቸው ሲበረበር ማርፈዱም ተነግሯል። "…በዚህ በኩል አገዛዙ እነ አቡነ ሩፋኤል የጠየቁትን በሙሉ ያሟላላቸው ሲሆን በምትኩ እነርሱ ደግሞ ልክ እንደ እስልምናው መጅሊስ እና እንደ ፕሮቴስታንቱ ካውንስል ለብልፅግናው አገዛዝ የሚመቹ የሥራ ሓላፊዎችን ለኘበመምረጥ እንዲያግዙት ማስጠንቀቁ ተነግሯል። ለዚሁም በቅርብ እንዲያግዟቸው የብልፅግና ዋና ጸሐፊ እስላሙን አቶ አደም ፋራን እና የሰላም ሚንስትሩን ጴንጤውን አቶ ብናልፍ አንዷለም መወከላቸው ተነግሯል። ዳንኤል ክብረት ከመጋረጃ ጀርባ እንጂ በፊት ለፊት እንዳይታይ መደረጉም ተሰምቷል። እንዲያውም አቶ አደም ፋራህ "ሕግ ጥሰን፣ ድንበር አልፈን ይሄን ሁሉ አግዘናችሁ ስናበቃ "መንፈስ ቅዱስ አላዘዘንም፣ መንፈስ ቅዱስ ነው የሚመራን ብትሉ አንሰማችሁም" ብሎ እነ ሩፋኤልን ማስጠንቀቁ ነው የተሰማው። እንግዲህ ነገ የጉባኤው መሪ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ እና እነ አቡነ ሩፋኤል ፊትለፊት ይገናኛሉ ማለት ነው። "…ጉባኤው ላይ የተገኙት ሌሎች አሜሪካውያን ጳጳሳት አንዳንዶቹ ለብልፅግናው አገዛዝ እንደ ካድሬ የሚያገለግሉ ስለሆነ እነ አቡነ ጴጥሮስ ላይ የተጣለው ገደብ ያልተጣለባቸው ሲሆን ለምናልባቱ በቅዱስ ሲኖዶሱ ጉባኤ ላይ ከታሰበው ዕቅድ ውጪ በመውጣት ዕቅዱን ለማበላሸት የሚሞክሩ ካሉ እነ አቡነ ሩፋኤል ለእነ አደም ፋራህ በማሳወቅ በውርደት ከሀገር እስከመባረር ይደርሳሉም ተብሏል። ጉባኤው ሰላማዊ ሆኖ በራሱ መንፈስ የሚመራ ከሆነም እነ አቡነ ሩፋኤል አቢይ አሕመድን ያወገዙትን ብፁዕ አቡነ ሉቃስን ሲኖዶሱ ያውግዝልን፣ ሲኖዶሱ ካላወገዘ ግን ስብሰባውን እንበጠብጣለን፣ ጉባኤውንም ረግጠን እንወጣለን ብለው ሁከት ለመፍጠር እንዳቀዱም ተነግሯል። "…ስለዚህ የነገው የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ ከወትሮው በተለየ መልኩ በጉጉት ተጠባቂ ሆኗል። የዋና ጸሐፊው የአቡነ ጴጥሮስን ወንበር ብፁዕ አቡነ ሩፋኤል እንዲይዙ አገዛዙ የወሰነ ሲሆን አቡነ ሩፋኤል ግን አቡነ ሔኖክን ዋና ጸሐፊ ወይም የፓትርያርኩ እንደራሴ በማድረግ እሳቸው በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ቢሾሙ እንደሚመርጡ ፍላጎታቸው እንደሆነ ነው የተነገረው። ሆኖም ግን አዲስ አበባ ሀገረ ስብከትን በተመለከተ ከአቡነ ሩፋኤል በተጨማሪ አዲሱ ከአሜሪካ ተሹመው የመጡትና "ምርጡ ኦሮሞ" በማለት አቡነ ሩፋኤል የገለጿቸው ብፁዕ አቡነ ገብርኤልም እንደሚፈልጉት ተሰምቷል። የአዲስ አበባ ፈረንካ ገና ደም ሳያፋስሳቸው የሚቀር አይመስልም። "…ብፁዕ አቡነ አብርሃም በጥብአት ከቆሙና ጉባኤውን በቀደመው የአበው መንፈስ የሚመሩት ከሆነም "ፋኖ" የሚል ቅጽል ስም አሰጥቶ ለመረበሽ የተዘጋጀ አካል እንዳለ እና ይህ በአቡነ ሩፋኤል እና በእነ አቡነ ሳዊሮስ የሚመራ ግሩፕ ቀደም ሲል በግል፣ ኋላ ላይ በቀደም ዕለት ወደ ወሊሶ በመሄድ መምከሩ ነው የተነገረው። እናም በአንድም በሌላም ምክንያት አቡነ አብርሃም ከተነሡ የጠቅላይ ቤተ ክህነቱን ዋና ሥራ አስኪያጅነት ለአቡነ ሳዊሮስ ለመስጠት እንደታሰበም ነው የተነገረው። ከዚህ በተቃራኒ ደግሞ የእንደራሴነቱ ሥልጣን ለአሜሪካዊው ሊቀጳጳስ ለአቡነ ፋኑኤል ቢሰጥ ብዙ ነገሮችን ያቀልልናል። አቡኑ ቀደም ሲል ሃዋሳ ለጥቂት ጊዜ ተሹመው በነበረ ጊዜ መናፍቅ እንደሆነ እያወቁ ለበጋሻው ደሳለኝ "የመጋቤ ሀዲስነት" ማዕረግ የሰጡ፣ ቤተ ክርስቲያኗን በተመለከተም "ለመፍረስ 50 ዓመት ዕድሜ ለቀራት" ምን አስጨነቃችሁ በሚል ዝነኛ ንግግራቸው የሚታወቁት አቡነ ሩፋኤል ይሾማል የሚሉም አሉ። አቡነ ሉቃስን በየትኛውም ሥፍራ በሀገረ ስብከታቸው እንዳይቆርቡ በመከልከላቸውም በአገዛዙ የመታመን ዕድልም ማግኘታቸው ይነገራል። "…የሆነው ሆኖ እስላሙ አቢይ አህመድ፣ አደም ፋራህና ብናልፍ አንዷለም በዚህ መልኩ የነገውን ቅዱስ ሲኖዶስ ለመምራት ወስነዋል። እነ አቡነ ሩፋኤልም እነ አደም ፋራህን ለማስደሰት ወገባቸውን ታጥቀው ተነሥተዋል። የትግሬዎቹ ጳጳሳት እስከ አሁን በእነ አቡነ ሳዊሮስ ዙሪያ ከመክተማቸው በቀር በጉባኤው ላይ ምን እንደሚያንጸባርቁ እስከአሁን አልተገመተም። ሕዝብና አሕዛቡ ይሄን አስቧል። አቅዷል። ወስኗል። ጥያቄው እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስስ ምን ይወስን ይሆን? ዳግማዊ ቅዱስ ዲዮስቆሮስን፣ አትናቴዎስን እናይ፣ እንመለከት ይሆን? በእውነቱ እነ አደም ፋራህ ቅዱስ ሲኖዶሱን ጠምዝዘው መሳቂያ መሳላቂያ ያደርጉን ይሆን? • የነገ ሰው ይበለን።  
64 84139Loading...
10
• ይደመጥ…‼ "…የአረመኔ አራጅ ሰው በላውን አገዛዝ የእንደራደር ጥያቄን አስመልክቶ የዐማራ ፋኖ በጎጃም በዋና አዛዡ በአርበኛ ዘመነ ካሤ በኩል "እርምህን አውጣ" የሚያሰኝ መግለጫ አውጥቷል አዳምጡት። • ድል ለዐማራ ፋኖ…! • ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ…!
65 649209Loading...
11
"…ኦሮሙማው ፀረ ዐማራ ፀረ ኦርቶዶክስ፣ ፀረ ኢትዮጵያው አቢይ አሕመድ ዐማራው ሁሉ እንደዚህች እንደፈለገ እንደሚፈነጭባት ሚስቱ 10 አለቃ ዝናሽ ይመስለዋል። "…በነገራችን ታች… ነገ ረቡዕ ቀጠሮ የያዝንበት የመረጃ ቴሌቭዥን የቀጥታ ስርጭት ስላለን እንዳይደክመኝ ብዬ ለዛሬ የቲክቶክ መርሀ ግብሬን አጥፌዋለሁ። ምንአልባት ነገ ቲክቶኩን አንድ ላይ ለማስኬድ እንሞክራለን። • መክት፣ አንክት 💪💪🏿✊
64 43316Loading...
