cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

New songs አዳዲስ መዝሙሮች

አዲስ ዝማሬን እንዘምር ለመዳኒታችን ክብር...... በቻናላችን አዳዲስ መዝሙሮች፣ ስብከቶችን፣ስነፅሁፎች፣Live worships Admin ለማናገር @son_of_king YouTube https://bit.ly/3kHDFp9 Fb https://bit.ly/35KNvjT Instagram https://bit.ly/2TCUVQr TikTok https://bit.ly/2TE1x0U Twitter.com/adadisemezemur

Більше
Рекламні дописи
34 617
Підписники
+824 години
+467 днів
+21230 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

04:44
Відео недоступнеДивитись в Telegram
.                   ገና ዘማሪት ኢየሩሳሌም ነጊያ|New Clip ⌚️4:44 ደቂቃ | 💾 21.9 MB sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯   ✅ @adadisemezemur ✅   ✅ @adadisemezemur ✅            🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉ  ✓ የመዝሙር ግጥም ለማግኘት ይጫኑ
Показати все...
9👍 3
.                ገና ዘማሪት ኢየሩሳሌም ነጊያ|New Clip ⌚️4:44 ደቂቃ | 💾 4.5 MB sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯   ✅ @adadisemezemur ✅   ✅ @adadisemezemur ✅            🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉ  ✓ የመዝሙር ግጥም ለማግኘት ይጫኑ
Показати все...
15👍 7🔥 2
🔥👉 DAY 10 👈🔥 በመሰቀሉ ታላቅ ገድል ተፈጸመ። ሰይጣንም በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ የመስቀል ላይ ስራ ተሸነፈ። እርግማን ሆኖልን እርግማናችንን ኢየሱስ ወሰደው። የተወሰደውም ጸጋ በደሙ ተመለሰ። ሰውም ከወጣበት ከተባረረበት ከዚያ በክርስቶስ ድፍረት በቀኝ ተቀመጠ። በመስቀሉ ስራ ሰይጣን ተሸነፈ። አዎን ሰይጣን ተሸነፈ። ክብር ድፍረታችን ለሆነው ለክርስቶስ ይሁን። አሜን 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #DY_CRUCIFICATION_SATAN_DEFEATED You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!
Показати все...
.      ምስጢር ዘማሪ ይስሐቅ ሰድቅ|Live Worship ⌚️10:29 ደቂቃ | 💾 10.29 MB sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯   ✅ @adadisemezemur ✅   ✅ @adadisemezemur ✅            🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉ  ✓
Показати все...
26👍 9💔 3🔥 2
10:29
Відео недоступнеДивитись в Telegram
.           ምስጢር ዘማሪ ይስሐቅ ሰድቅ|Live Worship ⌚️10:29 ደቂቃ | 💾 32.7 MB sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯   ✅ @adadisemezemur ✅   ✅ @adadisemezemur ✅            🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉ  ✓
Показати все...
👍 11 9
05:05
Відео недоступнеДивитись в Telegram
.      እኔን ግን የሚቤዥኝ ዘማሪያን ሪትም ኳየር|Live Worship ⌚️5:04 ደቂቃ | 💾 15.3 MB sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯   ✅ @adadisemezemur ✅   ✅ @adadisemezemur ✅            🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉ  ✓
Показати все...
8👍 1
.      እኔን ግን የሚቤዥኝ ዘማሪያን ሪትም ኳየር|Live Worship ⌚️5:04 ደቂቃ | 💾 4.8 MB sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯   ✅ @adadisemezemur ✅   ✅ @adadisemezemur ✅            🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉ  ✓
Показати все...
7👍 1
🔥👉 DAY 9 👈🔥 እርሱም መጽሐፍ ቅዱስ “ስለ ብዙዎች ለኃጢአት ይቅርታ የሚፈስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ይህ ነው።” እንደሚል እግዚአብሔር የኪዳኑን ምልክት በክርስቶስ ደም ሊያፀና ፥ ሞት ሲገባን ሕይወትን ሰጠን ፤ ሞታችንን ሽሮ የፍቅሩን ህግ በልባችን ፥ በስራ የማንደርስበትን ጽድቅ እርሱ ሰርቶ ባጸደቀን ፥ ስለእኛ በደል ሰው ሆኖ መስቀል ላይ በሞተው በኢየሱስ አዲሱን ኪዳን መርቆ ከፈለተልን ። 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #IT_BECAME_THE_NEW_COVENANT You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!
Показати все...
.            አንድ ወዳጅ ዘማሪ ኬፋ ሚደቅሳ|Amazing Song ⌚️6:00 ደቂቃ | 💾 5.6 MB sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯   ✅ @adadisemezemur ✅   ✅ @adadisemezemur ✅            🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉ  ✓ የመዝሙር ግጥም ለማግኘት ይጫኑ
Показати все...
👍 13 11
🔥👉 DAY 8 👈🔥 የሚያስደንቅ፣ እጅግ የሚያስደምም፣ ጮቤ የሚያስረግጥ፣ በደስታ የሚያስቦርቅ እውነትኛ መሲህ ተገኘ። ያየወደቀችውን የዳዊት ድንኳን የሚያነሳ፣ ከእሰይ የወጣ ቁጥቋጦ፣ ከያቆብ የሚወጣ ኮኮብ፣ ከእስራኤል የሚንሳ በትር፣ አዎ ያ ይሁዳ የሚድንበት እስራኤል ተዘልሎ የሚቀመጥበት አዎን እግዚአብሄር የቀባው አህዛብ፣ እኛን እስራኤል ሳይል የተማረከን ነፃ የሚያወጣው፣ የታሰረን የሚፈታ፣ የተሰበረን ልብ የሚጠግን፣ በፅድቅ ወገቡን የታጠቀ፣ የጎኑ መቀነት ታማኝነት የሆነ፣ በጉልበቱ ፅናት የሚራመድ፣ ለማዳን የሚብረታ..... አዎ የእስራኤል ጠብቃ ለአልም ህዝብ ሁሉ መሲህ ሆኖ በመስቀል ላይ ዋለ። እርሱም የነገስታት ንጉስ፣ የካህናት ሁሉ ሊቀካህን፣ የነብያት ሁሉ ነብይ፣ በምንፈስ ቅዱስና በሃይል የትቀባ የዐለም መሲህ ነው። 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #THE_CRUCIFIED_IS_THE_MESSIAH You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!
Показати все...