12
"…ይገባሉ ግን አይወጧትም…! "…ይሄ ሁሉ የኦሮሞ ቄሮ፣ የደቡብ ጴንጤ አገዛዙ የእኔ አገዛዝ ነው ብሎ ነው በግድም፣ በውድም እንዲህ እየተግተለተለ ወደ ዐማራ ክልል የሚጎርፈው። መጪው ክረምት ነው። በዚያ ላይ የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ ሊጠናቀቅ የሚቀረው 8 ቀን ነው። ድርድር ብሎ ነገር የለም። ጦርነቱ የሚያልቀው፣ ፍጻሜውን የሚያገኘው አረመኔ ጨፍጫፊውን አቢይ አሕመድን ከነ ጀሌዎቹ ገመድ በአንገታቸው ሲንጠለጠል ብቻ ነው። አሸናፊው የዐማራ ፋኖ ነው። "…እንግዲህ ይሄ ሁሉ መንጋ ዐማራ ክልል የሚገባው የጣና ሀይቅን ሊጎበኝ፣ በዚያውም አንቦጭ ሊነቅል አይደለም። ጎንደር ሄዶ ፋሲለደስን ሊጎበኝ፣ ዲማ ጊዮርጊስ፣ መርጦለማርያምን ሊሳለም አይደለም። ላሊበላ፣ ግሸን፣ ሃይቅ እስጢፋኖስ ሊጸልይ አይደለም። በፍጹም አይደለም። "…ይሄ በዘር ፖለቲካ፣ በቂምበቀል መርዝ የተመረዘ፣ ዐማራን በኦሮሚያ ገድሎ፣ ዘርፎ፣ ገፍፎ፣ ጨፍጭፎ፣ አፈናቅሎ፣ ደፍሮ ያልረካ፣ አሁን ደግሞ እንደ ወለጋ፣ እንደ አሩሲ ሻሸመኔ ሐረር እዚያው ጎጃምና ጎንደር፣ ወሎና ሸዋ ገብቶ የለመደውን ሊያደርግ አረመኔ ተግባሩን ሊፈጽም ነው የሚተምመው። "…እንዳትሞት ከፈለግህ ዐማራን ግደለው፣ ዝረፈው፣ ድፈረው፣ ከዚያ ሲደክምህ እጅህን ስጥና "ተገድጄ ነው፣ ለምን እንዳመጡኝ አላወቅኩም ነበር፣ ተጸጽቼአለሁ በል ተብሎ እንደሚላኩም ተሰምቷል። አሁን ግን ከበድ ይላል። ነገርኩህ ከበድ ይላል አልኩህ። "…አየህ ሽማግሌው ሳይቀር አውራ ጎዳና ላይ ወጥቶ እጆቹ እያወዛወዘ በፍቅር እየመረቀ ልጆቹን የሚልከው ወደ ዐማራ ክልል ሄደው ዐማራውን እንዲጨፈጭፉለት ነው። ለዚህ ነው ዐማራ ከማሸነፍ በቀር ሌላ ምርጫ የለውም የምለው። • ፋኖ ሆይ መንገድ ዝጉ ብለህ ዐዋጅ ዐውጅ። የገባው እንዳይወጣ ከነመኪናው እምሽክ። 💪🏿💪🏿💪🏿
64 80570Loading...
13
ብድር በምድር… "…ሰማይ ዝቅ ምድር ከፍ ቢል፣ አይደለም ሆዳም ፌካፌካም ጭንብላም ፀረ ኢትዮጵያ፣ ፀረ ኦርቶዶክስ ግንቦቴና ኦነግ ወያኔ ይቅርና፣ አይደለም ፀረ ዐማራው ፖለቲካ ወለዱ የህወሓት ቅጥቅጡ ዐማራ መሳዩ ቅማንቴና አገው ሸንጎ ይቅርና ራሱ ዐማራ ነኝ ባዩ አዕምሮውን ማሠራት ያቃተው ጀዝባ፣ ሆዳም ዐማራው ቢዘምትብኝ የዐማራን ትግል ደግፌ መጮሄን አላቋርጥም። "…ሲጀመር የዐማራን ትግል ለመደገፍ መለኮታዊ ምርጫ ያስፈልግህሃል። ከእውነት ጋር የተጋባህ፣ ለአእምሮህ፣ ለህሊናህ የምትኖር መሆን አለብህ። ሴሰኛ፣ ሆዳም ሆድ አምላኩ፣ ጋለሞታ አግድምአደግ አለሌ ሆነህ እንዴት የዐማራን ትግል ትደግፋለህ? በጭራሽ። "…የዐማራን ትግል ለመደገፍና ከዐማራ ጎን ለመቆም መጀመሪያ ሙሉ ሰው መሆን አለብህ። የሰው ግማሽ የዐማራን ትግል አይደግፍም። የዐማራን ትግል ለመደገፍ ባለ አዕምሮ ሰው መሆን ይጠይቃል። እጅ እግር፣ አይንና አፍንጫ ስላለህ፣ ወንድና ሴት፣ ቄስና ሼክ፣ ፕሮፌሰር፣ ዶክተር፣ ወዛደር ስለሆንክ ብቻ ሰው ነህ ማለት እኮ አይደለም። ብዙ ሰው የሚመስሉ ሰ ብቻ የሆኑ የሰው ግማሾች አሉ። "…የዐማራ ትግል ሃቅ ነው። ደረቅ፣ ክችች ያለ፣ ለገንዘብ፣ ለሴት ጭን፣ ለሆዱ የማይንበረከክ፣ ኅሊና ያለው፣ ሙሉ ሰው ስትሆን ብቻ ነው የዐማራን ትግል የምትደግፈው። ጋለሞታ፣ ዘማዊ፣ ወንድኛ አዳሪ፣ አቃጣሪ፣ ወላዋይ፣ ፍልጥ ባንዳ፣ ሆድ አምላኩ፣ ሾካካ፣ ሸውከኛ፣ አቋም የለሽ፣ ፈሪ፣ ሽንታም፣ ቅዘናም፣ በጭባጫ፣ እምነት የለሽ ሆነህ የዐማራን ትግል ልትደግፍ አትችልም። "…ጎንደር ተወልደህ በአፄ ቴዎድሮስ፣ ጎጃሜ ነኝ ብለህ በበላይ ዘለቀ፣ ወሎዬ ነኝ ብለህ በንጉሥ ሚካኤል፣ ሸዋ ነኝ ብለህ በእምዬ ሚኒልክ ስለማልክ፣ ስለፎከርክ ዐማራ ነህ ማለት አይደለም። ሆዳም ሁላ። • ሃቅ ስላለው ዐማራ በግድ ያሸንፋል።
65 04156Loading...
14
መልካም… "…የአገዛዙ ሚዲያዎች ስለ መናፈሻ፣ ስለ ቤተ መንግሥት ግንባታ፣ ስለ ኮሪደር ልማት እንጂ እየረገፈ ስላለው የሀገር መከላከያ ሠራዊት አይተነፍሱም። "…አየር ወለድ ኮማንዶ፣ ሪፐብሊካን ጋርድ፣ ባህር ኃይል፣ ምሥራቅ ዕዝ፣ ደቡብ ዕዝ፣ ክፍለጦሮች በሙሉ ገብተው ቀልጠው እንዴት እንደቀሩ አይተነፍሱም። አይናገሩም። ከላይ በጀት፣ በሂሉኮፍተር እና በድሮን፣ ከታች በታንክና በቢኤም ገብቶ ሰምጦ ስለቀረውም ጦር አይናገሩም። "…በዐማራ ፋኖ ተቀጠቀጥኩ ብሎ መናገርን እንደ ውርደት፣ እንደ ሽንፈት የሚቆጥረው ኦሮሙማ እንዲህ ማድረጉ ለዐማራ ፋኖ እጅጉን ጠቅሞታል። የጥቅሙን ምስጢር ተመራምራችሁ ድረሱበት። "…በውድም ይሁን በግድ ታፍሰህ ትሠለጥናለህ። እየፎከርክ እየሸለልክ ዘው ብለህ ወደ እሳቱ ትገባለህ። የአባት የእናትህ ጸሎት ከረዳህ ትማረካለህ፣ እርግማን ካለብህ ደግሞ እንደ ጉድ ትረፈረፋለህ። እግዚአብሔር ስለ ሁለት ነገር የኦሮሙማውን ጦር ወደ ዐማራ ክልል አስገብቶ እምሽቅ አድርጎ እየቀጣው ነው። አንደኛው ጨፍጫፊው አዚያው ተጨፍጫፊው ዐማራ ፊት ፍርዱን ይቀበል ዘንድ እና የዚህ የጨፍጫፊ የሠራዊት እልቂት ከዐማራ ክልል ውጪ ቢሆን በዘር ማጥፋት ሁላ እንከሳለን ብለው ጓ ሊሉ ስለሚችል እዚያው እወርራለሁ ብሎ በሄደበት ፈጣሪ እንደ ቅጠል እያረገፈ፣ እየቀሰፈም፣ እየቀጣው ይገኛል። "…በዐማራ እጅ መማረክ መታደል፣ መመረጥ ነው። ዐማራ ሃቅ ስለያዘ አይሸነፍም። አፈር፣ ሙጫና ቅጠል እየበላ እስከመጨረሻው የድል ሰዓት ድረስ ይፋለማል። ዐማራ የማይሸነፈው የሚዋጋበት እውነትና ሃቅ ስላለው ነው። ዐማራን የማታሸንፈው መለኮታዊ ጥበቃ እና የሚዋጋበት ሃቅ ስላለው ነው። ከፈጣሪና ከነፍጡ በቀር የሚረዳው የለምና ዐማራ ያሸንፋል። • ቀጥሎ የራሳችሁን ሃሳብ መስጠት ትችላላችሁ። ይገባሉ አይወጡም። አለቀ።
69 17847Loading...
15
👆ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ …ሲል ፋኖ ያዙኝ ልቀቁኝ እያለ ያለው ጥጋበኛ ስለሆነ ነው እንዲልና በተደራዳሪው ላይ በመበሳጨት ፀረ ሰላም ኢትዮጵያን አፍራሽ ነው በማለት ፈርጆ ሕዝቡ ከሜካፓሙ ከአቢይ ጎን እንዲቆም፣ ልጆቹንም ወደ መከላከያ በመላክ እንዲያግዘው ለማድረግ ይላላጣል። አቢይ ይህቺን አስር ቀን ፋኖን ልውጋና ካቃተኝ ድርድር እላለሁ። እናንተም እስከዚያው ምክክር ኮሚሽን እያላችሁ ቆዩኝ። ካሸነፍኩ ዝም ትላላችሁ። የምክክር ኮሚሽኑ በሚቀጥለው በ2017 ዓም በህዳር ወር አጠቃላይ ምክክሩን ይጀምራል የሚል ዜና ያሠራዋል። ከተሸነፈ ደግሞ በሚቀጥሉት 15 ቀናት አጠቃላይ እርቅ ይውረድ የሚል ዜና ያሠራዋል። ልክ እሱ ድርድር ብሎ ሲመጣ እሱን ተከትለው ግንቦቴዎችም በስልክ እና በዩቱዩብ በምንም ብለው ፋኖን ለማቀዝቀዝ ይራወጡለታል። ከዚያ ወሬው ሁሉ ስለ ድርድር ይሆናል ማለት ነው። "…በዓለም ላይ ካሉ ሀገራት ሁሉ በብቸኝነት ለጉዳዩ ትኩረት ሰጥታ እንኳን ለግንቦት 20 የመለያየት በዓል አደረሳችሁ ብላ በውጭ ጉዳይ ሚንስትሯ በኩል ይሁነኝ ብላ መግለጫ ያወጣች ሀገር ብትኖር አሜሪካ ብቻ ነች። በትግራይ የሚገኘው የአክሱም ዩኒቨርሲቲ ዛሬ ግንቦት 20ን ሥራ አልዘጋም ብሎ ደብዳቤ አውጥቶ ባለበት፣ ግንቦት 20ን ትግሬ ራሱ ረስቶት ኑሮውን በሚያሳድድበት በዚህ ዘመን አሜሪካ ኮንደሟ ህወሓት በእንዝህላልነት ዙፋኑን ትታ ደደቢት በረሃ የገባችበትን እያስታወሰች በቁጭት እንኳን አደረሳችሁ ብላ ተዋረደች። ተጋለጠች። "…ከትግሉ የራቀው በሙሉ ይቀርባል። በትግሉ ውስጥ ባንዳ የባንዳነት ተግባር የሚፈጽመው ሁሉ ይዋጣል። ብአዴን የግዱን ሁለት ምርጫ ይኖረዋል። አንደኛው ሥልጣኑን ተጠቅሞ አሁን በያዘው መንገድ የዐማራ አድማ ብተናን እና የዐማራ ሚሊሻን ከፋኖ ኃይሎች ጋር በሲስተም፣ በዘዴ በማቀላቀል ራሱንም ዐማራንም ሀገር አልባ እንደ ኩርድ ከመሆን ያድነዋል። ወይ ደግሞ እንደ ራያ ብልጽግና ከራያ ሸሽቶ ደሴና ወልድያ ለማኝ ሆኖ ይቀራል። አልያም ይረሸናል። የብልፅግና ሰዎች አሁን የትም መሸሽ አይችሉም። ለህክምና ብለው ወደ ውጪ እንኳ መሰደድ አይችሉም። እንዲያውም ወደ ጦር ግንባር ተብለው እዚያው ወይ በፋኖ ደረት ግንባራቸውን አልያም በኦሮሙማው መከላከያ ከጀርባቸው ይደፋሉ። የዐማራ ብልፅግና አጣብቂኝ ውስጥ ነው ያለው። እኔ የምመክረው ከወገኑ ተቀላቅሎ ዋጋ ቢከፍል ነው የሚሻለው እላለሁ። ከ8 ቀን በኋላ የሚያልቀው የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ሊቀጥልም ይችላል። ዋናው ዐማራ አሁንም ከፊቱ የተደቀኑትን ሦስት ብቸኛ አማራጮችን ብቻ መተግበር ነው። እነርሱም… 1ኛ፦ ማሸነፍ 2ኛ፦ ማሸነፍ 3ኛ፦ ማሸነፍ ብቻ። ከእነዚህ ሦስት አማራጮች ውጪ ለዐማራ ሌላ ምንም አማራጭ የለውም። አራት ነጥብ። "…በመጨረሻም እንደ ሁል ጊዜው ዛሬም እንዲህ ብዬ እጮሃለሁ… • ጎበዝ… "…ገንዘብ ባለበት ስፍራ ሁሉ የማይጠፉትን፤ እንደ ጥንብ አንሳ፣ እንደ ጆፌ አሞራ ተወርውረው መጥተው የሚሰፍሩትን፣ ግንቦቴ እና ግንባሮችን ከዶላር ቅርምቱ ላይ እሽሽሽ ብለን እያባረርን የዐማራ ፋኖ አመራሮች በወከሏቸው ሰዎች በኩል ብቻ የዐማራ ፋኖ በተቆጣጠራቸው ግዛቶች ውስጥ ለሰብአዊ ጉዳት የሚውል ገንዘብ እና ዶላር መሰብሰቡ ተጠናክሮ ይቀጥል። • ጆፌ አሞሮቹን በጋራ እንከላከል። • የጥንብ አንሳ ፖለቲከኞች ይውደሙ…! • ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው ከራየን ወንዝ ማዶ።
61 20519Loading...
16
"ርዕሰ አንቀፅ" "…የመጨረሻ ነው። አርማጌዶን በሉት። ምንአልባትም ለሦስተኛው ዓለም ጦርነት መቀስቀስ ምክንያት ሊሆን የሚችል ጦርነት ነው በዐማራ ክልል እየተካሄደ ያለው። በግብታዊነት፣ በምዕራባውያኑ ድጋፍና በአረቦቹ የነዳጅ ብር ፈሰስ ፀረ የሴም ዘር ማፅዳት ላይ፣ በጥንታዊው የኦርቶዶክስ ክርስትና እና በጥንታዊው የእስልምና እምነት ተከታይ በሆነው የዐማራ ሕዝብ ላይ የኩሽ መንግሥት ምሥረታ ላይ ነን በሚሉትና በመሪያቸው በዳግማዊ ግራኝ አሕመድ አማካኝነት በኦሮሙማዎቹ የተከፈተውን በዓይነቱ ልዩ የሆነ መጠነ ሰፊ የወረራ ዘመቻ በዐማራ ሕዝብ ላይ ተከፍቷል። ለዚህ መጠነ ሰፊ የኦሮሙማ ወረራ የዐማራ ሕዝብ ከመመከት፣ ከመደምሰስ እና ከማሸነፍ በቀር ሌላ ምንም ዓይነት ምርጫም፣ አማራጭም የለው። "…በኦሮሚያ የግድ ነው የተባለ አስገዳጅ "ሁሉም ነገር ወደ ጦር ግንባር" የተሰኘ አዲስ ዳግማዊ ደርግ የመሰለ ዘመቻ ተጀምሯል። በስንት ሴራ፣ ስርሰራ በተአምራዊ ቁማር እጃችን የገባውን አዲስ ሀገር የመመሥረት ዕድል በዐማራ ኃይሎች ማጣት መነጠቅ የለብንም። ትግሬም የሚፈልገው የራሱን ሀገር ነው። ለጊዜው ተስማምተን በመረዳዳት የጋራ ጠላታችን የሆነውን ዐማራን በመውጋት በመውረር ድልን መቀናጀት አለብን። ትግሬም የሚፈልገው መሬት ያለው ከዐማራ ነው። እኛም የምንፈልገው እንደዚያው ከዐማራ ነው። ስለዚህ ዐማራ አሸንፎ እኛም እነሱም ፍላጎታችንን ከምናጣ መጀመሪያ በጋራ የጋራ ጠላታችን የሆነውን ዐማራ እንምታ በሚል የማይተማመኑቱ ባልንጀሮች እንደ ጅብ ፊትና ኋላ እየሄዱ ወደ ዐማራ ክልል በገፍ ለወረራ መጉረፍ ጀምረዋል።   "…ይሄ ወቅት ለዐማራ ፋኖም ሆነ ለኦሮሙማው የሞት ሽረት ትግል ወቅት ነው። ኦሮሙማው በሳምንት ውስጥ ሱሪ አስፈትቼ ልክ አገባዋለሁ ብሎ ለሀገሬው ሕዝብ እና ለምዕራባውያኑ ቃል የገባው የዐማራ ፋኖን እንኳን ሳምንት ዓመት ሙሉ ተዋግቶ ማሸነፍ አቅቶት መሳቂያ መሳለቂያ መሆኑ ደንፉ ስላስያዘው የእውር ድንብሩን እየተንገዳገደ ይገኛል። የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁም ቀነ ገደብ እያለቀ ነው። ወልቃይት እና ራያንም ለትፈግሬ አስረክባለሁ ብሎ ያለው ሰኔ 30ም ከፊቱ ተገሽሯል። እናም ሁሉም ግዜው እያለቀ ስለሆነ አቶ አጅሬ አቢይ ይህቺን ሰሞን እንደምንም ተዋግቼ ትንሽ ድል ቢጤ ከቀናኝ ድርድር የተባለው ከተከተለ ድርድሩን በበላይነት፣ በአሸናፊነት፣ ልክ ትግሬን አስገድጄ አሽከር ባሪያዬ እንዳደረግኩት ዐማራንም በዚያው መንገድ በማሸነፍ አንበርክኬ ልገዛው ነኝና እባካችሁ ለጥቂት ድል የምትሆን ለፉከራ የምታበቃኝን ድል እንዳገኝ እርዱኝ ዓይነት መልእክት ለማስተላለፍ ነው ተፍተፍ እያለ የሚገኘው። "…አቢይ አሕመድ አስቀድሞ ኦሮሙማ ያደረገውን የኢትዮጵያ እስልምና መጅሊስ አማራጭ ከጠፋ የሃይማኖት ካርድ ላማሳብ በደቡብ ወሎ ሃጂ ኢብራሂምን እና ቡድናቸውን ተፍ ተፍ እንዲሉ እያስደረገ ነው። ተክቢር አላህ ወአክበር እያለ ነው የኦሮሙማው መጅሊስ በደቡብ ወሎ። የፖለቲካው ቅማንት ናቸው የተባሉ ጎንደሬዎች፣ የብልፅግና ሴል ናቸው የተባሉ ደቡብ ጎንደሬዎች፣ የአገው ሸንጎ፣ የቅባት ሃይማኖት ናቸው የተባሉ ፀረ ዐማራ የፖለቲካ ኃይሎች ለመጨረሻው የአርማጌዶን ዘመቻ ወደ ማሰልጠኛ ካምፖች እንዲገቡ እየተደረጉ ነው። "በግዳጅ፣ በአፈሳ፣ ሥራ አጥ ሆኖ የተቀመጠውን የዐማራ ወጣት ሳይጨምር ማለት ነው። ኦሮሚያና ደቡብ፣ አዲስ አበባ ጭምር አፈሳው ለጉድ እንደሆነ እየተነገረ ነው። በኦሮሚያ የታፈሱ በግዳጅ ወደ ጦር ሜዳ የሚጋዙ ልጆቻቸውን ተከትለው የሚያለቅሱ እናቶችን የሚያሳይ ቪድዮም አይቻለሁ። የ13 እና የ14 ዓመት ታዳጊዎችን ለማስለቀቅ ለኦሮሚያ ፖሊሶች ወላጆች እስከ 50 ሺ ብር እየከፈሉ መሆኑም ተነግሯል። ተሰምቷል። ገንዘብ ያለው ልጁን ሲያስወጣ፣ ገንዘብ የሌለው የደሀ ልጅ ለእነ አቢይ ወንበር ኩርሲ ማስጠበቂያ ወደ እሳቱ ውስጥ እየተወረወረ ነው። "…ትግራይ ለመከላከያ ሠራዊት አዋጪ የተባለችውን 20 ሟች ትግሬ አላዋጣም ያለች ሲሆን ለምዝገባ የወጣውን ማስታወቂያም አይቶ የተመዘገበ አንድም ትግሬ ያለመኖሩ ነው የተነገረው። ከመከላከያ ይልቅ ትግሬ በቲዲኤፍ ሠራዊቱ ውስጥ ሰልጣኞችን እየመለመለ ለራያና ወልቃይት ለዐማራ እና ለኤርትራ ወረራ እየተዘጋጀ እንደሆነ ነው የሚነገረው። ሱዳን የሸሸው የማይካድራው ወራሪ ሳምሪ ቡድንም በመተማ በኩል ወደ ወልቃይት ለመግባት ያደረገው ሙከራ በዐማራ ኃይሎች ክፉኛ ተመትቶ መደምሰሱ ነው የተነገረው። ኤርትራም የወያኔና የብልፅግና ነገር ስላላማራት ሰራዊቷን በተጠንቀቅ ማዘዟ ነው የሚሰማው። የኦሮሞ ነፃ ዐውጪ ሠራዊት እና የዐማራ ፋኖም ሰልጣኝ ወታደሮችን በሀገሪቱ ወጪ ለማሰልጠን በአሁኑ የወታደር ምልመላ ውስጥ አስርገው ማግባታቸው ነው የሚነገረው። በኦሮሞ ብልፅግና ቁማር እና ድርቅና የተሰላቹ የሚመስሉ አንዳንድ የብአዴን ወሳኝ ሰዎች የዐማራ አድማ ብተና ሠራዊትንና የዐማራ ሚሊሻን ለክፉም ለደጉም በማለት በገፍ ወደ ዐማራ ፋኖ ማስገባታቸው እየተነገረ ነው። የዐማራ ወታደሮችም ዕድሉን ሲያገኙ ከነመሣሪያቸው እጃቸውን ለፋኖ በመስጠት መቀላቀላቸው ነው የሚነገረው። "…የዐማራ ፋኖም በዚያው ልክ ተዘጋጅቷል። የዐማራ ክልል ሰፊ ክልል ነው። የዐማራ ሕዝብም ሰፊና ታላቅ ሕዝብ ነው። የዐማራ ክልል መልክአ ምድራዊ አቀማመጡም ቢሆን እንኳን ለለብለብ የአቢይ ወታደር ይቅርና ለፕሮፌሽናል የአውሮጳ ጦርም የማይመች ነው። የዐማራ ፋኖ ከመከላከያ ሠራዊቱ ውስጥ አስቀድሞ በሚደርሰው መረጃ መሠረት በማድረግ በጥቂት የሰው ኃይል ግዙፉን የዐብይ ጦር በደፈጣ ውጊያ ብቻ እንኩትኩቱን በማውጣት ላይ ያለ ኃይል ነው። የዐማራ ፋኖ ከብዙ ግሩፕ ወደ አንድ እና ሁለት መምጣቱም ጠቅሞታል። ጎጃም ጎንደርና ወሎን፣ ጎንደር ወሎና ጎጃምን፣ ወሎ ጎንደር ጎጃምና ሸዋን፣ ሸዋ ወሎን እየተረዳዱ፣ እየተናበቡ ጠላትን መውጋታቸው አገዛዙን ሽባ ወደማድረግ ተቃርቧል። በተለይ ወያኔና ብልፅግና በራያ የፈጸሙት ክህደት ወደ ዐማራ ፋኖ የሚጎርፈውን የአድማ ብተናና ሚሊሻ ቁጥር የትየለሌ አድርጎታል። ይሄ በሚቀጥሉት ቀናት በእጥፍ ይጨምራል። የፈለገ ደነዝ ቢሆን ከዚህ በላይ የሚገረድ ብአዴን ይኖራል ብዬ አልገምትም። "…አሁን ቀጥሎ የሚሆነው እንዲህ ነው። አቢይ አህመድ ኦሮሙማው በገፍ ከመውረር ጎን ለጎን ሰላም ፈላጊ በመምሰል ራሱ ጠፍጥፎ የፈጠራቸውን የምክክር ኮሚሽን ተብዬ ሥልጣባቸው የደመና የጉም ዘር የሆነ፣ የማይጨበጡ፣ የማይዳሰሱ የኦሮሞ፣ የትግሬና የደቡብ ጴንጤዎች ስብስብ የሆነ ኃይል ካስተኛበት አስነሥቶ ያንቀሳቅሳል። በቴሌቭዥኑ፣ በጋዜጣ፣ በመጽሔቶችና በራዲዮናችን ሁላ የምክክር ኮሚሽን፣ የምክክር ኮሚሽን የሚል ነጠላ ዜማ በመልቀቅ ሰማይ ምድሩን ይሞላዋል። በዚያው ጎን ለጎን ድርድር ሲፈልግ ልክ እንደ ትግሬ መጀመሪያ ይጨፈጭፍህሃል። ያስለቅስሀል። ከዚያ በሆነ ሁኔታ ሰላማዊ ሰዉ መስሎ ተከስቶ ድርድር ይልሀል። የተጨፈጨፈው፣ የሆነውን ስለሚያቅ ያብዳል። ከጨፍጫፊው ጋር አልደራደርም ይላል። እርር ይላል። በሜካፕ አብዶ ድራማ ሲሠራ የከረመውን አርቲስት አቢይ አሕመድን በኢቲቪ ሲከታተል የቆየው ኢትዮጵያዊም የተጨፍጫፊውን ህመመም አያውቅለትም። እናም የአቢይን እባብ መርዛም ሰላም ፈላጊ ምላስ ደጋግሞ እንዲጋት ስለሚደረግ የተጨፍጫፊ በደልና ግፍ ይቀበራል። አቢይ የሚፈልገውም ይሄንኑ ነው። ያኛው ወገን ለድርድር ለሰላም እምቢ ማለቱን እያሳየ ያዙኝ ልቀቁኝ ማለቱን እና ሕዝቡም ይሄው አቢይ እንደራደር…👇ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
59 40327Loading...
17
መልካም… "…1ሺው አመስጋኝ ሞልቷል። ዐውቃለሁ። በናታችሁ ምን የመሰለ አፍራሽ ርዕሰ አንቀጽ እያዘጋጀሁ ነው የቆየሁት። ትንሽ ጠብቁኝም። ከበርበሬው፣ ከፌጦው፣ ከሚጥሚጣው፣ ከድቁሱ፣ ከዳጣው ቀላቅዬ እያዘጋጀሁ ስለሆነ ጠብቁኝማ። ትንሽ ታገሱኝ። • ሳልቆይ በቶሎ እመለሳለሁ።
61 2765Loading...
18
“…እርሱንና የትንሣኤውን ኃይል እንዳውቅ፥ በመከራውም እንድካፈል፥ ወደ ሙታንም ትንሣኤ ልደርስ ቢሆንልኝ፥ በሞቱ እንድመስለው እመኛለሁ።” ፊል 3፥10-11 • ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን ~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን • አሰሮ ለሰይጣን ~አግአዞ ለአዳም • ሰላም ~እምይእዜሰ • ኮነ ~ፍስሐ ወሰላም።
66 1446Loading...
19
የትርጉም ጥያቄ ነው። "…አርበኛ እስክንድር ነጋ ለአማሪካው አምባሳደር ጥርት ባለ የእንግሊዝ አፍ በመግለጫ ምላሽ ሰጥቶ ነበር። የዚህን የእስኬውን የአማርኛ ትርጉም ያነበበው ደግሞ ብሩኬ ነበር። ጥያቄው የሚመጣው እዚህ ጋር ነው። እኔም ልድገመው ብዬ እንጂ ጥያቄውን ቀደም ብሎ ሠዓሊ አምሳሉ ጠይቆታል። ጥያቄው እንዲህ ነው። "…እስክንድር አገዛዙን አክብሮ "የኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት!" ብሎ ነው የሚጠራው። ይሄን ለጤነኛ መንግሥት የሚሰጥን ስም ብሩኬ በአማርኛ ትርጉሙ ላይ ከዐውዱ ውጪ እስክንድር "መንግሥት" ብሎ በመጥራት ያከበረውን ብሩኬ ለምን ብለህ ነው "አገዛዙ" ብለህ አዋርደህ የተረጎመከው? ሠዓሊ እንዳለው እስክንድር "the regime" ብሎ ሥርዓቱን በግብር ስሙ ቢጠራው ኖሮ ብሩኬ "አገዛዙ" ብሎ ቢተረጉመው ኖትክክል በሆነ ነበር የሚሉ መተርጉማን አሉ? "…ደግሞም የሥርዓቱ ተቃዋሚ ሆነህ ነፍጥ አንሥተህ እየታገልከው ስታበቃ ይሄን ጨፍጫፊ የመንግሥትነት ማዕረግ መስጠት ልክ አይሆንም ነው። ይሄ ለመንግሥትነት ክብር የሚበቃ ሳይሆን አረመኔ የአፓርታይድ አገዛዝ ነው። • ራሴኑ ቢጨፈጭፈኝም ዕድሜ ለጋሽ ሠዓሊ። ብሩኬ ትርጉም ላይ ጥንቃቄ ይደረግ። 😂
69 61225Loading...
20
ብሩኬን ልጠይቀው ነኝ። "…ወዳጄ ነው። የጠብ አይደለም የፍቅር ነው። ጥያቄ ልጠይቀው ነኝ። በዚህ ለዛሬ እንሰነባበታለን። • በትህትና ልጠይቀው ነኝ።
66 43710Loading...
21
"…መልካም "…አንድ የዐማራ ሴቶች የኬሚስትሪ ግኝት ውጤት ከሆነው ተወዳጁ እንጀራና የግልገል ነፍጠኛው የጉራጌ ክትፎ የምግብ አሠራር በፈረንጅ እጅ እንዴት እንደሚሠራ ማስታወቂያ እንመለከትና እንመለሳለን። • የዐማራ እንጀራ የበላ የተረገመ ይሁን ያሉት የካናዳ ሃደ ስንቄዋ የሰልፍ ላይ መፈክር ለምን ትዝ አለኝ ግን። • Guten Appetit… በጀርመንኛ መልካም ምግብ እንደማለት ነው። • መጣሁ…
65 08356Loading...
00:33
Відео недоступнеДивитись в Telegram
"…ዐማራ የምትባል እየመጣሁልሽ ነው…! "…አዲስ አበባ ሰማሽ…? …እየመጣሁልሽ ነው አለ እኮ የኦሬክስ ኮማንዶ። ሂድባቸው። ሂድላቸው። "…ይሄ እመንደሚመጣ ዐውቀው ቀደም ብለው የተዘጋጁቱማ ዝም ብለው እንደበግ አንታረድም። ቤታችን አይፈርስም፣ እንደ ከብት አንነዳም፣ እንደ ጭዳ ዶሮ አንጨፈጨፍም፣ ሚስትና ሴት ልጄን፣ እህቴንና እናቴን አይኔ እያየ አላስደፍርም፣ በግሩፕ በኦሮሞ ወታደር እህት፣ ሚስት እናት ልጄን አላስደፍርም፣ ለኤድስ፣ ለፈንገስ፣ ለጨብጥና ለተላላፊ፣ ለአባለዘር በሽታ አላጋልጥም፣ ካህኔን በደብሩ፣ ታቦቴን በመንበሩ አላስደፍርም፣ ሼኬን ኢማሜን በመስጊዴ አላስደፍርም ያሉ የነቁ፣ የባተቱ፣ የባነኑ ዐማሮችም ና ብለው እሳት አንድደው፣ ቃታ ስበው እየጠበቁት ነው። እንደፎከርክ ሂድና ግጠማቸው። "…ምንም ማስተባበያ አያስፈልገውም። እንዲህ አድርገው ነው በዐማራ ጥላቻ አሳድገው የአሁኑ የኦሮሞ ቄሮ ዐማራ ሲያይ እረደው፣ እረደው የሚያሰኘው። የነቃ፣ የተጠነቀቀ፣ አስቀድሞ የባነነ በእንዲህ ዓይነት ጨፍጫፊ፣ አረመኔ አይታረድም። ቢያንስ ጥሎት ይወድቃል። • መጣሁልሽ አዲስ አበባ አለ ቄሮው። አረመኔው አቢይ አሕመድ "መንግሥታችን ተነካ ብለው ከሰንዳፋ፣ ከቡራዩ፣ ከሱሉልታ መጡ፣ ጎረፉ እንዳለው መሆኑ ነው" • የተጠነቀቀ እርሱ ይድናል። ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ። ተወው ምንአባቱ ያመጣል? ፈሳም፣ ሽንታም፣ ምንጥስዮ፣ ቀብጥርስዮ ማለቱን ትተህ ተዘጋጅተህ ጠብቅ። ኦሮሞ የዋህ ነው። ያሰበውን ነው የሚዘረግፍልህ። አሜሪካም፣ አውሮጳም ሁሉም ያውቁታል። ግን የሚጠፋው ዐማራ ነው ብለው እንደ ሩዋንዳ ዐማራ እስኪጨፈጨፍ ከዳር ቆመው በጉጉት ሞቱን ይጠብቁታል። • ዐማራ የምትባለው እየመጣሁልህ ነው። ሴቭ አድርገው አለ። ይኸው ሴቭ አድርጉለት።
Показати все...
👍 1342😡 150 70😁 40🙏 17🔥 14🤯 13🏆 13👌 7 6💔 5
አላችሁ አይደል…? "…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር • ጀምረናል ገባ ገባ በሉማ "…ሻሎም !  ሰላም !
Показати все...
543👍 289🙏 34🕊 19🔥 15🏆 12🤯 2👌 2
"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር "…ዛሬ ረቡዕ በመረጃ ተለቭዥን በቀጥታ ስርጭት “ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር” የተሰኘ ልዩ መርሀ ግብር  በቀጥታ ስርጭት ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ወደ እናንተ ይቀርባል። ~ በዛሬው የቅዱስ ሲኖዶስ የመጀመሪያ ቀን ውሎ የነበረው ዱላ ቀረሽ ክርክርም ወደ እናንተ ይቀርባል። እንዳያመልጣችሁ…! • ትዊተር 👉 https://twitter.com/MerejaMedia •በራምብል 👉 https://rumble.com/c/Mereja/live • ዩቲዩብ 👉 https://www.youtube.com/watch?v=7iyRDEcfaFg "…በተረፈ የእኔን የስልክ ወጪን ጨምሮ አገልግሎቴን ለመደገፍ የምትፈቅዱ። 👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia 👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል መለገስ ትችላላችሁ። ሁላችሁም ተመስግናችኋል። "…ሻሎም !  ሰላም !
Показати все...
289👍 179🙏 33🔥 6🏆 6🕊 5😡 4👌 3🤔 1
"…ለምን? እንዴት? ኧረ በሕግ አምላክ ብሎ የሚጠይቅ ኦሮሞ የለ እንግዲህ ምን ይደረጋል…? "…ቢማርኩህ ምኞቴ ነው። አልያም ነፍስ ይማር ማሙሽዬ።
Показати все...
👍 1222💔 153🤔 93😱 52 45🙏 32🔥 15🏆 13🤯 12👌 8🕊 8
Фото недоступнеДивитись в Telegram
"…ዓመታዊው የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ በዛሬው ዕለት በእግዚአብሔር ፈቃድ የተጀመረ መሆኑን በመንፈስ ቅዱስ ስም እናበስራለን በማለት ነበር ቅዱስነታቸው የመክፈቻ ንግግራቸውን የቋጩት። "…ቅዱስነታቸው ካነሣቿው ነጥቦች መካከል "የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በአሁኑ ጊዜ በከባድ ፈተና ውስጥ እያለፈች ትገኛለች፤ እንደተነገረው የውጭው ፈተና ባይቀርላትም ከሱ በላይ ግን በውስጧ የሚነሡ ፈተናዎች ተልእኮዋን በአግባቡ እንዳትወጣ ዕንቅፋት ሆነውባታል፤ ከጥንት ጀምሮ የነበረ፣ በእግዚአብሔር ቃል የተቃኘ፣ የጸሊአ ሢመትና የጸሊአ ንዋይ መንፈሳዊ ባህሏ ተዘንግቶአል፤ በምትኩም ፍቅረ ሢመትና ፍቅረ ንዋይ ነግሦአል፤ መለያየትና መነቃቀፍ እየሰፉ መጥተዋል፣ ሃይማኖታችንንና ባህላችንን የማይወክሉ ኃይለ ቃላት፣ ኃላፊነት በጐደለው አገላለጽ እየተሰነዘሩ በጎቻችንን አስበርግገዋል፤ ድርጊቶቹ በበጎቻችን ዘንድ የነበረንን ተሰሚነትና ተደማጭነት ሊቀንሱብን እየተንደረደሩ ነው፡፡ "…እነዚህና እነዚህ የመሳሰሉ ክሥተቶች በውስጣችን ሥር በሰደዱ ቁጥር ጉዳትን እያስከተሉ ነው፤ ሰዎች ከኦርቶዶክሳዊ ቀኖና እና ሥርዓት ባፈነገጠ መልኩ ራስን በራስ የመሾም አባዜ እየተለማመዱ ነው፤ እሽቅድምድሙም በዚህ ዙሪያ አይሎአል፤ በአጠቃላይ የቆሮንቶስ ክርስቲያኖችን የፈተነ መለያየት በቤተ ክርስቲያናችንም ብቅ ጥልቅ እያለ እየፈተነን ነው፤ የፈተናው መንሥኤ ውጫዊ ሳንካ ባይጠፋበትም የውስጣችን ሰዎች ለሱ ምቹ ሆነው መገኘታቸው አልቀረም፤ በመሆኑም ቤተ ክርስቲያናችን በዚህ ፈተና የማይናቅ ጉዳት እየደረሰባት ነው፤ ከሁሉ በላይ ደግሞ ሰላምዋና አንድነቷ ጥያቄ ላይ ወድቆአል በማለት መጀመሪያ ወደ ውስጥ ራሳችንን መመልከት እንዳለብን በማሳሰብም ጭምር ነው። • አሁንም እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ጉባኤውን ይምራው።
Показати все...
👍 1514🙏 317 172🕊 36🏆 13 6🔥 4🤯 4 1💔 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
"ርዕሰ አንቀፅ" "…ስለ ብዙ ምክንያቶች በብዙሃኑ ዘንድ በጉጉት የሚጠበቀው ርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ ዛሬ በጸሎት ተጀምሯል። "…ግንቦት 21 የዋለው የዘንድሮው የግንቦት ርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ቅዱስነታቸው በሰጡት መግለጫ የተከፈተ ሲሆን ጉባኤው በስብሰባው ወቅት የሚነጋገርበትን አጀንዳ ይመርጡ ዘንድ ጉባኤው ሰባት አበው ሊቃነ ጳጳሳትን የመወያያ አጀንዳውን እንዲያረቅቁ መሰየሙም ተነግሯል። "…በዚሁም መሰረት በመወያያ አጀንዳ አርቃቂነት በጉባኤው የተመረጡት ሰባት አበው ሊቃነ ጳጳሳት ሕገ ቤተ ክርስቲያን በሚያዘው መሰረት ቀደምሲል ከቋሚ ሲኖዶስ ለምልአተ ጉባኤ እንዲቀርቡ የተመሩ እና ተጨማሪ የሚባሉ አጀንዳዎችን በመቅረጽ በቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ የማስጸደቅ ኃላፊነትም እንደተጣለባቸው ተገልጿል። እሊህ ሰባቱ በቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ በጀንዳ አርቃቂ ኮሚቴነት የተመረጡት አበው ሊቃነ ጳጳሳትም የሚከተሉት ናቸው። 1.ብፁዕ አቡነ መርቆስ 2.ብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ 3.ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ 4.ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ 5.ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ 6.ብፁዕ አቡነ ሩፋኤል 7. ብፁዕ አቡነ ገብርኤል መሆናቸው ተገልጿል። "…አገዛዙ ወደ ሀገር ቤት እንዳይገቡ ከቦሌ አውሮጵላን ጣቢያ ወደ ሀገረ አማሪካ በተባረሩት የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ አቡነ ጴጥሮስ ባለመኖራቸው ብፁዕ አቡነ አብርሃም የብፁዕነታቸውን ሥራ ደርበው በዚህ ጉባኤ ላይ እንዲሠሩ መሰየማቸውም ተሰምቷል። "…ለዘመናት የቅዱስ የሲኖዶስን ጉባኤ የመራው እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ዛሬም እናት እንደ ትናንቱ የቅዱስ ሲኖዶስን ጉባኤ እንደሚመራ እናምናለን። እስከ አሁን ባለው ሂደት ስጋት የሚፈጥር ነገር ስላልታየኝ ተቃራኒ ሓሳብ ከመስጠት ተቆጥቤአለሁ። • ይልቅ ፍጻሜው እንዲያምር ሁላችንም አብዝተን እንጸልይ። 🙏🙏🙏
Показати все...
👍 1828🙏 515 185🕊 38👌 19😱 12 9🔥 9🏆 1
መልካም… "…የሚጠበቀው 1ሺ የትንሣኤውን ዐዋጅ በደስታ፣ በፍቅር፣ በሀሴት የሚያውጁ ቤተሰቦቼ ሞልተዋል። ከወርሀ ትንሣኤው ሰላምታና ዐወጅ ቀጥሎ የሚቀርበው የተለመደው ርዕሰ አንቀጻችን ነው። ከዚያ በፊት ግን ጥያቄ ልጠይቅ ነኝ። "…ከትናንት ጀምሮ በቴሌግራሜ ልጥፍ ላይ በፎቶው ላይ እንምታዩት ያለ ለእኔ የማይታይ፣ ለእናንተ ግን የሚታይ የማስታወቂያ ልጥፍ ይታያል። እንደነገርኳችሁ ለእኔ አይታየኝም። ምስሉን ላጋራችሁኝ ወዳጆቼም ለእኔ እንደማይታየኝ እንዲሁ ነግሬአችኋለሁ። ምስጢሩን የምታውቁ በቶሎ በውስጥ መስመር ሹክ በሉኝ። "…አንድ ወዳጄ እንደነገረኝ ከሆነ ቴሌግራምም እንደ ዩቲዩብ፣ እንደ ፌስቡክ ማስታወቂያ እየሠራ መክፈል ጀምሯል ነው የሚለኝ። ስለዚህ እኔ ሳላውቀው ባለኝ ተነባቢነት በእኔ ፔጅ ላይ ለቴሌግራም ድርጅት ከፍለው ማስታወቂያ የሚያሠሩ አሉ ወይስ ምንድነው ነገሩ። እኔ ቢታየኝ አስወግደው ነበር። እኔ አይታየኝም። በቶሎ መፍትሄ እንፈልግለት። "…በቴሌግራም ዙሪያ ሰፊ ግንዛቤ ያላችሁ ወዳጆቼ በዚህ አሁን በጠየቅኳችሁ ጥያቄ እና በሌሎችም በቴሌግራም ዙሪያ አለን የምትሉትን እኔ የማላውቀው ዕውቀት ያላችሁ በውስጥ መስመር ብታካፍሉኝ ምን ይላችኋል? • ፍጠኑና የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ ውሎዬን በቶሎ ልንገራችሁ። እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ እንዴት እንደቀደመም ላብሥራችሁ። ፍጠኑ። አንድ የቀረችኝን መተንፈሻ ቴሌግራሜን ምን አድርገዋት ነው? ወይስ ደንብ ነው? • ቶሎ በሉ።
Показати все...
👍 1398 129🙏 95🕊 30🤔 27😁 12 11🏆 11👌 5🔥 3🤯 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
"…ሞት በሰው በኩል ስለ መጣ ትንሣኤ ሙታን በሰው በኩል ሆኖአልና። ሁሉ በአዳም እንደሚሞቱ እንዲሁ ሁሉ በክርስቶስ ደግሞ ሕያዋን ይሆናሉና። 1ኛ ቆሮ 15፥ 21-22 • ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን ~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን • አሰሮ ለሰይጣን ~አግአዞ ለአዳም • ሰላም ~እምይእዜሰ • ኮነ ~ፍስሐ ወሰላም።
Показати все...
1243🙏 493👍 230🕊 29 9 2
…የነገው ቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤን በተመለከተ… "…ነገ በሚጀመረው የግንቦቱ ርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ ላይ ግለሰቦች በራሳቸው ቀመር ሄደው የአገዛዙንም እርዳታና ሥልጣን ተጠቅመው አስቀድመው ነገሮችን ሁሉ መፈጣጠማቸውን በድል አድራጊነት መንፈስ መኮፈስ መጀመራቸው ተሰምቷል። "…አቡነ ሩፋኤል እና እነ አቡነ ሳዊሮስ ከጠቅላይ ቤተ ክህነቱ እና ከአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አንዳንድ የሥራ ኃላፊዎች ለመንግሥት በደረሰ ጥቆማ መሠረት በግንቦቱ የርክበ ካህናት ስብሰባ ላይ ሊገዳደሩን ይችላሉ የተባሉትን በሙሉ ስም ዝርዝር ጽፋው የሚታሰሩትን በማሰር፣ የሚባረሩትን ከሀገር በማባረር፣ ወደ ሀገር ቤት የሚገቡትን ቪዛ በመከልከል እንዲያግዛቸው በጠየቁት መሠረት አገዛዙም የጠየቁትን አሟልቶላቸዋል። በዚሁ መሠረት። "…የቅዱስ ሲኖዶሱን ዋና ጸሐፊ ከሀገር አባሮላቸዋል። ብፁዕ አቡነ ያዕቆብን እና ብፁዕ አቡነ ቴዎፍሎስን ደግሞ ወደ ሀገር እንዳይገቡ ቪዛቸውን አምክኖ በዚያው በአማሪካ አስቀርቷቸዋል። ብፁዕ አቡነ ሉቃስን ፍርድ ቤት ከስሶ አስፈርዶባቸዋል። መሪጌታ ብርሃኑ ተክለ ያሬድን ወደ አፋር በረሃ በግዞት አስሮ ልኮታል። የጥምቀት ተመላሽ ወጣቶች አመራሮችን እነፌቨን፣ እነ እንዳልክ፣ በግል እነ ያያ ዘልደታን ወዘተ ከርቸሌ አውርዷል። የማኅበረ ቅዱሳን የሥራ ኃላፊዎችን እነ ቀሲስ ዶር ሙልጌታን አስሮ አስፈራርቶ የፈታቸው ሲሆን ከመፈታቱ በኋላ ቀሲስ ዶር ሙልጌታ ከነ ባለቤታቸው በአሜሪካ መታየታቸውም ተመልክቷል። አባ ሕጻን በቁጥጥር ስር ዋሉ የሚል ዜና ባይሰማም ዛሬ ግን ቤታቸው ሲበረበር ማርፈዱም ተነግሯል። "…በዚህ በኩል አገዛዙ እነ አቡነ ሩፋኤል የጠየቁትን በሙሉ ያሟላላቸው ሲሆን በምትኩ እነርሱ ደግሞ ልክ እንደ እስልምናው መጅሊስ እና እንደ ፕሮቴስታንቱ ካውንስል ለብልፅግናው አገዛዝ የሚመቹ የሥራ ሓላፊዎችን ለኘበመምረጥ እንዲያግዙት ማስጠንቀቁ ተነግሯል። ለዚሁም በቅርብ እንዲያግዟቸው የብልፅግና ዋና ጸሐፊ እስላሙን አቶ አደም ፋራን እና የሰላም ሚንስትሩን ጴንጤውን አቶ ብናልፍ አንዷለም መወከላቸው ተነግሯል። ዳንኤል ክብረት ከመጋረጃ ጀርባ እንጂ በፊት ለፊት እንዳይታይ መደረጉም ተሰምቷል። እንዲያውም አቶ አደም ፋራህ "ሕግ ጥሰን፣ ድንበር አልፈን ይሄን ሁሉ አግዘናችሁ ስናበቃ "መንፈስ ቅዱስ አላዘዘንም፣ መንፈስ ቅዱስ ነው የሚመራን ብትሉ አንሰማችሁም" ብሎ እነ ሩፋኤልን ማስጠንቀቁ ነው የተሰማው። እንግዲህ ነገ የጉባኤው መሪ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ እና እነ አቡነ ሩፋኤል ፊትለፊት ይገናኛሉ ማለት ነው። "…ጉባኤው ላይ የተገኙት ሌሎች አሜሪካውያን ጳጳሳት አንዳንዶቹ ለብልፅግናው አገዛዝ እንደ ካድሬ የሚያገለግሉ ስለሆነ እነ አቡነ ጴጥሮስ ላይ የተጣለው ገደብ ያልተጣለባቸው ሲሆን ለምናልባቱ በቅዱስ ሲኖዶሱ ጉባኤ ላይ ከታሰበው ዕቅድ ውጪ በመውጣት ዕቅዱን ለማበላሸት የሚሞክሩ ካሉ እነ አቡነ ሩፋኤል ለእነ አደም ፋራህ በማሳወቅ በውርደት ከሀገር እስከመባረር ይደርሳሉም ተብሏል። ጉባኤው ሰላማዊ ሆኖ በራሱ መንፈስ የሚመራ ከሆነም እነ አቡነ ሩፋኤል አቢይ አሕመድን ያወገዙትን ብፁዕ አቡነ ሉቃስን ሲኖዶሱ ያውግዝልን፣ ሲኖዶሱ ካላወገዘ ግን ስብሰባውን እንበጠብጣለን፣ ጉባኤውንም ረግጠን እንወጣለን ብለው ሁከት ለመፍጠር እንዳቀዱም ተነግሯል። "…ስለዚህ የነገው የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ ከወትሮው በተለየ መልኩ በጉጉት ተጠባቂ ሆኗል። የዋና ጸሐፊው የአቡነ ጴጥሮስን ወንበር ብፁዕ አቡነ ሩፋኤል እንዲይዙ አገዛዙ የወሰነ ሲሆን አቡነ ሩፋኤል ግን አቡነ ሔኖክን ዋና ጸሐፊ ወይም የፓትርያርኩ እንደራሴ በማድረግ እሳቸው በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ቢሾሙ እንደሚመርጡ ፍላጎታቸው እንደሆነ ነው የተነገረው። ሆኖም ግን አዲስ አበባ ሀገረ ስብከትን በተመለከተ ከአቡነ ሩፋኤል በተጨማሪ አዲሱ ከአሜሪካ ተሹመው የመጡትና "ምርጡ ኦሮሞ" በማለት አቡነ ሩፋኤል የገለጿቸው ብፁዕ አቡነ ገብርኤልም እንደሚፈልጉት ተሰምቷል። የአዲስ አበባ ፈረንካ ገና ደም ሳያፋስሳቸው የሚቀር አይመስልም። "…ብፁዕ አቡነ አብርሃም በጥብአት ከቆሙና ጉባኤውን በቀደመው የአበው መንፈስ የሚመሩት ከሆነም "ፋኖ" የሚል ቅጽል ስም አሰጥቶ ለመረበሽ የተዘጋጀ አካል እንዳለ እና ይህ በአቡነ ሩፋኤል እና በእነ አቡነ ሳዊሮስ የሚመራ ግሩፕ ቀደም ሲል በግል፣ ኋላ ላይ በቀደም ዕለት ወደ ወሊሶ በመሄድ መምከሩ ነው የተነገረው። እናም በአንድም በሌላም ምክንያት አቡነ አብርሃም ከተነሡ የጠቅላይ ቤተ ክህነቱን ዋና ሥራ አስኪያጅነት ለአቡነ ሳዊሮስ ለመስጠት እንደታሰበም ነው የተነገረው። ከዚህ በተቃራኒ ደግሞ የእንደራሴነቱ ሥልጣን ለአሜሪካዊው ሊቀጳጳስ ለአቡነ ፋኑኤል ቢሰጥ ብዙ ነገሮችን ያቀልልናል። አቡኑ ቀደም ሲል ሃዋሳ ለጥቂት ጊዜ ተሹመው በነበረ ጊዜ መናፍቅ እንደሆነ እያወቁ ለበጋሻው ደሳለኝ "የመጋቤ ሀዲስነት" ማዕረግ የሰጡ፣ ቤተ ክርስቲያኗን በተመለከተም "ለመፍረስ 50 ዓመት ዕድሜ ለቀራት" ምን አስጨነቃችሁ በሚል ዝነኛ ንግግራቸው የሚታወቁት አቡነ ሩፋኤል ይሾማል የሚሉም አሉ። አቡነ ሉቃስን በየትኛውም ሥፍራ በሀገረ ስብከታቸው እንዳይቆርቡ በመከልከላቸውም በአገዛዙ የመታመን ዕድልም ማግኘታቸው ይነገራል። "…የሆነው ሆኖ እስላሙ አቢይ አህመድ፣ አደም ፋራህና ብናልፍ አንዷለም በዚህ መልኩ የነገውን ቅዱስ ሲኖዶስ ለመምራት ወስነዋል። እነ አቡነ ሩፋኤልም እነ አደም ፋራህን ለማስደሰት ወገባቸውን ታጥቀው ተነሥተዋል። የትግሬዎቹ ጳጳሳት እስከ አሁን በእነ አቡነ ሳዊሮስ ዙሪያ ከመክተማቸው በቀር በጉባኤው ላይ ምን እንደሚያንጸባርቁ እስከአሁን አልተገመተም። ሕዝብና አሕዛቡ ይሄን አስቧል። አቅዷል። ወስኗል። ጥያቄው እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስስ ምን ይወስን ይሆን? ዳግማዊ ቅዱስ ዲዮስቆሮስን፣ አትናቴዎስን እናይ፣ እንመለከት ይሆን? በእውነቱ እነ አደም ፋራህ ቅዱስ ሲኖዶሱን ጠምዝዘው መሳቂያ መሳላቂያ ያደርጉን ይሆን? • የነገ ሰው ይበለን።  
Показати все...
👍 1795🙏 254 130💔 108🤔 58🕊 26🔥 21😁 21 17👌 10 9
08:50
Відео недоступнеДивитись в Telegram
• ይደመጥ…‼ "…የአረመኔ አራጅ ሰው በላውን አገዛዝ የእንደራደር ጥያቄን አስመልክቶ የዐማራ ፋኖ በጎጃም በዋና አዛዡ በአርበኛ ዘመነ ካሤ በኩል "እርምህን አውጣ" የሚያሰኝ መግለጫ አውጥቷል አዳምጡት። • ድል ለዐማራ ፋኖ…! • ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ…!
Показати все...
👍 2425 327🔥 112👌 56🏆 51🙏 50🕊 25🤯 15 13😁 7